Ethiopia Property Centre

Mixed-use land for sale

Construction Land

Merkato Sebategna, Addis Ketema, Addis Ababa
Br 40,000,000
#106-33 12 Aug 2026
WhatsApp
950 m² Plot size
Mixed-use Property type

About this property

  መርካቶ  ፡ አማኑኤል   የግንባታ ቦታ  ሽያጭ ------ 950 ካ.ሜ  Location:  ከ መርካቶ 7ኛ ወደ አማኑኤል የሚወስደውን አስፓልት የያዘ ቆንጆ ቦታ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️  አስፓልት ፊት ለፊት  የሆነ የድሮ ፈራሽ ቤት ያለበት ቆንጆ ቦታ ️ ስፋት: 950 ካሬ ሜትር ️  የግንባታ ፍቃድ እና የስራ ፍቃድ ያለው ️  ለቅይጥ ህንፃ ( Mixed Use Building ) ተመራጭ ቦታ ️  ማስታወሻ ፦ የኮሪደር ስጋት የለበትም። መንገዱን ለማስፋት ከፊት ለፊቱ ያሉት ቤቶች ስለሚፈርሱ ቦታው አስፓልት ዳር  ይሆናል። ዶክመንት:-   ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ /  ባንክ በገዥ በኩል   ዋጋ =  40 ሚሊዮን  ብር። ድርድር አለው።  ኮሚሽን: 2%   ለስራ ቦታ መከራየት የሚፈልግ ካለም ኪራይ = 200,000 ብር ይከራያል። Land & Development Analysis የቦታው የካሬ ዋጋ፦ 42,105 ብር/ካሬ የአካባቢው ዋጋ  በመርካቶ/አማኑኤል አስፓልት የያዘ የመሬት ዋጋ በአማካይ ከ 60,000 -- 90,000+ ብር/ካሬ ። ከገበያ ዋጋ በታች የቀረበ (Undervalued Investment) ነው። ማጠቃለያ፦ ቦታው በመርካቶ የንግድ ማዕከል  በጥሩ ዋጋ የቀረበ አጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ Capital Appreciation የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት እድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦  በቀጠሮ   +251939703030 Code1762

Property details

Reference ID #106-33
Listed by Nexus Property Marketing
Property type Mixed-use Land
Listing status Mixed-use land for sale
Plot size 950 m²
Built-up area 950 m²

Disclaimer

The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.