Commercial property for sale
Shop for Commercial
Shop for sale መገናኛ ፡ 24 ሱቅ ሽያጭ ------ 58 ካ.ሜ (38sqm-net) Location: ከ24 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ በተገነባ ዘመናዊ G+8 እና በወለል 5 ሱቆች ባለው ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የሱቁ ዝርዝር መረጃ ️ 2ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ ️ ስፋት: 58 ካሬ ሜትር (38sqm-net) ️ ህንፃው ፦ ሊፍት፣ ፓርኪንግ፣ ጀነሬተር፣ 24/7 ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳዳሪ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ 50% ዋጋ = 8 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1742