Mixed-use land for sale
Mixed-use land for sale
Corner Land Plot for Development
About this property
Land For Sale ቦሌ: ሜጋ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 792 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ሜጋ አካባቢ ከዋናው የቦሌ መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት = 792 Sqm በሁለት ካርታ፡ እያንዳንዳቸው 396 ካ.ሜ ️ የመሬቱ አቀማመጥ ካርቭ (Curve/Corner) ላይ ሲሆን ሁለት አዋሳኝ መንገዶችን ያገኛል። ቦታው በሁለት ካርታዎች የተከፈለ (እያንዳንዳቸው 396 ካ.ሜ) በመሆኑ ለሪል እስቴት፣ ለንግድ ህንፃዎች ወይም ለቅንጡ መኖሪያ ቤት ግንባታ እጅግ አዋጭ፣ ተመራጭ እና ለሪል እስቴት ግንባታ በጣም አመቺ የሆነ ቦታ ነው።
- የመሬቱ ቅርፅ: ካርቭ / የማዕዘን ቦታ (Curve / Corner Plot)
- የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ
- የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: የቆየ ቪላ (የሚታደስ/ፈራሽ)
- አዋሳኝ መንገዶች: 2 አዋሳኝ መንገዶች ያሉት (Corner Plot)
- ከዋና መንገድ ያለው ርቀት: ከቦሌ ዋና መንገድ 300 ሜትር
- የፊት ለፊት ርዝመት: 40 ሜትር
- ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 15 ሜትር
- የግንባታ ፈቃድ: የለውም
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። (በሁለት ካርታ የተዘጋጀ) 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ( Buyer Side) ዋጋ = 200 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Estate facilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More land for sale in Bole
Commercial land for sale
402 SQM Land Around Shola
Mixed-use land for sale
Mixed Use Land Old Villa
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.