Interested in this property?
ተጀመረ
የቦሌ አፓርትመንት ቤቶችን በመሀል ቦሌ (ሚሊንየም አዳራሽ 4ኛ በር ፊትለፊት) ሽያጭ ጀምረናል፤
ለቅንጡ የከተማ ኑሮ፡-
-የመሀል ከተማ መኖሪያ
-ልዩ ውበት እና ምቾት
-የሚገርሙ የከተማ ላይ እይታዎችን፣
-ዘመናዊ ንድፎችን
ወደር የለሽ የኢንቨስትመንት እድል፦
-መለኛ የኢንቨስትመንት አማራጭ
-የወደፊት የፋይናንስዎን ደህንነት የሚያስጠብቁበት
-የንብረት እሴቶዎ ቀጣይነት ያለው እና አስተማማኝ
-ለኢንቨስትመንትዎ ልዩ ትርፍ ከገዙበት ቀን ጀምሮ የሚያገኙበት
ምቹ መገልገያዎች፡-
-አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መገልገያዎች
-ለእርስዎ ምቾት ቅድሚያ እንሰጣለን።
-ሁሉም ፍላጎቶች የሚሟሉበት ባለሁለት መኝታ እና ባለሶስት መኝታ ቤቶች
ይህን ሁሉ፦
-በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ
-በሰባት ዙር ምቹ አከፋፈል
-በግንባታው ጥራት እና ፍጥነት የሚረኩበት
163.3 ካሬ እና 163.42 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ
177.08 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ
እንደስሙ የቦሌ ጌጥ የሆነ አፓርታማ የራሶ ለማድረግ እድሉ እንዳያመልጥዎ! ቤቶን ለማየት ዛሬውኑ ያግኙን!
️0940077575️
Property Ref: 3054 | Added On: 26 Jun 2023 | Last Updated: 26 Jun 2023 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 2 |
Bathrooms: 2 | Total Area: 138 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Champion. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.