Land for sale
Mixed-use land for sale
Land Plot for Development
About this property
Land For Sale ሲግናል : ድንበሯ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 1,285 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሲግናል (ድንበራ አካባቢ) ሲሆን፣ የቤተሰቦች የሆኑ ጎን ለጎን የሚገኙ መሬቶች (ሁለት ካርታዎች ያሉት እና ሶስት ባለይዞታዎች ያሉት) እጅግ ሰፊ እና ለተለያዩ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች ፍጹም አዋጭ የሆነ ንብረት ነው። ንብረቱ በድምሩ 1,285 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን (የተለያዩ የይዞታ መለኪያዎች 460 ካ.ሜ፣ 500 ካ.ሜ እና 325 ካ.ሜ ያሉት) በጋራ ለመሸጥ የቀረበ ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ
- የመሬቱ ቅርፅ: ጎን ለጎን የሚገኙ እና የተስተካከሉ ሰፊ መሬቶች
- የመሬቱ አቀማመጥ: ለግንባታ እና ለሪል ስቴት ልማት ምቹ አቀማመጥ ያለው
- የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: ባዶ መሬት / ነባር ይዞታ
- አዋሳኝ መንገዶች: ምቹ የውስጥ እና ዋና አቀራረብ መንገዶች ያሉት
- ግንባታ አመቺነት: ጎን ለጎን በመሆናቸው ለባለ ብዙ ፎቅ ድብልቅ (Mixed Use) ልማት፣ ለድርጅት መሥሪያ ቤት ወይም ለሪል ስቴት ፕሮጀክቶች እጅግ የተመቸ
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ( Buyer Side) ዋጋ = 135 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Estate facilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Yeka
More land for sale in Yeka
Residential land for sale
500 M² Land with Asphalt Access -- Kotebe Kidane Mihret
Mixed-use land for sale
Land for Sell
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.