Ethiopia Property Centre

Apartments for Sale in Bole, Addis Ababa

There are 1,055 apartments for sale in Bole. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

721–740 of 1,055 properties for sale

Featured
Br 26,000,000

Apartment for sale

3 Bedromms Apartement for Sake@bole Bulbula

አፓርትመንት ክራይ ቦሌ ቡልቡላ በሪል እስቴት ግቢ ዉስጥ 171ካሬ 3 መኝታ 3 መታጠብያ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠብያዉ ላዉንደሪ ክፍል 3ኛ ፎቅ ላይ ዋጋ:26,000,000 2% ኮሚሽን 0938413839

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Toilets
Addis Property Marketing
Featured
Br 16,845,000

Apartment for sale

Elegant 3 Bedroom Apartment

በ 6 ወር ጊዜ ዉስጥ ሚረከቡት ባለ 3 መኝታ አፓርት መንት:: ሰሚት ፍየል ቤት አለፍ ብሎ Noc 72 ፊት ለፊት:: ቅድመ ክፍያ 50% ️3 መኝታ ክፍል 154, 157.7 ካሬ Store እና laundry ️የሠራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው:: ️ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ። ️ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ ውብ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው። ️አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ። ️ለሙሉ ህንፃው መጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬተር ይኖረዋል ። Regular Finished። ምንም አይነት የ ኮሚሽን ክፍያ አይጠየቁም:: ይደውሉ አሁኑኑ 0921776433 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላቺንን ይቀላቀሉ https://t.me/getapartment #realestateaddisababa #realestateinvesting #realestateadd #realestateaddisababa #ethiopia #ethiopianairlines

Semit 72, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Parking
Dagim Properties
Featured
Br 24,000,000

Apartment for sale

Fully Finished Apartment 50% Down Payment

የትነው ሙሉበሙሉ ያለቀ አፖርትመንት እየፈለጉ ያሉት በመሀል ከተማ ቦሌ ብራስ መሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ትልቅ የኢንቨስትመንት እድል በተፈጥሮ ብርሀን የተሞላ ሳሎንና የመመገቢያ ክፍል ዘመናዊ የማብሰያ ክፍል 2 ዘመናዊ አሳንስር በከፍተኛ ጥራት የተገነባ ለ ትራንስፖርት ምቹ እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች በቂ አየርና ብርሀን የሚያገኙ ምቹ እና ለተለያዪ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት gym ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ 50% ከፍለው ቤቶ ይግቡ ️0940077575️

Bole, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths
Champion
Featured
Br 14,000,000

Apartment for sale

Elegant Apartment

ጌት-አስ ሪል እስቴት 15% ከፍለዉ የቤት ባለቤት ይሁኑ!! ️አዲስ ነገር ይዘን ብቅ ብለናል ሰሚት ፍየል ቤት አለፍ ብሎ Noc 72 ፊት ለፊት ያለው እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ 1 መኝታ ክፍል 61, 65 ካሬ 2 መኝታ ክፍል 116 ካሬ 3 መኝታ ክፍል 144, 147, 150, 151 ካሬ Store እና laundry ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት መሰረት የሚከፈል:: ️የሠራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው:: ️ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ። ️ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ ውብ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው። ️አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ። ️ለሙሉ ህንፃው መጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬተር ይኖረዋል ። Fully Finished ለሚፈልግ አለ ። ምንም አይነት የ ኮሚሽን ክፍያ አይጠየቁም:: ይደውሉ አሁኑኑ 0921776433 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላቺንን ይቀላቀሉ https://t.me/getapartment #realestateaddisababa #realestateinvesting #realestateadd #realestateaddisababa #ethiopia #ethiopianairlines

Semit 72, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Parking
Dagim Properties
Featured
Br 15,500,000

Apartment for sale

140M2 Apartemnet for Sell Bole Bulbula Enyi Compound

አፓርትመንት ሽይጭ ብልብላ እንይ ሪልአስቴት ኮምፓዉነድ ዉስጥ 140 ካሬ 3 መኝታ ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ኪችን ካቢኔት ቁምሳጥን 3ኛ ፎቅ ላይ አሪፍ እይታ ያለዉ ግቢ ያለዉ ምርጥ መንደር ዋጋ:15,500,000ብር 0938413839 2% ኮሚሽን

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths
Addis Property Marketing
Featured
Br 100,000

Self contained (single rooms) for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

Luxury standard apartments for sale around Bulbula in front of the main road. The apartment has 3 bedrooms and there are only 3 houses in a floor and all houses have maids room. Price: 100,000 per meter square የቅንጦት ደረጃውን የጠበቀ ባለ 3 መኝታ የሚሸጥ አፓርትመንት ዋጋ:100,000 በካሬ 164, 183, 187 ካሬ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል እና መታጠቢያ ያለው በወለል 3 ቤት ብቻ ግማሽ ክፍያ ብቻ መክፈል እና ግማሹን ሲጠናቀቅ ጊዜ መክፈል ይችላሉ ሙሉ ለሚከፍል ቅናሽ አለው የባንክ ብድር አመቻችተናል በ 4ወር ዉስጥ ሙሉበሙሉ የሚጠናቀቅ ለተጨማሪ መረጃ ወይም ቤቱን ለመጎብኘት

Bulbula, Bole, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 1 Parking 187 sqm
Beton Brokerage
Featured
Br 23,000,000

Apartment for sale

Fully Finished Apartment Around Bole Brass

Luxury affordable life is awaiting for you teracce and meeting hall *gym *beautiful living and dining room with natural light *fully finished apartment *enjoy beautiful sunrise and breathtaking views from the comfort of your owen apartment For site visit and ingormation call 0940077575

Bole, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths
Champion
Featured
Br 17,500,000

Apartment for sale

3 Besroom Apartment for Sell@bole Bulbula

አፓርትመንት ሽያጭ በቦሌ ብልብላ 147ካሬ 3 መኝታ 3 መታጠብያ ስቶር እና ላዉንደሪ ሙሉ በሙሉ ፊንሽድ በወለል 4 ቤት የጋራ መገልገያዎች: 2 ሊፍት ሪሰፕሽን ኤርያ 2ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ መጠባበቂያ ጄነሬተር ከርሰምድር ዉሀ ቴራስ ጂም ኮፊ ሾፕ እና ሱፐር ማርኬት ሴኪዉሪቲ ካሜራ ከቦሌ ኤርፖርት በ5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ካርታ የተዘጋጀለት ድንቅ አፓርትመንት ዋጋ:17,500,000ብር ውስን ድርድር ለትክክለኛ ገዚዎች 2% ኮሚሽን ገዢ ይከፍላል 0938413839 0911113349

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Toilets 1 Parking
Addis Property Marketing
Featured
Br 14,000,000

Apartment for sale

1, 2 and 3 Bedroom Apartment

ጌት-አስ ሪል እስቴት 15% ከፍለዉ የቤት ባለቤት ይሁኑ!! ️አዲስ ነገር ይዘን ብቅ ብለናል ሰሚት ፍየል ቤት አለፍ ብሎ Noc 72 ፊት ለፊት ያለው እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ 1 መኝታ ክፍል 61, 65 ካሬ 2 መኝታ ክፍል 116 ካሬ 3 መኝታ ክፍል 144, 147, 150, 151 ካሬ Store እና laundry ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት መሰረት የሚከፈል:: ️የሠራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው:: ️ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ። ️ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ ውብ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው። ️አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ። ️ለሙሉ ህንፃው መጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬተር ይኖረዋል ። Fully Finished ለሚፈልግ አለ ። ምንም አይነት የ ኮሚሽን ክፍያ አይጠየቁም:: ይደውሉ አሁኑኑ 0921776433 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላቺንን ይቀላቀሉ https://t.me/getapartment #realestateaddisababa #realestateinvesting #realestateadd #realestateaddisababa #ethiopia #ethiopianairlines

Semit 72, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 1 Parking
Dagim Properties
Featured
Br 18,260,000

Apartment for sale

Apartement for Sell Bole Bulbula

አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል በቦሌ ብልብላ 85% የደረሱ በ6 ወር የሚረከቡት በወለል 3 ቤት ብቻ ባለ 3 መኝታ ቤቶች 164ካሬ 183ካሬ 187ካሬ 2 ማብሰያ(ዘመናዊ እና ባህላዊ) የሰራተኛ መኝታ የእንግዳ መታጠብያ ሁሉም ቤቶች በረንዳ እና በቂ ብርሀን የሚያገኙ ሊፍት ፓርኪንግ ጂም የአስተዳደር ቢሮ ካርታ የወጣላቸዉ ሙሉ ፊንሽንግ የሚሰራላቸዉ ቤ+ግ+10 21 አባወራ ብቻ የሚኖርባቸዉ 0938413839

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Toilets
Addis Property Marketing
Featured
Br 14,500,000

Apartment for sale

3bedrooms Apartement for Sell@figa 151M2

አፓርትመንት ሽያጭ በፊጋ 151ካሬ 3 መኝታ 2መታጠብያ 2 ኪችን የሰራተኛ መኝታ ከነ መታጠብያ ካርታ የወጣለት 9ኛ ፎቅ በወለል 2 ቤት ሊፍት እና ፓርኪንግ ዋጋ:14,500,000ብር 2% ኮሚሽን 0938413839

Figa Summit, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Toilets
Addis Property Marketing
Featured
Br 12,000,000

Apartment for sale

3 Bedrooms Apartement for Sell 110M2@ Figa

አፓርትመንት ሽያጭ 110ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ ኪችን ላዉንደሪ እና ስቶር 6ኛ ፎቅ ዋጋ:12,000,000ብር 2% ኮሚሽን 0938413839 0911113349

Figa Summit, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths
Addis Property Marketing
Featured
Br 10,750,000

Apartment for sale

Modern 1, 2 and 3 Bedroom

ጌት-አስ ሪል እስቴት 15% ከፍለዉ የቤት ባለቤት ይሁኑ!! ️አዲስ ነገር ይዘን ብቅ ብለናል ሰሚት ፍየል ቤት አለፍ ብሎ Noc 72 ፊት ለፊት ያለው እጅግ ዘመናዊ አፓርታማ ሽያጭ 1 መኝታ ክፍል 61, 65 ካሬ 2 መኝታ ክፍል 116 ካሬ 3 መኝታ ክፍል 144, 147, 150, 151 ካሬ Store እና laundry ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት መሰረት የሚከፈል:: ️የሠራተኛ ክፍል ከነ መታጠቢያው:: ️ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና በቂ አየር ያገኝሉ ። ️ሁሉም ቤቶች ዘላቂ የሆነ ውብ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው። ️አሳንሰር ወይም (elevator ) አለው ። ️ለሙሉ ህንፃው መጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬተር ይኖረዋል ። Fully Finished ለሚፈልግ አለ ። ምንም አይነት የ ኮሚሽን ክፍያ አይጠየቁም:: ይደውሉ አሁኑኑ 0921776433 ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላቺንን ይቀላቀሉ https://t.me/getapartment #realestateaddisababa #realestateinvesting #realestateadd #realestateaddisababa #ethiopia #ethiopianairlines

Semit 72, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths
Dagim Properties
Featured
Br 13,000,000

Apartment for sale

Apartment

የትኛውን ልምረጥ ወይስ ሁሉንም ብለው ለምርጫ የሚፈተኑባቸው አስደናቂ የመኖርያ ወይም የኢንቨስትመንት አማራጭ ቤቶች ከሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ እነሆ በረከት! ቦሌ መስቀልፍላወር አፓርትመንት፦ በከተማው እምብርት በመስቀልፍላወር ቦሌ፣ በከተማ መሀል ሆነው ከከተማ ግርግር የተረጋጋ ማምለጫ የሚሰጥ ስፍራ ላይ የሚገኝ። በሰገነቱ ላይ ከአስደናቂ እይታዎች ጋር ፣ ️ባለ 153 እና 167 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና ተጨማሪ ምቹ አገልግሎቶች ጋር፤ ️በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ️ዋጋ በካሬ 109,000 ብር ብቻ ። ግራንድ አፓርትመንት፦ በዘመነው በደመቀው ሰፈር ቦሌ መስቀልፍላወር የሚገኝ፣ በ1,170 ካሬ የተንጣለለ ግንባታ፣ የኪነ-ህንፃ ባለሙያዎቻችን የተጠበቡበት እንከን የማያገኙበት ዲዛይን፣ በወለል ሶስት ሊፍት፣ ሶስት ወለል የመኪና ማቆሚያ፤ ️ባለ 123 እና 156 ካሬ ባለ ሁለት እና ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና ተጨማሪ ግሩም አገልግሎቶች ጋር፤ ዋጋው አቅም የማይፈታተን፤ ️በ36 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ️ዋጋ በካሬ ከ108,000ብር ብቻ ሳርቤት ቫቲካን ታወር፦ በተመራጩ የከተማችን ገነት በሳርቤት ከቫቲካን ኤምባሲ እና ከካናዳ ኤምባሲ በ50 ሜትር ርቀት። አምስት ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው፣ በወለል አራት ሰፋፊ ቤቶች፤ ለአራት ቤት ሶስት ሊፍት፣ ሶስተኛው ወለል እጅግ ሰፊ የጋራ መጠቀሚያ ኮሚዩናል ያለው፣ የቀደሙ ስራችንን የጎበኙ ደንበኞች እንዲህም መገንባት ይቻላል ብለው የመሰከሩለት፣ ️ባለ ሁለት መኝታ 164 ካሬ እና ባለ ሶሰት መኝታ 210፣ 214 እና 215 ካሬ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና ይህ ቀረሽ ከማይባሉ አገልግሎቶች ጋር፤ ️በ36 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ለቡ ግሪንላንድ አፓርታማዎች፦ ሰላም በሰፈነበት በተረጋጋው ውብ መንደር ለቡ ለአኗኗር የሚመኙት ፍጹም ምርጫ፤ በሚያስደንቅ የከተማ እይታዎች ተከበው የሚኖሩበት ሰገነት፣ 6,100 ካሬ ግቢ ውስጥ የተገነባ አፓርታማ ነው የተንጣለለ ቪላ የሚያስብል የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራ፣የእንግዳ መኪና ማቆምያ፣ 620 ካሬ የተንጣለለ የጋራ አዳራሽ ያለው። ️ባለ 183፣ 192 እና 194 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና መፀዳጃ ከተጨማሪ ምቹ አገልግሎቶች ካካተተ ግቢ ጋር፤ ️በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ️ዋጋ በካሬ 82,000 ብር ብቻ ። የትኛውንም የኛን አፓርታማ ቢመርጡ፣ ለቅንጦት ኑሮ ለእርሶ ምርጡን እንደምንሰጥ እርግጠኛ መሆን ይችላሉ። ግንባታችን ከፍተኛ ጥራት ያለው እና ዘመናዊነትን ያሳያል፣ ተመጣጣኝ የመጀመሪያ ቅድምያ ክፍያ ባልነው ጊዜ እናስረክባለን ያስረከብናቸውም ምስክሮቻችን ናቸው ሊያመልጦት የማይገባ ግሩም የኢንቨስትመንት እድል በምቾት ከፍተኛውን ደስታ ከኛ ይግዙ። ዛሬ ይምጡ እና የህልምዎን ህይወት መኖር ይጀምሩ! በስልክ ቁጥር 0940077575 ይደውሉ፤

Bole, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths
Champion
Featured
Br 27,000,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment Units

Wake up to stunning views of the city from your own two-bedroom apartment!! This spacious and beautifully appointed apartment is located in the heart of the city, with easy access to all that it has to offer. The open-concept living and dining area is perfect for entertaining, and the kitchen is equipped with top-of-the-line kitchen materials. The master bedroom features a private balcony, while the second bedroom is perfect for guests or a home office. This is the perfect place to call home. Spacious two-bedroom apartment Stunning views of the city Central location Easy access to amenities Fully equipped kitchen Washer and dryer in unit Two-car parking spot Contact us today to schedule a viewing. We can't wait to show you this amazing apartment!

Airport Road, in Front of Bole Printing Press (ቦሌ ማተሚያ), Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 3 Toilets 2 Parking
Cityview Addis
Featured
Br 11,500,000

Apartment for sale

2 Bedroom Apartments

በመሀል ቦሌ ላይ በ 20 % ቅድሚያ ክፍያ እና ቀሪውን በረጅም ግዜ ክፍያ የቤቶች ስፋት፡- ባለ 2 መኝታ 126.9 ካሬ 124.9 ካሬ ባለ 3 መኝታ 147.6ካሬ ከተሟውን የሚቃኙበት ውብ ሰገነት ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ። በየቀኑ ዋጋው የተሻለ ትርፍ ያለው በወለል (በፍሎር) ከ3ቤቶች ብቻ ያሉት አውቶማቲክ ጀነሬተር የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) 2 basement

Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 1 Parking
Hidaya
Featured
Br 24,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment

️️ሙሉ በ ሙሉ ያለቁ አፓርትመንቶችን ባለ 3 መኝታ ፊጋ መብራት ጋር በ መሸጥ ላይ እንገናኛለን:: ️198 ካሬ ️አሳንስር/lift የተገጠመለት ️በቂ የ መኪና ማቆሚያ ያለው ️በ ፍሎር 2 አባወራ ብቻ ️ጥራታቸውን የጠበቁ መልሰው ለመሸጠም ሆነ ለማከራየት የሚሆኑ አፓርትመንቶች ይዘንሎት ቀርበናል:: ️️ የባንክ አማራጭ ከ 25/75 ጀምሮ አለን ምንም አይነት የ ኮሚሽን ክፍያ አይጠየቁም:: ለበለጠ መረጃ ይደዉሉልን ️️0921776433

Figa Mebrat, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Parking
Dagim Properties
Featured
Br 17,450,000

Apartment for sale

Fully Finished 3 Bedroom

ሰሚት 72 ️ ባለ3 መኝታ ቤቶችን የያዘ እጅግ ቅንጡ አፓርታማ በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል። ️ በ 40% ቅድመ ክፍያ ባለ3 መኝታ 169 ካሬ 188 ካሬ 203 ካሬ አፓርታማው የሚያካትታቸው 1100 ካሬ ላይ ያረፈ 2B+G+12 ህንፃ ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ( Reserved Basement ) 3 የራሳቸው ኤሌክትሪካል ጀነሬተር ያላቸው አሳንሰሮች ኪችን ካብነት, ቁምሳጥን እና የባኞ ቤት እቃዎች ሚያጠቃልል የከርሰ ምድር ውሃ የተቆፈረለት እንዲሁም የውሃ ታንከሮች ያሉት በእያንዳንዱ ወለል የደህንነት ካሜራ ( CCTV ) የተገጠመላቸው ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( Garbage shooter ) እያንዳንዱ ቤት ስቶርና ላውንደሪን እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ ለእያንዳንዱ ቤት የአየር መቆጣጠርያ ዘዴ የተገጠመለት የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም 3ተኛ ወለል ሙሉ ዘመናዊ ጂምናዚየም 4ተኛ ወለል ሙሉ የስፓ አገልግሎት መስጫ ️ 0921776433

Semit 72, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Parking
Dagim Properties
Featured
Br 8,500,000

Apartment for sale

2bedrooms Apartement for Sell@figa

አፓርትመንት ሽያጭ በፊጋ 84ካሬ 2 መኝታ 2 መታጠብያ open ኪችን ካቢኔት እና ቁምሳጥን አልተገጠመለትም 5ኛ ፎቅ ዋጋ:8,500,000ብር 2% ኮሚሽን 0938413839

Figa, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths
Addis Property Marketing
Featured
Br 18,000,000

Apartment for sale

Apartement for Sell @bole Bulbula

አፓርትመንት ሽያጭ ጀምረናል በቦሌ ብልብላ 85% የደረሱ በ6 ወር የሚረከቡት በወለል 3 ቤት ብቻ ባለ 3 መኝታ ቤቶች 164ካሬ 183ካሬ 187ካሬ 2 ማብሰያ(ዘመናዊ እና ባህላዊ) የሰራተኛ መኝታ የእንግዳ መታጠብያ ሁሉም ቤቶች በረንዳ እና በቂ ብርሀን የሚያገኙ ሊፍት ፓርኪንግ ጂም የአስተዳደር ቢሮ ካርታ የወጣላቸዉ ሙሉ ፊንሽንግ የሚሰራላቸዉ ቤ+ግ+10 21 አባወራ ብቻ የሚኖርባቸዉ 0938413839

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths
Addis Property Marketing

Showing 721–740 of 1,055 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of apartments for sale in Bole, Addis Ababa is Br 22,500,000.

The price of the most expensive apartments for sale in Bole, Addis Ababa is Br 65,000,000.

The price of the cheapest apartments for sale in Bole, Addis Ababa is Br 90,000.

There are 1,055 available apartments for sale in Bole, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.