Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment
ለ 8 ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ ዋጋ! ቦሌ ፡ ደምበል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 128 ካ.ሜ Location: ቦሌ ደምበል አካባቢ G+10 ሆኖ የተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen, Laundry። ️ ስፋት: 128 ካሬ ሜትር ️ 7ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ 2 ሊፍት፣ ዘመናዊ ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። አካባቢው ለመኖር እና ለኪራይ ገቢ እጅግ ተፈላጊ ነው። ️ ማስታወሻ : የባለቤቱ አስቸኳይ የመሸጥ ፍላጎት በፈጠረው የዋጋ ቅናሽ ምክንያት ይህ ልዩ ዕድል የሚቆየው ለ8 ቀናት ብቻ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 19 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 180,000 ብር/ወር (Furnished) Gross Yield፦ 11.37% 148,438 ብር/ካሬ Payback፦ 8.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በዕቃ ተሟልቶ ሲከራይ የሚያስገኘው 11.37% Gross Yield እጅግ ማራኪ እና ፈጣን የመዋዕለ ነዋይ መመለሻ (8.8 ዓመታት) ያለው ጠንካራ የኢንቨስትመንት አማራጭ ያደርገዋል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1746