Apartment for sale
Apartment for sale
4 Bedroom Apartment
About this property
ሳር ቤት ፡ መቻሬ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 224 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በብዙ የውጪ ዜጎች ተመራጭ በሆነው ሳር ቤት (መቻሬ ፊት ለፊት እና ከካናዳ ኤምባሲ አጠገብ) በሚገኝ G+15 ሆኖ በተገነባ ቅንጡ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 4 መኝታ , 4 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Salon , 2 Kitchen , ( Modern and Traditional Kitchen ) Store , Laundry , Terrace
- ስፋት: 224 ካሬ ሜትር (191sqm- net )
ህንፃው ፦ በወለል 4 ቤቶችን የያዘ ሲሆን፣ ፀሐይ መውጫ ጎን ላይ የሚገኝ፣ በጣም ሰፊ ክፍሎች ያሉት፣ አስደናቂ እይታ ያለው እና ጥራት ያለው አጨራረስ የተደረገለት ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች፡
- 2 ሊፍቶች
- 24/7 ጥበቃ
- የከርሰ ምድር ውሃ
- ተጠባባቂ ጄኔሬተር
- የመኪና ማቆሚያ
- ጂም (Gym)
- ስፓ (Spa)
- ጃኩዚ (Jacuzzi)
- የሚያምር የጋራ ሰገነት (Terrace)
አፓርትመንቱ አሁን ላይ በወር $3,000 usd (~462,000 ብር) ተከራይቶ ገቢ በማስገኘት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ለመኖሪያም ሆነ ለከፍተኛ ኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ዋጋ = 50 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Interior & Finishing
Power & Utilities
Security & Safety
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Lideta
More apartments for sale in Lideta
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
Apartment for sale
"3 Bed Room Apartment"
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.