Apartment for sale
Apartment for sale
Jacros, Luxury Apartment .......136SQM
About this property
ጃክሮስ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 136 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ጃክሮስ መብራት አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያ ፣ ️ ስፋት: 136 ካሬ ሜትር ( 115sqm-net) ️ 4ኛ እና 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ 2 ლიፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ የልጆች መጫወቻ ( Daycare ) ፣ የቅርጫት ኳስ ሜዳ ፣ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት ️ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 20.4 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 80,000 ብር/ወር ግብር: 123,900 ብር/ዓመት Gross Yield: 4.71% (መካከለኛ የኪራይ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 145k-175k/ካሬ የዚህ ቤት: 150,000 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ዋጋው ከጃክሮስ አካባቢ አንጻር ተመጣጣኝ ሲሆን፣ ካሉት የቅንጦት አገልግሎቶችና ለቦሌ ካለው ቅርበት አንጻር ጥሩ የሚባል ነው። የኪራይ ተመላሹ መካከለኛ ቢሆንም፣ ከፍተኛ የረጅም ጊዜ የዋጋ ዕድገት ያስገኛል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1667
Property details
Similar properties in Addis Ketema
More apartments for sale in Addis Ketema
Apartment for sale
Real Estate Houses in a Prile Location
Mini flat for sale
Best 100 % Full Finshed Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.