Detached bungalow for sale
Villa House
ቦሌ ፡ ወሎ ሰፈር ቪላ ቤት ሽያጭ ------ 350 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር (ከብራራ ታወር ጀርባ) በሚገኝ ምርጥ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው። መሬቱ ላይ ሁለት አይነት ግንባታ ሲኖር ዋናው ቤት ቩላ ሆኖ የተገነባ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ደግሞ G+1 ቪላ አለው። ቤቱ ከጭቃ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ ከሲመንት ብሎኬት የተገነባ ነው። ከሁሉም በላይ ለወደፊት ተጨማሪ ግንባታ የሚሆን የ2.8 ሜትር ቤዝመንት (Basement) ወለል ተቆፍሮለት አሁን ለግዜው ተከድሞ ነው ቪላ የተገነባበት ስለዚህ ወደፊት አፓርትመንት ህንፃ ለመገንባት የመሬት ቆፉሮውን ያስቀርልናል። የክፍሎች ዝርዝር መረጃ ️ ጠቅላላ የቦታ ስፋት: 350 ካሬ ሜትር ️ ቪላው የተገነባበት = 258 ካሬ ( Built-up ) ዋና ቪላ (180 ካሬ) - 2 bedroom, 1 family/tv room, living room + dining, 1 kitchen ሰርቪስ ካርተር (G+1) - በቀኝ ያለው (36 ካሬ) - Ground - 1 living room + bathroom + 1 storage - እላይ - 2 bedroom, 1 open closet, 1 bedroom ሰርቪስ ካርተር (G+1) - በግራ ያለው (42 ካሬ) - Ground - kitchen, maid room, bath room bedroom or ትንሺዬ living room or coffee room - እላይ - 1 living room with open kitchen + 1 bathroom ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ( Buyer Side ) ዋጋ = 65 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030