Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment
ያለቁ አፓርትመንቶች በሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ጋር ሰኔ 30 የሚረከቡት ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ
There are 4,621 flats, houses, land and commercial properties for sale across Ethiopia as of 8 Sep 2026, with an average price of Br 21.2M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.
201–220 of 4,621 properties for sale
Apartment for sale
ያለቁ አፓርትመንቶች በሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ጋር ሰኔ 30 የሚረከቡት ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ
Shop for sale
ቦሌ ነግደው በሚያተርፉበት አከራይተው ከሚጠቀሙበት ምቹ በሆነችው አራት ኪሎ Dema Hope Real Estate ከ 20 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አውጥተናል :በሙሉ ግንባታ በአማረ አጨራረስ:: እነዚህን የንግድ ሱቆች1,178,000 ብር በ30% ቅድመ ክፍያ የሱቅ ባለቤት ይሆኑ ፡፡ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
Apartment for sale
Mexico Alsam realestate ; Fully Furnished Apartment for Sale ......... 126 sq.m Mexico Alsam Realestate ️ Area = 126 sq.m ️ 2 bedrooms ️ 2 bathrooms ️ 9th floor ️ Located in the city center, with Lift , underground water, standby generator and essential services. ️ Fully Furnished ( ከነ ሙሉ የቤት እቃው ) Please call us, if you are a buyer only. Price = 19 million birr. 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing . DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1599
Commercial property for sale
Lambert- Kotebe ; G+4 Apartment Building for Sale ......... 405 sq.m Lambert- Kotebe ️ Area = 405 sq.m ️ The building is landed on 280 sq.m ️ 2 and 1 bedroom apartments, total 9 households Bank Loan 100 million birr Cash 35 million birr. (You can pay 5 million birr and pay the rest in 3 months by writing a check) Please call us, if you are a buyer only. Total price = 135 million birr. 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing . DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1598
Apartment for sale
To be honest ከዚህ ዓመት የቤት ዋጋ የበሬ ዋጋ ተወዷል! አንድ ግለሰብ ባሳለፍነው የፋሲካ ዋጋ እስከ 1.5 ሚሊዮን ብር እንደ ደረሰ ይናገር ነበር ። መወደዱ ሳይሆን ሁለተኛ እሴት የሌለው ነገር በዚህ ልክ የቤቱን ሐብት ቦዶ አድርጎ ሲሄድ ግን ለምን አላተረፍኩም ማለትን ይሻል። ይህ ከገንዘብ ነፃነት ጋር በቀጥታ የሚገናኝ ነገር ነው ። ሰው ሁሉ የተትረፈረፈ ገንዘብ እንዲኖረው ይፈልጋል መፈለጉ ብቻ ሳይሆን ይጥራል ጭምር ግን ውጤቱን እያሳካው አይደለም። ለዚህ ደግሞ ትክክለኛ መፍትሔ ማየት አለመቻሉ ነው ።ፍላጎት በዚህ ልክ ካለ መፍትሔው ከእኛ ጋር አለ። በየትኛውም እሳቤ ቢሆን ሁሌም ገንዘብን በባንክ አስቀምጦ በወለድ ነገ ላይ ትርፍ ማሰብ እና የገንዘብ ነጻነትን ማስብ ለድካም ቅርብ ለግብ ሩቅ ሐሳብ ነው ። በተቃራኒው ይሄንን ገንዘብ በቋሚ እና አትራፊ ዕሴቶች ላይ ኢንቨስት ማድረግ የአሁኑን የአዲስ አበባን በቀላሉ የመሸጋገርያ ድልድይ ነው ። ለምሳሌ አንድ ሰው በአፍሪካ ሕብረት ወይም በሳር ቤት ያለቀ አፓርትመንት ገዝቶ ቢያከራይ በአሁኑ ዋጋ እንኳን በትንሹ እስከ 1500$ በከፍተኛ ገቢ ደግሞ ከ2500$ እስከ 3500$ ያከራያል ይሄውም በኢትዮጵያ ምንዛሬ ከ290,000 እስከ 442,000 ብር የወር ገቢ ያገኛል ማለት ነው ። ይሄን ገቢ በአመት ስታስቡት ደግሞ ሌላ ተጨማሪ ቤት ያስገዛል። አለቃ በቃ ይሔው ነው!
Apartment for sale
3bedroom + maids room 5th -10th floor 157sqm =19,625,000 birr DP 15%=2,943,750 birr 11th - 15th floor 157sqm=21 195 000 birr DP15% =3,179,250 birr
Shop for sale
ቦሌ ኤድናሞል -- Dema Hope Real Estate ይህ ፕሮጀክት በከተማዉ ልዩ ገበያ ላይ የሚገኝ ነው። ፕሮጀክቱ - ዘመናዊ ህንፃ፡ 3 ቤዝመንት + ግራውንድ + 24 ፎቅ + ቴራስ (T) - የንግድ ቦታዎች፡ ግራውንድ + 6ኛ ፎቅ ለሱቆች ብቻ -ከ 20 ካሬ ጀምሮ - በዋናው መንገድ ላይ የሚታይ እና ከፍተኛ የእግረኛ እና አሽከርካሪዎች ፍሰት ያለው - ልዩ ፓርኪንግ፡ => የኢንቨስትመንት ጥቅሞች - ተስማሚ የክፍያ ሂደት ለሁሉም አገልግሎት እና ችሎታ የተዘጋጀ - በቦሌ ብዙ የኪራይ ፍላጎት እና ከፍተኛ roi (የኢንቨስትመንት ተመላሽ) +251913953461
Apartment for sale
=> ቦታ: ቦሌ ኤድናሞል -- ከአለምነሽ ፕላዛ አጠገብ => 2 መኝታ አፓርትመንት => መጠን: 109.61 ካሬ ሜትር - ጠቅላላ ዋጋ: 22,470,050 ብር - 20% ቅድመ ክፍያ: 4,494,010 ብር Available floor: 9-15 - የማስረከቢያ ጊዜ: 1 ዓመት ከ6 ወር - ቀሪ ክፍያ: በ8 ዙር / በ18 ወራት
Apartment for sale
- ቦታ: ቦሌ ኤድናሞል -- ከአለምነሽ ፕላዛ አጠገብ - 1 መኝታ አፓርትመንት - መጠን: 71.91 ካሬ ሜትር => ጠቅላላ ዋጋ: 14,741,550 ብር - 20% ቅድመ ክፍያ: 2,948,310 ብር Available floor: 9-15 የማስረከቢያ ጊዜ: 1 ዓመት ከ6 ወር ቀሪ ክፍያ: በ8 ዙር / በ18 ወራት
Land for sale
Villa house for Sale @ Bole. The Sizeis 452 msq. It has salon, 3 bedrooms, 2 bathrooms, kitchen and Services. The compound is big and green. It can park many cars. Call us. 2 % Commission is payable
House for sale
Villa house for Sale @ Bole. The Sizeis 452 msq. It has salon, 3 bedrooms, 2 bathrooms, kitchen and Services. The compound is big and green. It can park many cars. Call us. 2 % Commission is payable.
Land for sale
ለሽያጭ የቀረበ ቆንጆ ቦታ በኦልድ ኤርፖርት አትራፊ ቦታ ነው ስፋት ---432ካሬ ስፋት----595ካሬ በልኬት G+1 2ሳሎን 4መኝታ ኪችን,ላውንደሪ 4 መታጠቢያ ቤት የመኪና ጋራጅ 4 ሰርቪስ የተወሰነ እድሳት የሚፈልግ ስፊ ግሪን ኤሪያ ያለው 2% ኮሚሽን
House for sale
ለሽያጭ የቀረበ ቆንጆ ቦታ በኦልድ ኤርፖርት አትራፊ ቦታ ነው ስፋት ---432ካሬ ስፋት----595ካሬ በልኪት G+1 2ሳሎን 4መኝታ ኪችን,ላውንደሪ 4 መታጠቢያ ቤት የመኪና ጋራጅ 4 ሰርቪስ የተወሰነ እድሳት የሚፈልግ ስፊ ግሪን ኤሪያ ያለው 2% ኮሚሽን
House for sale
A big Size G+2 house is available for Sale @ Cmc. The Size is 230 msq. It has a wide Salon, 6 bedrooms, 5 bathrooms , modern kitchen. Maid's room and bathroom. It can park 2 Cars. Call Us. 2% Commission is payable.
House for sale
G+2 House is available for Sale @ Cmc. The Size is 175 msq. It has a wide Salon, 5 bedrooms, 4 bathrooms, modern Kitchen and Maid's room. It can park 2 cars. Call us. 2% Commission is payable.
Shop for sale
ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪል እስቴት 664,862 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ለሽያጭ አቅርበናል!!! ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት መሆኑ፤ አማካኝ ቦታ ላይ መገኘቱ ፤ ሁሉንም በአንድ የሚያገኙበት ትልቅ የንግድ ማዕከል መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል!!! ሱቆች ከ 21 ካሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ያለቁ እና እስከ 6 ወር ድረስ የምትረከቡት ሱቆች በተለያዩ ሳይቶቻችን ያገኛሉ ሳይቶቻችን በአያት እና በሲ.ኤም.ሲ አካባቢዎች የንግድ ሱቆቻችንን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት ትርፋማ ይሁኑ። የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ሱቆችን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ። ለበለጠ መረጃ: ️ 0960742346/0908874709 #WhatsApp #Telegram #E-mail አያት ዞሮ መግቢያዬ!
Apartment for sale
በ4.6 ሚሊየን CMC / የተባበሩት ላይ ቤት ይግዙ! 0913953461 በCMC የተባበሩት ሳይት አስደማሚ የፓርክ እይታ ያለው ከ 620,000 ብር ጀምሮ aicc ፊትለፊት በ10% ቅድመ ክፍያ 50% የባንክ ብድርን ጨምሮ ባለ 1 መኝታ 620 ሺ ብር ባለ 2 መኝታ 900ሺ ብር ባለ 3 መኝታ 1.1 ሚሊየን ብር ~~> በተጨማሪም ከ25% በላይ ለሚከፍሉ ደንበኞች ከ7-30% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ~~> ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች የተንጣለለ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ => በ አንድ ህንፃ ላይ 4 ዘመናዊ ሊፍቶች => አስተማማኝ ተጠባባቂ ጄኔሬተሮች => እጅግ ዘመናዊ park view ቴራስ => basketball court => የመሮጫ ትራክ => የልጆች መጫወቻ ጋርደን => እጅግ ዘመናዊ Indoor እና outdoor የመዋኛ ገንዳ => 4000ካሬ ዘመናዊ wellness ሴንተር Dream builders real estate ህልሞን እንገነባለን ! ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 0913-9534-61
Apartment for sale
Experience modern city living in this spacious and beautifully designed 2- bedroom apartment located in the heart of Bole, Addis Ababa. This property is perfect for both comfortable family living and high-return investment, with easy access to main roads, shopping centers, and international schools. => Key Features: - 2 Spacious Bedrooms - 2 Modern Bathrooms - Fully Finished Kitchen - Basement Parking - Backup Generator - Reliable Water Supply - Elevator Access Size: 121.5 sqm => Payment Plan: - Flexible installment options available Location Advantage: - Near Bole Edna Mall - Easy access to main road Contact: For more information or to schedule a site visit, contact: 09-13-95-34-61 (Call/WhatsApp)
Apartment for sale
3 bedrooms Apartment is available for Sale @ Bole Wello Sefer. It has a wide Salon, 3 bedrooms, 2 bathrooms and modern kitchen. Call us. 2% Commission is payable.
Apartment for sale
Beautiful furnished Apartment @ the Center of Bole, Wello sefer is available for Sale. The Size is 158 msq. It has a Salon with open kitchen, 2 bedrooms with bathrooms, maid's room with bathroom. Modern kitchen with full equipment. Elevator available. Water and electricity available 24/7. parking and Security available. It's safe place. Call Us. 2% Commission is payable.
Showing 201–220 of 4,621 properties
The average price of flats, houses, land and commercial property for sale in Ethiopia is Br 21,200,000.
The price of the most expensive flats, houses, land and commercial property for sale in Ethiopia is Br 750,000,000.
The price of the cheapest flats, houses, land and commercial property for sale in Ethiopia is Br 115,000.
There are 4,621 available flats, houses, land and commercial property for sale in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.