Apartment for sale
Unfurnished Property for Sale in Addis Ababa
There are 4,280 flats, houses, land and commercial properties for sale in Addis Ababa as of 23 Aug 2026, with an average price of Br 21M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.
3,501–3,520 of 4,280 properties for sale
Mini flat for sale
ከፍተኛ የኪራይ ዋጋ ያለበት ሳርቤት ላይ ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ
ሳር ቤት አደባባይ ባለ 1 መኝታ በ 160,000 ብር እንደሚከራይ ያውቃሉ ቴምር ሪልስቴት ሳርቤት አደባባይ ከአዳምስ ፓቪሊየን ህንጻ አጠገብ አዲስ ሳይት ይዘንልዎት ቀርበናል ባለ 1 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 6.3 ሚሊየን ብር ብቻ ባለ 2 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 8.3 ሚሊየን ብር ብቻ ባለ 3 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 11.4 ሚሊየን ብር ብቻ ለየት የሚያደርገን በዶላርም ይሁን በኮንስትራክሽን ዕቃ ግሽበት የዋጋ ማስተካከያ አይደረግባችሁም ልብ ይበሉ ሳርቤት ላይ በዚህ ዋጋ አፓርትመንት ማግኘት አይታሰብም️ ️️ +251964199691 Temer Real Estate Temer Properties ቴምር ሪልስቴት #temerrealestate #temerproperties #AddisAbabaRealEstate #sarbetapartment #SarbetAddis
Apartment for sale
Jacros, Luxury Apartment for Sale .......182SQM
ጃክሮስ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 182 ካ.ሜ Location ️ ጃክሮስ መብራት አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry , Store , Closed Kitchen ️ ስፋት: 182 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ , የቅርጫት ኳስ ሜዳ , የሩጫ መለማመጃ ቦታ , Daycare , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 24,570,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 140,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.84% የካሬ ዋጋ: 135,000 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 14.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ካለው ከፍተኛ የግንባታ ደረጃና ምቹ መገልገያዎች አንጻር በኪራይ ገበያው ውስጥ ተመራጭ ያደርገዋል። ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚያስገኘው የፋይናንስ መመለሻ አስተማማኝና ወርሃዊ ገቢ ለሚፈልጉ ኢንቨስተሮች አዋጭ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1690
Apartment for sale
2 Bedrooms Apartment
ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ የሚሸጥ አፓርትመንት በሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ውስጥ ትልቁ ሚስጥር "አካባቢ" (Location) ነው። ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ፣ ለአየር መንገድ እና ለዋና ዋና የከተማችን ሆቴሎች ቅርበት ያለው በመሆኑ፣ በአካባቢው አማካይ የቀን ኪራይ እስከ 80 ዶላር ሲሆን፣ በወር ከ1,000 እስከ 1,500 ዶላር ድረስ ማግኘት የሚቻልበት ምቹ ቦታ ነው። የአፓርትመንት ዝርዝር፡ ሰሚ ፊኒሽድ ግንባታው 80% ተጠናቋል (11ኛ ፎቅ ላይ ደርሷል) B+G+12 የ1 አመት ምቹ የክፍያ ጊዜ ከአካባቢው ሁኔታ እና ከግንባታው ደረጃ ተመጣጣኝ የሆነ ዋጋ የዋጋ ዝርዝር ባለ 2 መኝታ (156 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 21.5 ሚሊየን ብር - 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.4 ሚሊየን ብር ባለ 2 መኝታ (150 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 20.7 ሚሊየን ብር - 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.2 ሚሊየን ብር ባለ 2 መኝታ (126 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 17.3 ሚሊየን ብር - 30% ቅድመ ክፍያ፦ 5.2 ሚሊየን ብር ️ ማሳሰቢያ፦ ይህ ዋጋ ለ 5 ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው። ቀጠሮ ይዘው ቤቱን በአካል ይጎብኙ ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦ 0937907833 #RealEstateEthiopia #AddisAbaba #Bole #Investment #ApartmentForSale #ሪልስቴት #ቦሌ #አዲስአበባ #ኢንቨስትመንት
Semi-detached duplex for sale
Luxury G+2 Fully Finished Home
G+2 fully Finished home kare= 94 salon= 2\ 1 main \1 mini dinning= 1 kitchen=2\1 modern \ 1 traditional store space available bedroom=5\ 1 master\ 4 normal bathroom=4 \ 1 master\ 3 normal parking space= big for 1 car market price= 19,000,000 negotiable on the price commission 2% place= tuludimtu\alembank road \behind wereda 13\near to main road
Self contained (single rooms) for sale
ቴምር ሪልስቴት ሳርቤት አደባባይ ሽያጭ ላይ ነን
ሳር ቤት አደባባይ ባለ 1 መኝታ በ 160,000 ብር እንደሚከራይ ያውቃሉ ቴምር ሪልስቴት ሳርቤት አደባባይ ከአዳምስ ፓቪሊየን ህንጻ አጠገብ አዲስ ሳይት ይዘንልዎት ቀርበናል ባለ 1 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 6.3 ሚሊየን ብር ብቻ ባለ 2 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 8.3 ሚሊየን ብር ብቻ ባለ 3 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 11.4 ሚሊየን ብር ብቻ ለየት የሚያደርገን በዶላርም ይሁን በኮንስትራክሽን ዕቃ ግሽበት የዋጋ ማስተካከያ አይደረግባችሁም ልብ ይበሉ ሳርቤት ላይ በዚህ ዋጋ አፓርትመንት ማግኘት አይታሰብም️ ️️ +251964199691 Temer Real Estate Temer Properties ቴምር ሪልስቴት #temerrealestate #temerproperties #AddisAbabaRealEstate #sarbetapartment #SarbetAddis
Commercial property for sale
Lafto, B+G+10 Building for Sale .....455SQM
ላፍቶ ፤ B+G+10 ህንፃ ሽያጭ ------ 455 ካ.ሜ Location ️ ላፍቶ አካባቢ የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ 50 አባወራ የሚይዝ አፓርትመንት ህንፃ ️ ስፋት: 455 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 385 ካሬ ላይ ያረፈ ️ B+G+10 ️ 3 መኝታ 11 አባወራ 115 ካሬ ️ 2 መኝታ 36 አባወራ 85 ካሬ ️ 1 መኝታ 3 አባወራ 50 ካሬ ️ 1 ስቲዲዮ 35 ካሬ ዶክመንት:- ድጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 450 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: ፎቶው ትክክለኛ የህንፃው አይደለም ። ተመሳሳይ ዲዛይን ነው። እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1689
Commercial property for sale
Gofa, B+G+6 Building for Sale.......720sqm
ጎፋ ፤ B+G+6 ህንፃ ሽያጭ ------ 720 ካ.ሜ Location ️ ጎፋ አካባቢ የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 720 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 420 ካሬ ላይ ያረፈ ️ B+G+6 ️ የከርሰምድር ውሃ አለው ️ 1.5 ሚሊዮን ብር ገቢ አለው ዶክመንት:- ድጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 250 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: ፎቶው ትክክለኛ የህንፃው አይደለም ። ተመሳሳይ ዲዛይን ነው። እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1688
Mixed-use land for sale
Bole Bulbula, Construction Land for Sale .......800SQM
ቦሌ ቡልቡላ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 18,000 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ቡልቡላ አስፓልት ዳር የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 18,000 ካሬ ሜትር ️ ፕላን ስምምነት ያለው እስከ 70 ሜትር ይፈቀዳል ️ ለሪልስቴት የተፈቀደ ️ 3 መንገድ የሚያዋስነው። ️ ፈራሽ ቤት አለው። ️ ግማሽ ካሽ ከፍሎ መቆየት ይቻላል ዶክመንት:- ኢ- ካርታ አለው። ዋጋ = 800 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Strategic Investment Analysis የወቅታዊ ገበያ ንፅፅር፦ - ቡልቡላ ዋና አስፋልት የግንባታ መሬቶች አማካኝ የገበያ ዋጋ ከ 55,000 እስከ 75,000 ብር/ካሬ ይደርሳል። - ይህ ቦታ 44,444 ብር/ካሬ (Underpriced) ። የግንባታ ከፍታና የቦታው ስትራቴጂካዊ እሴት፦ - እስከ 70 ሜትር ከፍታ (High-rise Zoning) ግንባታ የተፈቀደለት በመሆኑ፣ ከ20 በላይ ፎቆችን የያዘ Mega Project ለመገንባት ምቹ ነው። - በ3 አቅጣጫዎች መንገድ የሚያዋስነው (3-way Road Access) መሆኑ ለግንባታ ዲዛይን፣ ለተሽከርካሪዎች መግቢያና መውጫ እንዲሁም ለህንፃው ውጫዊ እይታ (Façade) የላቀ ምቾት ይሰጣል። - 50% (ግማሽ ካሽ) ከፍሎ ቀሪውን ማቆየት መቻሉ ጥሩ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1687
Commercial property for sale
Bole Skylight, G+7 Building for Sale......390sqm
Mixed-use land for sale
Kazanchis, Construction Land for Sale .......10, 000SQM
ካዛንቺስ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 10,000 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ መሃል ካዛንቺስ አካባቢ ቆንጆ ቦታ ላይ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 1ዐ,000 ካሬ ሜትር ️ ፕላን ስምምነት ያለው ️ ለሪልስቴት የተፈቀደ ️ ቆንጆ አቀማመጥ ያለው ️ ኮሪደር የተሠራለት ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 1.1 ቢሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Strategic Investment Analysis የወቅታዊ ገበያ ንፅፅር፦ - የአካባቢው መደበኛ የመሬት ዋጋ: 100,000 - 140,000 ብር/ካሬ - የዚህ ቦታ ዋጋ: 110,000 ብር/ካሬ (ከካዛንቺስ እምብርት አንጻር ተመጣጣኝና የድርድር ዕድል ያለው ነው) የስትራቴጂክ እሴትና የኮሪደር ልማት፦ - ቦታው ዘመናዊው የኮሪደር ልማት የተሠራለት መሆኑ ለታላላቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተመራጭ ያደርገዋል። የካፒታል እድገትና ዝግጁነት፦ - የፕላን ስምምነት (Pre-approved Zoning) እና ዲጂታል ካርታ ያለው በመሆኑ የቢሮክራሲና የካሳ ወጪ ያስቀራል። ማጠቃለያ፦ በመሃል አዲስ አበባ የንግድ ማዕከል ውስጥ 10,000 ካሬ ሜትር መሬት በአንድ ላይ ማግኘት እጅግ ብርቅዬ ዕድል ነው። ህጋዊ የሆነ እና ለአልሚዎች (Developers) ከፍተኛ የትርፍ ህዳግና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ታላቅ ፕሮጀክት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1685
Apartment for sale
2BDRM Luxury Apartment @megenagna Ministry of Agriculture .......124sq
መገናኛ ግብርና ሚኒስተር ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 124 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ መገናኛ ግብርና ሚኒስተር አካባቢ 3B+G+11+T ህንፃ ላይ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry , 2 Balcony ️ ስፋት: 124 ካሬ ሜትር ( 106sqm- net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ በመገጠም ላይ ያሉ 2 ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ , ጂም , አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ️ ቤቱ ወንዝ ዳር (River side view) ያለው ነው ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው ( በመተካካት) 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 14,260,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 65,000 ብር/ወር Gross Yield: 5.47% ንፅፅር፦ የአካባቢው: 120k-135k/ካሬ የዚህ ቤት: 115,000 ብር/ካሬ (Affordable Price) ማጠቃለያ፦ ቤቱ መገናኛ ግብርና ሚኒስቴር አካባቢ መገኘቱ፣ የ River side view ያለው መሆኑ እና በህንፃው ላይ ጂም መካተቱ ለኪራይ ተመራጭ ያደርገዋል። ዋጋው ከአካባቢው አንጻር ቅናሽ በመሆኑ የ 5.47% Gross Yield የተረጋጋ የኪራይ ገቢና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1683
Residential land for sale
500 M² Land with Asphalt Access -- Kotebe Kidane Mihret
Land for sale -- kotebe kidane mihret, addis ababa a prime 496 m² plot of land is available for sale in the highly desirable Kotebe Kidane Mihret area, Yeka Sub-City, Addis Ababa. Asphalt road access Excellent location Water and electricity available Suitable for residential or investment purposes Good neighborhood and easy transportation access Clean and ready for transfer Price: 45,000,000 Etb For more information or to arrange a visit, please contact the owner.
Apartment for sale
Semit Cambridge, Luxury Apartment........187sqm
ሰሚት ካምብሪጅ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 187 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያ ፣ ️ ስፋት: 187 ካሬ ሜትር ( 156sqm-net) ️ 7ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ጀኔሬተር ፤ የእንግዳ መቀበያ ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የውሃ ታንከር ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ማስታወሻ ፦ ሊፍቱ ለጊዜው ስለማይሠራ ዋጋው እድቀንስ ምክንያት ሁኗል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 17 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 60k ብር/ወር Gross Yield: 4.24% (መካከለኛ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 115k-130k/ካሬ የዚህ ቤት: 90.9k ብር/ካሬ (ቅናሽ ነው) ማጠቃለያ፦ ለጊዜው ሊፍቱ ባለመስራቱ መጀመሪያ ፈታኝ ቢሆንም፣ ዋጋው ከገበያው ቅናሽ በመሆኑ ሊፍቱ ሲጠገን ፈጣን የዋጋ ጭማሪ የሚያገኝ አዋጭ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1672
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment with Digital Map and Affordable Price
የተናጠል ካርታ ያለቀለት አፓርትመንት ቤት ለሽያጭ !! ባለ 3 መኝታ 139 ካሬ በ 13.2 ሚሊዮን ጠቅላላ ክፍያ የተናጠል ካርታ ያለው በወለል 4 አባወራ ብቻ 2 አሳንሰር ተጠባባቂ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሃ የጋራ መገልገያ ሰፊ ቴራስ እና የስፖርት ማዘውተሪያ ሱፐር ማርኬት እና የውበት ሳሎኖች የልጆች መጫወቻ ስፍራ ለእያንዳንዱ ቤት አሳይን የመኪና ማቆሚያ እና ቻርጀር ስቴሽን ጋርቤጅ ሹተር 24/7 የካሜራ ጥበቃ ከተረከቡ በኋላ የ3 አመት ዋስትና ከ 30% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመክፈል ቀሪውን ያለምንም የዋጋ ጭማሪ ቀስ ብሎ የመክፈል እድል ️ ለበለጠ መረጃ 0903426104
Shop for sale
Shops in Bulgaria From Temer Realestate
ተመር ሪል እስቴት Apaartimantoota ️Piyaaasaa ️Saar Beet ️Bulgaariyaa ️Awaaree ️Ayaat Kaffaltii duraa 20% irraa eegalee Hanga hir'ina gatii 30% geessu ni argattu. Suuqii daldalaa ️Piyaaasaa ️Bulgaariyaa ️Galaan/Qaallittii fuuldura Hoteela Robikaa Gatii waliigalaa qarshii miiliyoona 2.5 irraa eegalee yookaan kaffaltii duraa qarshii kuma 500 irraa eegalee. Kaffaltiin hafes mootummaa malee marsaa 10 keessatti ni kaffalama. Warri biyya alaa jirtanis iddoo jirtan irraa taatanii bitachuu akka dandeessan isin beeksifna. Odeeffannoo dabalataaf 0928739745 irratti bilbilaa. #TemerProperties #Temerrealestate #Realestatethiopia #shopforsale #firstclass #affordablehousingforall #EthiopianRealEstate #bulgaria #sarbet
Mixed-use land for sale
Bole -Dembel Gazebo, Construction Land ...........1100SQM
ቦሌ - ደምበል ጋዜቦ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 1100 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ደንበል ጋዞቤ አካባቢ ከ አስፓልት 20 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ መሃል ከተማ ቆንጆ ቦታ ️ ስፋት: 1100 ካሬ ሜትር ️ ቆንጆ አቀማመጥ ያለው ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 90 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ፦ ለቅንጦት መኖሪያ አፓርትመንት ወይም ለቢሮ/ንግድ ህንፃ ፍጹም ምቹ። ንፅፅር፦ የአካባቢው እውነተኛ ዋጋ: 95k-115k/ካሬ የዚህ ቦታ: 81,818 ብር/ካሬ (ከአካባቢው የገበያ ዋጋ በታች ቅናሽ ነው)። ማጠቃለያ፦ ቦታው ከአስፓልት 20 ሜትር ብቻ የራቀ ሆኖ በካሬ 81,818 ብር መቅረቡ ከአካባቢው የወቅቱ የገበያ ክልል አንጻር ሲታይ ቅናሽ ያደርገዋል። ዋጋው ከአካባቢው ያነሰ በመሆኑና ተጨማሪ ድርድር ስላለው፣ ለአልሚዎች (Developers) ጥሩ የትርፍ ህዳግ የሚሰጥ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1668
Residential land for sale
Meskel Flower, Construction Land........607sqm
ቦሌ - መስቀል ፍላወር ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 607 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ መስቀል ፍላወር ። ከመስቀል ፍላወር ሆተል ወይም ከ አስፓልት 200 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ እስከ G+12 ድረስ የሚያስገነባ የግንባታ ፍቃድ ፕላን ስምምነት ያለው ️ ስፋት: 607 ካሬ ሜትር ️ በ ህንፃዎች መካከል ያለ ቦታ ️ አቀማመጡ ( rectangular ) የሆነ ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። እንድሁም ፕላን ስምምነት ያለው። ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ፦ በህንፃዎች መካከል በመሆኑ ለመኖሪያ አፓርትመንት (Pure Residential) ተመራጭ። ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ የልማት መሬት: 90k-125k/ካሬ የዚህ ቦታ ዋጋ: 115,321 ብር/ካሬ ። ከህንፃ ጀርባ ያለ እና የተከለለ ስለሆነ በደንብ ድርድር ይፈልጋል። ማጠቃለያ፦ ዝግጁ የፕላን ስምምነት ያለው፣ መስቀል ፍላወር መሃል ከተማ የሚገኝ እና Rectangular ቅርፅ ያለው ሆኖ እይታው በህንፃ የተሸፈነ ስለሆነ ጥሩ ድርድር ከተደረገ ለአልሚዎች ጥሩ የትርፍ ህዳግ ( Profit Margin ) ያለው ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1663
Shop for sale
Shops in Gelan
ቴመር ሪል እስቴት -- ለሽያጭ የቀረቡ ሱቆች በቃሊቲ (ገላን) የሚገኝ ሰፊና ዘመናዊ ሞል 09-28-73-97-45 የቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ 2.5 ሚሊዮን ብር -- 23.5 ካሬ ሜትር ቅድመ ክፍያ፡ 500,000 ብር -- 4ኛ ፎቅ 2.6 ሚሊዮን ብር -- 26.8 ካሬ ሜትር ቅድመ ክፍያ፡ 600,000 ብር -- 3ኛ ፎቅ 2.8 ሚሊዮን ብር -- 26.8 ካሬ ሜትር ቅድመ ክፍያ፡ 800,000 ብር -- 2ኛ ፎቅ 3.2 ሚሊዮን ብር -- 26.4 ካሬ ሜትር ቅድመ ክፍያ፡ 1.2 ሚሊዮን ብር -- 1ኛ ፎቅ 4.3 ሚሊዮን ብር -- 16 ካሬ ሜትር ቅድመ ክፍያ፡ 1.8 ሚሊዮን ብር -- መሬት ወለል 4.5 ሚሊዮን ብር -- 26 ካሬ ሜትር ቅድመ ክፍያ፡ 2 ሚሊዮን ብር 6.9 ሚሊዮን ብር -- 24 ካሬ ሜትር ቅድመ ክፍያ፡ 3 ሚሊዮን ብር ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ፦ +251 9-28-73-97-45
Apartment for sale
Megenagna Top View, Luxury Apartment .......160SQM
መገናኛ Top View ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 160 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ በአድሱ ጫካ ቤተመንግሥት አጠገብ ከብሪትሽ ኤምባሲ ከፍ ብሎ የካ ተራራ ላይ ከዲያስፖራ አደባባይ ወደ አድሱ ቤተ መንግስት በሚወስደው መንገድ G+4 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store ️ ስፋት: 160 ካሬ ሜትር ( 145sqm-net) ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለ 4 ቤቶች የሚበቃ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ የውሃ ታንከር ፣ አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት ️ ሙሉ አዲስ አበባን የሚያሳይ ድንቅ እና ያልተሸፈነ እይታ (Top View) አለው ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾አከፋፈል:- ካሽ ባንክ ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 180k/በወር ግብር: 353,400 ብር/ዓመት Gross Yield: 10.29% Appreciation: 15%-20%/ዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው: 140k-165k/ካሬ የዚህ ቤት: 131,250 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ባንክ የሚፈቅድና ከአካባቢው ዋጋ በታች በመሆኑ እጅግ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (Excellent Gross Yield) እና ፈጣን የዋጋ ዕድገት የሚያስገኝ ምርጥ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1662
Showing 3,501–3,520 of 4,280 properties
Frequently asked questions
The average price of furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Addis Ababa is Br 21,000,000.
The price of the most expensive furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Addis Ababa is Br 800,000,000.
The price of the cheapest furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Addis Ababa is Br 800,000.
There are 4,280 available furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.