Apartment for sale
It may now be rented/sold, under offer or temporarily withdrawn from the market.
Click one of the links below to see similar property.
Apartment for sale
20% Down Payement Only
About this property
ቦሌ መስቀል ፍላወር አፓርትመንትስ ቤቴ ብለው የሚጠሩት ትክክለኛውን አፓርታማ እየፈለጉ ነው እንግዲያውስ መፈለግዎን ያቁሙ! በግንባታ ላይ ያሉት የቦሌ መስቀል ፍላወር ውስን አፓርትመንቶች ቀርተዋል በቦሌ መስቀል ፍላወር ዋና ቦታ ላይ የሚገኙት አፓርትመንቶቻችን የሚከተሉትን ያካትታሉ፦ በድንቅ የአርክቴክቸር ፅንሰ-ሀሳብ የተዘጋጁ የመኖሪያ አፓርትመንቶች፣ ምቹ እና ሰፊ ሳሎን፣ ኩሽና መታጠቢያ ክፍሎች እና ሌሎች መገልገያዎች ለተፈጥሮ ብርሃን እና አየር ሰፋፊ መስኮቶች የሚኖሩት ሰፋፊ ደረጃ፣ ሁለት ሊፍቶች እንዲሁም ጋርቤጅ ሹት የተዘጋጀለት። ውሃ መብራት የማይቋረጥበት፤ ባለ 153, 167 እና 170 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል ጋር፤ በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ብቻ ይፍጠኑ፣ ለጉብኝት ዛሬ ያቅዱ እና ምርጥ አፓርታማዎን በእጅዎ ያድርጉ። 0940077575
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Affordable 1-Bedroom Apartment
Apartment for sale
3 Bedroom Condo
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Champion. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.