Ethiopia Property Centre

Houses for Sale in Addis Ketema, Addis Ababa

There are 2 houses for sale in Addis Ketema as of 15 Aug 2026. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Safe and Profitable Property in Addis Ababa -Ideal for Diaspora Buyers — Semen Mazegaja / Akoya Properties, Addis Ketema, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 1,494,450

House for sale

Safe and Profitable Property in Addis Ababa -Ideal for Diaspora Buyers

Akoya properties በሰሜን ማዘጋጃ ቤት ከሳሬም ሆቴል ፊት ለፊት 2B+G+18 ዘመናዊ አፓርትመንቶች 20% የተሰራ አፓርትመንት => 15% ቅድመ ክፍያ 1 መኝታ ቤት = 81 ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት = 110-116ካሬ 3 መኝታ ቤት = 130 ካሬ => የኛ አፓርታማ መገልገያዎች - አረንጓዴ ፓርክ ቦታ ለልጆች - ሬስቶራንት ፣ coffee shop - የልብስ ማጠቢያ ክፍል - ውብ እይታ ያላቸው በረንዳዎች - የከርሰምድር ውሃ - garbage shoot - መዋኛ ገንዳ - 2 ሊፍት - roof top ላውንጅ፣ event space - የስፖርት መገልገያዎች (ጂም ፣ ስፓ) - ሱፐር ማርኬት - 24/7 ዝግጁ የሆኑ ሁለት 400 mkva ጀነሬተር - የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ station - ሲሲ ቲቪ ካሜራ ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ እና ለቦታ ጉብኝት ለቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ እዲሁም ለተጨማሪ መረጃ 0913-9534-61

Semen Mazegaja / Akoya Properties, Addis Ketema, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Fitsum Amibara
Br 68,000,000

House for sale

750 SQM G+1 Building Plus Villa Located Around Addisu Gebeya

ቦታው 750 ካሬ ሜትር የሚሰፋ በአዲሱ ገበያ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን በላዩ ላይ አራት አባወራዎች የሚይዝ (እያንዳንዱ ሁለት መኝታ እና ሁለት መታጠቢያ ያለው) አንድ G+1 ፎቅ እና 11 ክፍሎች ያሉት አንድ ሰርቪስ ቤት አለው ። ከዋናው አስፋልት 60 ሜትር ብቻ ገባ ያለ ሲሆን አሁን ባለበት በወር ከ 170 ሺ ብር በላይ ገቢ ያስገባል። ቦታው ሰፊ ስለሆነ ለሁለት ለመቁረጥ(ለመክፈል) አመቺ ነው። አካባቢው አፓርትመንት ለመገንባት የተመቸ ነው። የተሟላ ህጋዊ ሰነድ አለው። እኔ ደላላ ነኝ ኰሚሽን 2% ይከፈላል። ለማየት እና ለመነጋገር በነዚህ ስልኰች ይደውሉልን፤ ማሳሰቢያ፣ ህጋዊ ያልሆነ ቤት አናሻሽጥም። ህንጻ፤ሆቴል፤አፓርታማ ለመገንባት ምቹ ቦታ ህንጻዎች፤ሆቴሎች፤ እና አፓርታማወዎች ተገንብተው የሚገኙበት አካባቢ ስፋት፡ 750ካ.ሜ አድራሻ፡ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ አዲሱ ገበያ ከዋና አስፋልት 60 ሜትር ብቻ ገባ ያለ ዋጋ፡ 68 ሚሊዮን ብር 2% ኮሚሽን House for sale Very attractive area to build apartments Area: 750 sqm Address: Around Addisu Gebeya Price: 68 Million Commission: 2%

Located Around Addisu Gebeya, Addis Ketema, Addis Ababa
8 beds 8 baths 1 toilet 4 Parking
Natnael Eilu

Showing 1–2 of 2 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 2 available houses for sale in Addis Ketema, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.