Interested in this property?
ቦሌ መስቀል ፍላወር አፓርትመንትስ
ቤቴ ብለው የሚጠሩት ትክክለኛውን አፓርታማ እየፈለጉ ነው እንግዲያውስ መፈለግዎን ያቁሙ!
በግንባታ ላይ ያሉት የቦሌ መስቀል ፍላወር ውስን አፓርትመንቶች ቀርተዋል
በቦሌ መስቀል ፍላወር ዋና ቦታ ላይ የሚገኙት አፓርትመንቶቻችን የሚከተሉትን ያካትታሉ፦
በድንቅ የአርክቴክቸር ፅንሰ-ሀሳብ የተዘጋጁ የመኖሪያ አፓርትመንቶች፣ ምቹ እና ሰፊ ሳሎን፣ ኩሽና መታጠቢያ ክፍሎች እና ሌሎች መገልገያዎች
ለተፈጥሮ ብርሃን እና አየር ሰፋፊ መስኮቶች የሚኖሩት
ሰፋፊ ደረጃ፣ ሁለት ሊፍቶች እንዲሁም ጋርቤጅ ሹት የተዘጋጀለት።
ውሃ መብራት የማይቋረጥበት፤
ባለ 153, 167 እና 170 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል ጋር፤
በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ብቻ
ይፍጠኑ፣ ለጉብኝት ዛሬ ያቅዱ እና ምርጥ አፓርታማዎን በእጅዎ ያድርጉ።
0940077575
Property Ref: 3073 | Added On: 01 Jul 2023 | Last Updated: 01 Jul 2023 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 2 |
Bathrooms: 2 | Total Area: 123 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Champion. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.