Apartment for sale
Bet Shiyach
ጌት አስ ሪልእስቴት በፍጥነቱና በጥራቱ የሚታወቀው ጌት አስ ሰሚት 72 በሚገኘው ሳይታችን የቤት አማራጮችን በካሬ አማራጭ፣ ከረጂም የአከፋፈል ጊዜ ፣ ከታላቅ የበዓል ቅናሽ ጋር ይዞላችሁ ቀርቧል፡፡ 100% ያለቁ ቤቶች ባለ2&3 መኝታ ከ121-150 ካሬ ፣ 60% ከፍለው ቀሪውን እየኖሩ ሚከፍሉት ፣ በ6ወር ሚረከቡት ፣ ከ154-164 ፣ በ1 እና በ2 ዓመት ውስጥ የሚረከቡት ፤ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ፣ ከ109-150 የካሬ አማራጮች አቅርቦአል። እርስዎ ቤትዎን በጊዜ መረከብ ከፈለጉ ጌት-አስን ምርጫዎ ያድርጉ ስንል 100% እርግጠኛ ሁነን ነው ፡፡ +251926173439 ይደውሉ