Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment
አያት ፡ ፈረስ ቤት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 102 ካ.ሜ Location: አያት ፈረስ ቤት አካባቢ በ G+9 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 4ኛ ወለል ላይ ነው የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry, Closed Kitchen. ️ ስፋት: 102 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ሙሉ በሙሉ ግንባታው ያለቀለት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ ሊፍት፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ ሰገነት (Balcony)፣ የእንግዳ መቀበያ እና የህንፃ አስተዳደር ያቀርባል ። ️ ማስታወሻ : ቤቱ በአሁኑ ሰዓት ወርሃዊ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ ሙሉለሙሉ ያለቀ አፓርታማ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 10 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 30,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 3.60% 98,039 ብር/ካሬ Payback፦ 27.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሙሉ በሙሉ ያለቀና በአሁኑ ወቅት የተከራየ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቀት የ 3.60% Gross Yield ያለው አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1760