House for sale
Luxury B+G+2 Villa House
ቦሌ ፡ 24 B+G+2 ቅንጡ ቤት ሽያጭ ------ 200 ካ.ሜ Location: ቦሌ -24 በሚባለው ሰፈር DHL Office አካባቢ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 5 መኝታ , 5 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያው , Living room , 2 Kitchen , gym , Recreation room , ️ ስፋት: 200 ካሬ ሜትር ( 165sqm on title deed ) ️ ለ 2 መኪና ማቆሚያ ቦታ ️ መሃል ከተማ Prime location በአሁኑ ሰአት 400,000 ብር ተከራይቷል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 65 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ፦ 400,000 ብር/ወር ( Currently rented ) Gross Yield፦ 7.38% Gross Payback፦ 13.5 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ 24 ዋና መሃል ከተማ (Prime Location) መገኘቱ እና በአሁኑ ወቅት በ 400,000 ብር የተከራየ መሆኑ ጠንካራ የ 7.38% Gross Yield የሚያስገኝ ሲሆን፣ የወደፊቱን የኪራይ ጭማሪ ግምት ውስጥ ሳናስገባ እንኳ አጭር የመዋዕለ ነዋይ መመለሻ ጊዜ (13.5 ዓመታት) ያለው እጅግ ሳቢ የኢንቨስትመንት ንብረት ያደርገዋል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1759