Ethiopia Property Centre

Property for Sale in Bole, Addis Ababa

There are 1,529 flats, houses, land and commercial properties for sale in Bole as of 24 Aug 2026, with an average price of Br 24.6M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

1,421–1,440 of 1,529 properties for sale

Br 4,200,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury Apartments at Merkel Flower

80% finished luxurious apartments at Bole Merkel flower. -located at Bole Merkel flower -Ground plus fifteen including - three bedroom apartments -24 hours electric city -Heavy duty Generator -wide elevator -CCTV Security -spectacular views for site visit +251924043348 Zelalem Leykun Sales consultant

Bole, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 8900 sqm
Temer Real Estate
Br 31,000,000

Apartment for sale

Urgent Discount Until July 30

Who need such 100% finished luxury Appartment at the heart of Bole?! - Wello Sefer behind Mina Mall - B+G+7 - Fully Finished - Tittle Deed ready - ready to live - 2&3Bed Room - 157&198m2( wide living& Dining area) - 2 Houses per floor - 24 hr electric city - 24 hr standby high voltage generator - wide elevtor(service+person) - 24 hr standby CCTV Security Camera - great and spectacular top veiw( more during night) - discount price until July 30,2023 - for booking and site vist, Call: +251923254077 :Ermiyas Mamo, Sales consultant. :Rise Addis Properties, Your Luxury Life Partner!

Wello Sefer Behind Mina Mall, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Rise Addis Properties
Br 16,500,000

Apartment for sale

170 M2 Three Bedrooms for Sell@ayat Sunshine Compound

ቤት እየፈለጉ ከሆነ በፍፁም እንዳያመልጦ አፓርትመንት ሽያጭ በአያት ሰንሻይን 170ካሬ 4 መኝታ ግራዉንድ ላይ 3 በረንዳ በወለል 2 ቤት ብቻ የራሱ ታንከር ከነፓንፑ ካርታ ያለዉ ዋጋ:16,500,000ብር 2% ኮሚሽን 0938413839

Ayat, Bole, Addis Ababa
5 beds 4 baths 1 toilet 1 Parking
Addis Property Marketing
Video
Br 58,000,000

House for sale

5BDRM - 6 Bathroom House at Chechnya Near Atlas

This is a very beautiful 5 bedroom House located at one of the most ideal locations in the heart of downtown Addis Abeba. Its situated near lots of Amenities such as *Banks *Grocery stores and parks *Embassies Great location to turn it into a guest house and rent the rooms out if you want as its located in the city center. At 186 sqm the House has space for a 2 car parking, it also includes a security guards quarter as well incase you need to have security on the premises. If you are interested on viewing the place or negotiating the price kindly contact Eleni at +251 904139051 and she will work with you to get that done. Great person to talk to

Bole, Addis Ababa
5 beds 6 baths 6 toilets 2 Parking
Michael Peter
Br 15,000,000

Apartment for sale

Unbelievable

#የምቾትዎ_ማረፊያ #ማራኪ_አፓርትማ የእርስዎ ፍጹም ምርጫ! ከከተማው ግርግር ያምልጡ እና ወደ ማራኪ እና ምቹ አፓርታማችን እቅፍ ይግቡ በምቹ አፓርትመንታችን ሞቅ ያለ እና የሚጋብዝ ድባብ እጅግ ሰፊ መኖሪያ ሁለት ምርጥ ኩሽና የተረጋጋ የመኝታ ክፍል ለእረፍት እና ለመታደስ *ውብ እይታ ያለው በረንዳ ሰፊ ሰገነት ለጋራ መጠቀምያ ዘመናዊ መገልገያዎች *ይህን ሁሉ በከተማው ተመራጭ እና ተፈላጊ መገኛ በካሬ 68,000 ብር ብቻ ከስድስት ወር እስከ አንድ አመት የማስረከብያ ጊዜ በወለል ሁለት አባወራ ብቻ 0940077575ይደውሉ

Ayat, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths
Champion
Br 16,000,000

Apartment for sale

Your Dream House

*were you want be *comfort ,style,safty,convince awaiting for you modern fully finished apartment #bole .near to airport *beautiful living and dining room with natural light *modern kichen *highend elvetor *terrace *meeting hall *gym *parking etc *Enjoy beautiful sunrise and breathtaking views from the comfort of your owen apartment For more information 0940077575

Bole, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 16,000,000

Apartment for sale

Fully Finished

የትነው ሙሉበሙሉ ያለቀ አፖርትመንት እየፈለጉ ያሉት በመሀል ከተማ ቦሌ መሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ትልቅ የኢንቨስትመንት እድል በተፈጥሮ ብርሀን የተሞላ ሳሎንና የመመገቢያ ክፍል ዘመናዊ የማብሰያ ክፍል 2 ዘመናዊ አሳንስር በከፍተኛ ጥራት የተገነባ ለ ትራንስፖርት ምቹ እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች በቂ አየርና ብርሀን የሚያገኙ ምቹ እና ለተለያዪ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት gym ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ እና ሌሎችም አሁኑኑ ቤቶ ይግቡ በቂ የመኪና ማቆሚያ ️0940077575️

Bole, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
$189,000

Self contained (single rooms) for sale

Affordable 2 & 3 BDRMS Apartment in Megenagna 24

መገናኛ 24 አዲስ ሳይት ሽያጭ ጀምረናል። ሳይታችን 24 ኮንዶሚኒየም 40/60 ፕሮጀክት ጋር የሚገኝ ሲሆን የንግድ ቤቶችም አሉን። እስከ 14% ቅናሽ በ አንድ አመት ውስጥ ሚረከቡት የ ሱቅ ስፋት ባለ 50 እና ባለ 100 ካሬ 30% ቅድመ ክፍያ በ 6 ዙር ሚከፈል

Megenagna 24 / Africon, Bole, Addis Ababa
3 baths 3 toilets 1 Parking 252 sqm
Jenboro Real Estate
Br 14,550,000

Self contained (single rooms) for sale

3 Bedroom Modern Apartment@ Amicha

A modern apartment which is in on going construction progress with long term payment for sale in the center of Addis, Amicha. 60% construction progress 2 years payment plan Call for more information and booking!!!

Megenaga, Amicha, Bole, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 134 sqm
Reality
Br 16,900,000

Apartment for sale

20% Down Payement Only

ቦሌ መስቀል ፍላወር አፓርትመንትስ ቤቴ ብለው የሚጠሩት ትክክለኛውን አፓርታማ እየፈለጉ ነው እንግዲያውስ መፈለግዎን ያቁሙ! በግንባታ ላይ ያሉት የቦሌ መስቀል ፍላወር ውስን አፓርትመንቶች ቀርተዋል በቦሌ መስቀል ፍላወር ዋና ቦታ ላይ የሚገኙት አፓርትመንቶቻችን የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ በድንቅ የአርክቴክቸር ፅንሰ-ሀሳብ የተዘጋጁ የመኖሪያ አፓርትመንቶች፣ ምቹ እና ሰፊ ሳሎን፣ ኩሽና መታጠቢያ ክፍሎች እና ሌሎች መገልገያዎች ለተፈጥሮ ብርሃን እና አየር ሰፋፊ መስኮቶች የሚኖሩት ሰፋፊ ደረጃ፣ ሁለት ሊፍቶች እንዲሁም ጋርቤጅ ሹት የተዘጋጀለት። ውሃ መብራት የማይቋረጥበት፤ ባለ 153, 167 እና 170 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል ጋር፤ በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ብቻ ይፍጠኑ፣ ለጉብኝት ዛሬ ያቅዱ እና ምርጥ አፓርታማዎን በእጅዎ ያድርጉ። 0940077575

Mesekel Flower, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths
Champion
Br 13,000,000

Apartment for sale

Meskelflower

ቦሌ መስቀል ፍላወር አፓርትመንትስ ቤቴ ብለው የሚጠሩት ትክክለኛውን አፓርታማ እየፈለጉ ነው እንግዲያውስ መፈለግዎን ያቁሙ! በግንባታ ላይ ያሉት የቦሌ መስቀል ፍላወር ውስን አፓርትመንቶች ቀርተዋል በቦሌ መስቀል ፍላወር ዋና ቦታ ላይ የሚገኙት አፓርትመንቶቻችን የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ በድንቅ የአርክቴክቸር ፅንሰ-ሀሳብ የተዘጋጁ የመኖሪያ አፓርትመንቶች፣ ምቹ እና ሰፊ ሳሎን፣ ኩሽና መታጠቢያ ክፍሎች እና ሌሎች መገልገያዎች ለተፈጥሮ ብርሃን እና አየር ሰፋፊ መስኮቶች የሚኖሩት ሰፋፊ ደረጃ፣ ሁለት ሊፍቶች እንዲሁም ጋርቤጅ ሹት የተዘጋጀለት። ውሃ መብራት የማይቋረጥበት፤ ባለ 153, 167 እና 170 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል ጋር፤ በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ብቻ ይፍጠኑ፣ ለጉብኝት ዛሬ ያቅዱ እና ምርጥ አፓርታማዎን በእጅዎ ያድርጉ። 0940077575

Meskelflower, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 20,000,000

Apartment for sale

Fully Finished Apartment Bole

የትነው ሙሉበሙሉ ያለቀ አፖርትመንት እየፈለጉ ያሉት በመሀል ከተማ ቦሌ መሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ትልቅ የኢንቨስትመንት እድል በተፈጥሮ ብርሀን የተሞላ ሳሎንና የመመገቢያ ክፍል ዘመናዊ የማብሰያ ክፍል 2 ዘመናዊ አሳንስር በከፍተኛ ጥራት የተገነባ ለ ትራንስፖርት ምቹ እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች በቂ አየርና ብርሀን የሚያገኙ ምቹ እና ለተለያዪ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት gym ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ አሁኑኑ ቤቶ ይግቡ ️0940077575️

Bole, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 22,000,000

Apartment for sale

Bole Fully Finished

የትነው ሙሉበሙሉ ያለቀ አፖርትመንት እየፈለጉ ያሉት በመሀል ከተማ ቦሌ መሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ትልቅ የኢንቨስትመንት እድል በተፈጥሮ ብርሀን የተሞላ ሳሎንና የመመገቢያ ክፍል ዘመናዊ የማብሰያ ክፍል 2 ዘመናዊ አሳንስር በከፍተኛ ጥራት የተገነባ ለ ትራንስፖርት ምቹ እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች በቂ አየርና ብርሀን የሚያገኙ ምቹ እና ለተለያዪ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት gym ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ አሁኑኑ ቤቶ ይግቡ ️0940077575️

Bole, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 20,000,000

Apartment for sale

Bole Fully Finished Apartment

የትነው ሙሉበሙሉ ያለቀ አፖርትመንት እየፈለጉ ያሉት በመሀል ከተማ ቦሌ ብራስ መሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ትልቅ የኢንቨስትመንት እድል በተፈጥሮ ብርሀን የተሞላ ሳሎንና የመመገቢያ ክፍል ዘመናዊ የማብሰያ ክፍል 2 ዘመናዊ አሳንስር በከፍተኛ ጥራት የተገነባ ለ ትራንስፖርት ምቹ እያንዳንዱ የመኖሪያ አፓርትመንት ክፍሎች በቂ አየርና ብርሀን የሚያገኙ ምቹ እና ለተለያዪ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት gym ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ አሁኑኑ ቤቶ ይግቡ ️0940077575️

Bole, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 13,200,000

Apartment for sale

Bole Meskel Flower

#meskel flower ቦሌ መስቀል ፍላወር አፓርትመንትስ ቤቴ ብለው የሚጠሩት ትክክለኛውን አፓርታማ እየፈለጉ ነው እንግዲያውስ መፈለግዎን ያቁሙ! በግንባታ ላይ ያሉት የቦሌ መስቀል ፍላወር አፓርትመንትስ ሰፊ እና ዘመናዊ አፓርታማዎች አሁን በሽያጭ ላይ ይገኛሉ። ️️በቦሌ መስቀል ፍላወር ዋና ቦታ ላይ የሚገኙት አፓርትመንቶቻችን የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ ️በድንቅ የአርክቴክቸር ፅንሰ-ሀሳብ የተዘጋጁ የመኖሪያ አፓርትመንቶች፣ ምቹ እና ሰፊ ሳሎን፣ ኩሽና መታጠቢያ ክፍሎች እና ሌሎች መገልገያዎች ️ለተፈጥሮ ብርሃን እና አየር ሰፋፊ መስኮቶች የሚኖሩት ️ሰፋፊ ደረጃ፣ ሁለት ሊፍቶች እንዲሁም ጋርቤጅ ሹት የተዘጋጀለት። ️ውሃ መብራት የማይቋረጥበት፤ ️ባለ 153, 164 እና 170 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል ጋር፤ ️በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ብቻ ይፍጠኑ፣ ለጉብኝት ዛሬ ያቅዱ እና ምርጥ አፓርታማዎን በእጅዎ ያድርጉ። ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!!

Meskel Flower, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 20,000,000

Apartment for sale

25% Down Payment Only

ተጀመረ የቦሌ አፓርትመንት ቤቶችን በመሀል ቦሌ (ሚሊንየም አዳራሽ 4ኛ በር ፊትለፊት) ሽያጭ ጀምረናል፤ ለቅንጡ የከተማ ኑሮ፡- -የመሀል ከተማ መኖሪያ -ልዩ ውበት እና ምቾት -የሚገርሙ የከተማ ላይ እይታዎችን፣ -ዘመናዊ ንድፎችን ወደር የለሽ የኢንቨስትመንት እድል፦ -መለኛ የኢንቨስትመንት አማራጭ -የወደፊት የፋይናንስዎን ደህንነት የሚያስጠብቁበት -የንብረት እሴቶዎ ቀጣይነት ያለው እና አስተማማኝ -ለኢንቨስትመንትዎ ልዩ ትርፍ ከገዙበት ቀን ጀምሮ የሚያገኙበት ምቹ መገልገያዎች፡- -አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መገልገያዎች -ለእርስዎ ምቾት ቅድሚያ እንሰጣለን። -ሁሉም ፍላጎቶች የሚሟሉበት ባለሁለት መኝታ እና ባለሶስት መኝታ ቤቶች ይህን ሁሉ፦ -በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ -በሰባት ዙር ምቹ አከፋፈል -በግንባታው ጥራት እና ፍጥነት የሚረኩበት 163.3 ካሬ እና 163.42 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ 177.08 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ እንደስሙ የቦሌ ጌጥ የሆነ አፓርታማ የራሶ ለማድረግ እድሉ እንዳያመልጥዎ! ቤቶን ለማየት ዛሬውኑ ያግኙን! ️0940077575️

Bole Milinum Hall, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 8,808,000

Office space for sale

Office/Shop

Office or shop Ground 40.95sqm Location bole

Bole, Bole, Addis Ababa
1 bath 1 Parking 41 sqm
Champion
Br 13,000,000

Apartment for sale

20% Down Payement

*Were you want to be *Luxury affordable life is awaiting foryou *comfort,style,convince and safty in one place *modern high end elvetor *green and beautiful teracc *24/7 power supply *parking *garbage chute *2 bed room 3 bed room *100sqm-215sqm *20%down payment , *bank credit ,location bole meskel flower,sarbet ,merkato,lebu Call0940077575

Bole, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion
Br 25,000,000

House for sale

Modern 4 Bedrooms Villa

4 bedrooms house for sale @ Goro Size - 230 msq It has got modern kitchen, maid's room, service, 2 car parking 150 msq away from z main road The price is Fixed

Goro, Bole, Addis Ababa
4 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Hello Delala
Br 13,000,000

Apartment for sale

Perfect for You

ግራንድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል 0940077575 መስቀል ፍላወር የግንባታው ደረጃ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ ምቹ በሆነ አከፋፈል ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት በ20% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች በህንፃው አናት (ሩፍ ቶፕ) ላይ 1,170ካ.ሜ ሰፊ ሰገነት ያለው አውቶማቲክ ጀነሬተር ለመኪና ማቆሚያ የሚውል 3 ወለሎች ያለው 3 ሊፍቶች እና 3 ደረጃዎች ያሉት ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ የተማከለ የዲሽ ስርዓት ያለው CCTV ካሜራ ያላቸው የደህንነት ማንቂያዎች ያሉት(የእሳት ማስጠንቀቂያ፤ እሳት አደጋ መውጫ) 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት 0940077575

Bole, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Champion

Showing 1,421–1,440 of 1,529 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of flats, houses, land and commercial property for sale in Bole, Addis Ababa is Br 24,600,000.

The price of the most expensive flats, houses, land and commercial property for sale in Bole, Addis Ababa is Br 750,000,000.

The price of the cheapest flats, houses, land and commercial property for sale in Bole, Addis Ababa is Br 160,000.

There are 1,529 available flats, houses, land and commercial property for sale in Bole, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.