Ethiopia Property Centre

Property for Sale in Ethiopia

There are 4,527 flats, houses, land and commercial properties for sale across Ethiopia as of 10 Aug 2026, with an average price of Br 22M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

421–440 of 4,527 properties for sale

Land @kotebe-Kara on the Main Road — Kotebe-Kara, Kotebe, Addis Ababa
Featured
6
Br 37,000,000

Mixed-use land for sale

Land @kotebe-Kara on the Main Road

Kotebe Kara ;Mixed use land Urgent sale ..... 1122 sq.m. Kotebe Kara with main asphalt ️ Area = 1122 sq.m. ️ For apartment; For school; For hospital ️ Frontage 30 meters ️ Full document complete ️ With digital map. Price = 37 million birr. 2% commission For more information +251939703030 Code136

Kotebe-Kara, Kotebe, Addis Ababa
1122 sqm
Nexus Property Marketing
Luxury Homes in Ethiopia — Filwuha / Addis Ababa, Arada, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 14,300,000

Apartment for sale

Luxury Homes in Ethiopia

ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ ከ 20% በላይ ቅናሽ የተደረገባቸውን አፓርታማዎች ለቤት ፈላጊዎች አቅርበናል። ልብ ይበሉ ይህ ቅናሽ ለውስን ቤቶች እና ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ስለሆነ ፈጥነው የግሎ ያድርጉ። ስልክ፡ +251913953461 #መገኛ/location: ፍልውሃ ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ #የአፓርታማው ይዘት ፡ # በ 36,000 ካሬ ላይ ያረፈ ኮምፓውንድ መንደር ። ባለ 1 መኝታ ፡ 71 ካሬ 83 ካሬ 91 ካሬ 96 ካሬ ባለ 2 መኝታ ፡ 130 ካሬ 132 ካሬ 139 ካሬ 47 ካሬ ባለ 3 መኝታ ፡ 164 ካሬ 177 ካሬ 182 ካሬ 189 ካሬ ባለ 4 መኝታ ፡ 211 ካሬ 212 ካሬ 221 ካሬ 222/ 267 ካሬ ፔንታሃውስ ፡ 464 ካሬ 532 ካሬ 650 ካሬ 670 ካሬ #የግንባታሁኔታ፡ ግንባታቸው 85% የደረሱ፥በ 6 ወር ውስጥ የሚረከቧቸው።

Filwuha / Addis Ababa, Arada, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Fitsum Real Estate
Luxury Residential Properties — Filwuha / Addis Ababa, Arada, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 7,810,000

Apartment for sale

Luxury Residential Properties

ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ ከ 20% በላይ ቅናሽ የተደረገባቸውን አፓርታማዎች ለቤት ፈላጊዎች አቅርበናል። ልብ ይበሉ ይህ ቅናሽ ለውስን ቤቶች እና ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ስለሆነ ፈጥነው የግሎ ያድርጉ። ስልክ፡ +251913953461 #መገኛ/location: ፍልውሃ ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ #የአፓርታማው ይዘት ፡ # በ 36,000 ካሬ ላይ ያረፈ ኮምፓውንድ መንደር ። ባለ 1 መኝታ ፡ 71 ካሬ 83 ካሬ 91 ካሬ 96 ካሬ ባለ 2 መኝታ ፡ 130 ካሬ 132 ካሬ 139 ካሬ 47 ካሬ ባለ 3 መኝታ ፡ 164 ካሬ 177 ካሬ 182 ካሬ 189 ካሬ ባለ 4 መኝታ ፡ 211 ካሬ 212 ካሬ 221 ካሬ 222/ 267 ካሬ ፔንታሃውስ ፡ 464 ካሬ 532 ካሬ 650 ካሬ 670 ካሬ #የግንባታሁኔታ፡ ግንባታቸው 85% የደረሱ፥በ 6 ወር ውስጥ የሚረከቧቸው።

Filwuha / Addis Ababa, Arada, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Fitsum Amibara
1 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
17
Br 11,000,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

በ6 ወር የምትረከቡት 94 ካሬ ባለ 1 መኝታ ክፍል በ20ሺ ካሬ ያረፈ ኮምፓውንድ አፓርትመንት በወለል 5 አባወራ ብቻ ያለው 2 ዘመናዊ ሊፍት በቂ ፓርኪንግ

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Mebratu Alene
Luxury G+3 House Geji Bole Subcity — Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 95,000,000

House for sale

Luxury G+3 House Geji Bole Subcity

ቅንጡ መኖርያ ቤት ሽያጭ ቦሌ አአ ውስጥ በጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተሰራ G+2+Terrace ውብ መኖርያ ቤት ስፋት 300 ካሬ፣8 ክፍል መኝታ አለው ተጨማሪ የሰራተኛ እና የጥበቃ ክፍል አለው ቤቱ 2 ሳሎን፣2 ኪችን እና ሰፊ ቴራስ አለው 5 መኪና ማቆሚያ ቦታ አለው ለመኖር ምቹ እና ተመራጭ ገርዢ ቦሌ ውስጥ ይገኛል ለኤርፓርት ቅርብ ርቀት ላይ ለዋና አስፓልት መንገድ ቅርብ ላይ ዋጋ 95 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው) ለበለጠ መረጃ ️ 0930971500

Bole, Addis Ababa
10 beds 7 baths 7 toilets 4 Parking
Mark Ethio Property Agent
3 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
6
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

በዘመናዊ የመኖርያ መንደር ውስጥ በ3 ወር ጊዜ ውስጥ የምትረከቡት ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ክፍል ቤቶች ባለ 2 መኝታ 168 ካሬ ባለ 3 መኝታ 201 ካሬ እያንዳንዳቸው ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያለው በዚህ ኮምፓውንድ አፓርትመንት ውስጥ ሁሉም አይነት መገልገያዎች ይገኙበታል

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 3 Parking
Mebratu Alene
1 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
10
Br 9,800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ባለ 1 መኝታ 94 ካሬ በኮምፓውንድ የመኖርያ መንደር ውስጥ በ9.8 ሚሊዮን ብር በቁፋሮ ላይ ያለ ቤት በ3 ዓመት የመረከብያ ጊዜ የቀረበ በወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት ከጊዮን ጋዝ እና በረኪና

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Mebratu Alene
Luxury Apartments in a Prime Location — Arada, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 18,040,000

Apartment for sale

Luxury Apartments in a Prime Location

ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ ከ 20% በላይ ቅናሽ የተደረገባቸውን አፓርታማዎች ለቤት ፈላጊዎች አቅርበናል። ልብ ይበሉ ይህ ቅናሽ ለውስን ቤቶች እና ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ስለሆነ ፈጥነው የግሎ ያድርጉ። ስልክ፡ +251913953461 #መገኛ/location: ፍልውሃ ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ #የአፓርታማው ይዘት ፡ # በ 36,000 ካሬ ላይ ያረፈ ኮምፓውንድ መንደር ። ባለ 1 መኝታ ፡ 71 ካሬ 83 ካሬ 91 ካሬ 96 ካሬ ባለ 2 መኝታ ፡ 130 ካሬ 132 ካሬ 139 ካሬ 47 ካሬ ባለ 3 መኝታ ፡ 164 ካሬ 177 ካሬ 182 ካሬ 189 ካሬ ባለ 4 መኝታ ፡ 211 ካሬ 212 ካሬ 221 ካሬ 222/ 267 ካሬ ፔንታሃውስ ፡ 464 ካሬ 532 ካሬ 650 ካሬ 670 ካሬ #የግንባታሁኔታ፡ ግንባታቸው 85% የደረሱ፥በ 6 ወር ውስጥ የሚረከቧቸው።

Arada, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Fitsum Real Estate
2 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
8
Br 15,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

በመሐል ወሎ ሰፈር 20ሺ ካሬ ላይ ያረፉ ኮምፓውንድ የመኖርያ መንደር ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በረጅም ዓመት የሚከፈል ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ወለል

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Mebratu Alene
2 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
24
Br 15,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

በበዓል ቅናሽ የቀረበላችሁ ዘመናዊ የመኖርያ መንደር ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ክፍል በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በረጅም ጊዜ አከፋፈል በወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት ከብዙ መገልገያዎች በጥቂቱ፡ የልጆች ማቆያ ጂምናዚየም የመዋኛ ገንዳ ሾፒንግ ሞል basketball court

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Mebratu Alene
2 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
7
Br 14,500,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ከ940ሺ እስከ 2 ሚሊዮን ብር የሚደርሱ የገና ቅናሽ ይህ ቅናሽ የተደረገባቸው ቤቶች ግንባታ ላይ ያሉ ናቸው ያለቁት ላይ እንደየአከፋፈላቸው እስከ 10% ቅናሽ አድርገናል ቤቶቹ ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ሲሆኑ ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ማግኘት ይቻላል

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Mebratu Alene
3 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
6
Br 17,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ክፍል በ3 ወር ጊዜ ውስጥ የሚረከቡት በ35% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ1 ዓመት ከ6 ወር ውስጥ ተከፍሎ ይጠናቀቃል በ20ሺ ካሬ ላይ ያረፉ ኮምፓውንድ የመኖርያ መንደር በውስጡ እጅግ አስፈላጊ የሚባሉት መገልገያዎች ይገኙበታል

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Mebratu Alene
Luxury 2 Bedroom Apartment — 4 Killo, Yeka, Addis Ababa
Featured
5
Br 5,510,340

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

በካሬ ከ91,839 ብር ጀምሮ ከአያት ሪል ስቴት 4 killo ሳይት ጊዜው አሁን በማይታመን አጋጣሚ የቤት ባለቤት ይሁኑ ከባለ 1 እስከ 3 መኝታ አፓርታማዎች ከአያት ቤት መግዛት አሁን ነው ። ለምን ቢባል 1. ዘመናዊ ቤቶችን በልዩ ቅናሽ ዋጋ 2. ከ15% ጀምሮ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ 3. የሳይት አማራጭ 4. ገንዘበዎትን ከግሽበት (inflation) ያድንልዎታል 5. ዋናው ደግሞ ሽያጩ በኢትዮጵያ ብር ብቻ መሆኑ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ ወይም ማስተካከያ አይደረግብዎትም ባለ 1 መኝታ (60ካሬ) ባለ 2 መኝታ (72ካሬ, 80ካሬ) ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ,105 ካሬ) በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል 30 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ በሽያጭ ላይ እንገኛለን። ዉጭ ሀገር ለምትኖሩ ዳስፖራዎች በህጋዊ ተወካይ በኩል መግዛት ትችላላችሁ። ቦታ ለመምርጥ እና ለመመዝገብ ይደውሉ 0960742346/0908874709

4 Killo, Yeka, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets
Ayat Real Estate
3 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
11
Br 15,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

በታማኙ ጊዮን ጋዝ ተገንብተው የቀረቡ እና ግንባታ ላይ ያሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ3 ዓመት የረጅም ጊዜ አከፋፈል ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ክፍል በ20ሺ ካሬ ላይ ያረፉ ኮምፓውንድ የመኖርያ መንደር በቂ የነዋሪ መገልገያ የተሟሉላቸው

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Mebratu Alene
Luxury Apartment in a Prime Location — Filwuha / Amibara Properties, Arada, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 2,132,000

Apartment for sale

Luxury Apartment in a Prime Location

At Amibara Properties, we are committed to providing more than merely a residence. Our thoughtfully designed amenities aim to enhance your quality of life by offering convenience, relaxation, and a sense of community conveniently located at your doorstep. - Ice Skating - Fitness Center and Spa - Swimming Pool - Indoor Football Facilities - Tennis and Basketball Courts - Cinema - Extensive Shopping Center - Rooftop Restaurant with 360-degree Views - Shared Laundry Facilities - Library - Meeting Hall - Beauty Salon +251913953461

Filwuha / Amibara Properties, Arada, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Fitsum Real Estate
1 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
7
Br 10,000,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ካርታ የወጣላቸው ኮምፓውንድ የመኖርያ መንደር ውስጥ የሚገኝ ባለ 1 መኝታ ጠቅላላ ስፋት 94 ካሬ በአንድ ዓመት ውስጥ የምትረከቡት በ20% ቅድመ ክፍያ ለበለጠ መረጃ ፡0️⃣9️⃣1️⃣5️⃣

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Mebratu Alene
One Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
7
Br 9,800,000

Apartment for sale

One Bedroom Luxury Apartment

በ980,000 ቅድመ ክፍያ የቀረበ በኮምፓውንድ የመኖርያ መንደር ውስጥ የሚገኝ ባለ 1 መኝታ ክፍል 94 ካሬ በስራ ላይ የሚገኝ በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ3 ዓመት የሚረከብ

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Mebratu Alene
Metropolitan Real Estate 2/3 Bedroom Apartments — Africa Avenue, Bole Road, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 22,000,000

Apartment for sale

Metropolitan Real Estate 2/3 Bedroom Apartments

-Why Choose Metropolitan Real Estate? Because you deserve a home that matches your ambition, lifestyle, and taste. From top-quality construction to modern finishes and amenities, every unit is designed to impress and provide lasting value. Living here means comfort, style, security, and convenience, all wrapped into one perfect package. -- Your future begins here. Explore Metropolitan Real Estate projects today and step into a life of luxury, convenience, and smart investment in Addis Ababa. Call US +251983776178 to Know more or visit the sites.

Africa Avenue, Bole Road, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
In-Addis Properties
1 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
11
Br 9,800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ባለ 1 መኝታ ክፍል 94 ካሬ በኮምፓውንድ የመኖርያ መንደር ውስጥ የሚገኝ በቂ ፓርኪንግ የከርሰ ምድር ውሃ የልጆች ማቆያ ጂም፣ስፓ፣የመዋኛ ገንዳ basketball court running track ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ አፓርትመንት

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Mebratu Alene
1 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
8
Br 9,800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) ወሎ ሰፈር! ካርታ የወጣላቸው ቤቶች 95% የተገነቡ ቤቶች የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ለመኖር እንዲሁም ለማከራየት በሚመቸው በመሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ሳይታችን በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያዎች መንደር በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: -ባለ 1 መኝታ -ባለ 2 መኝታ -ባለ 3 መኝታ -ባለ 4መኝታ ️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ የሚገኙ ሲሆን የጋራ መገልገያዎች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት -ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ️0915625415 ይደውሉ። Block 4- *እስከ 2 ዓመት የሚረከብ ነው *በካሬ- 115 ሺህ ብር ብቻ *ቅድመ ክፍያቸው- 10% *አጠቃላይ ክፍያቸው የሚጠናቀቀው- ከ 2 ዓመት ከ6 ወር እስከ 3 ዓመት ባለው ባለ 1 መኝታ- 94 ካሬ ዋጋ-10.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.08 ሚልየን ብር ባለ 2 መኝታ-144 እና 145 ካሬ ዋጋ-16.5 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.65 ሚልየን ባለ 3 መኝታ-150 ካሬ ዋጋ-17.25 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.72 ሚልየን ባለ 4 መኝታ-216 ካሬ ዋጋ-24.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-2.48 ሚልየን ቅድመ ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ቀሪዎቹን ክፍያዎች እስከ 3 ዓመት የሚከፈል ሆኖ በደንበኛው አከፋፈል ፍላጎት መሰረት adjust መደረግ ይችላል Block 5- አዲሱ block ነው መረከቢያ ጊዜ- 3 ዓመት የካሬ አማራጭ ከ block 4 ጋር ተመሳሳይ ነው ከ7ኛ-10 ወለል በካሬ 110ሺህ ብር ከ11ኛ-እስከ መጨረሻ በካሬ 105ሺህ ብር

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Mebratu Alene

Showing 421–440 of 4,527 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of flats, houses, land and commercial property for sale in Ethiopia is Br 22,000,000.

The price of the most expensive flats, houses, land and commercial property for sale in Ethiopia is Br 450,000,000.

The price of the cheapest flats, houses, land and commercial property for sale in Ethiopia is Br 800,000.

There are 4,527 available flats, houses, land and commercial property for sale in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.