Ethiopia Property Centre
CMC Figa, Apartment .......47SQM — CMC Figa Flintstone Realestate, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 5,500,000

Apartment for sale

CMC Figa, Apartment .......47SQM

CMC ፊጋ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 47 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሲ.ኤም.ሲ ፊጋ አካባቢ በፊሊንቲስቶን በተገነባ የመኖሪያ መንደር ውስጥ G+4 ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ ፣ 1 መታጠቢያ ፣ Closed Kitchen ፣ ️ ስፋት: 47 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ። ️ በአንድ ፎቅ 4 ቤቶች ብቻ ስለሚኖሩበት ጸጥታው ለመኖሪያ ምቹ ነው። ግቢው በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ አሉው ። ማስታወሻ 1 ፦ የአንድ አመት የኪራይ ውል ቤቱን የሚሰጡት ሰው ይፈልጋሉ። ማስታወሻ 2 ፦ ቶሎቶሎ ስለሚሸጡ የተጠቀምነው ቪዲዮ ተመሳሳዩን ከዚህ በፊት የተሸጠን ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 5.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 35,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.64% (በጣም ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የኮምፓውንዱ መደበኛ: 110k-130k/ካሬ የዚህ ቤት: 117,021 ብር/ካሬ (ተመጣጣኝ ነው) ማጠቃለያ፦ የቤቱ ዋጋ ከፊሊንቲስቶን ኮምፓውንድ ወቅታዊ ገበያ ጋር ፍጹም የተመጣጠነ ነው። ከፍተኛና አስተማማኝ የኪራይ ተመላሽ (7.64% Yield) እንዲያገኝ የሚያደርግ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1673

CMC Figa Flintstone Realestate, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 2020 Parking
Nexus Property Marketing
6 Kilo, Luxury Apartment .....80SQM — 6 Kilo, Arada, Addis Ababa
Featured
7
Br 12,000,000

Apartment for sale

6 Kilo, Luxury Apartment .....80SQM

6 ኪሎ ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 80 ካ.ሜ ​ መገኛ ቦታ (Location) ️ 6 ኪሎ መከላከያ ኮሌጅ ያለበት አካባቢ B+G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ ፣ 1 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ️ ስፋት: 80 ካሬ ሜትር ( 70sqm - net) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ ሊፍት፣ ጀኔሬተር ፣ የውሃ ታንከር እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ​ ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። ​ ዋጋ = 12 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ​️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ​ Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 45,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 61,800 ብር Metrics፦ Yield: 4.5% Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: 160k-180k/ካሬ የዚህ ቤት: 150,000/ካሬ ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ማዕከላዊ ቀጠናዎች ለሚገኙ መደበኛ አፓርትመንቶች የሚጠበቀውን የተለመደና መካከለኛ የትርፍ መጠን (Moderate Yield) የሚያስገኝ የተረጋጋ የኢንቨስትመንት ደረጃ ላይ ይገኛል። ​ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 ​Code1651

6 Kilo, Arada, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Nexus Property Marketing
1 Bedroom Luxury Apartment — Au St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
6
Br 9,800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ይህ የዲፕሎማት መንደር ገበያ ነው በኪራይ ወርሃዊ ገቢ ከ1500$-2500$ ነው የቤቱ ጥራት አስተማማኝ እና ከጊዜ በላይ ነው

Au St, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet
Mebratu Alene
Luxury Apartment — Ayat Real Estate, Kazanchis, Addis Ababa
Featured
10
Br 17,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment

የቤት ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ነዎት? ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ አፓርታማዎች በካዛንቺስ! ​በአዲስ አበባ እምብርት፣ ማሃል ካዛንቺስ (በኢንተርኮንቲኔንታል & በኢሊሌ ሆቴል አጠገብ) ሙሉ በሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ እና ቁልፍ ለመረከብ ዝግጁ የሆኑ ባለ 1 እና ባለ 2 መኝታ የቅንጦት አፓርታማዎችን ከአያት ሪል እስቴት ይግዙ! ​ ለምን ይመርጡናል? ​1ኛ. ልዩ መገኛው፦ በከተማዋ እምብርት፣ ለሁሉም ነገር ቅርብ እና ዲፕሎማቲክ በሆነ ስፍራ። 2ኛ.​ ቁልፍ በእጅ፦ ግንባታቸው መቶ በመቶ ያለቀላቸው በመሆኑ፣ ሳይጠበቁ ወዲያውኑ የሚረከቡት። 3ኛ.​ ለምርጥ ኢንቨስትመንት፦ ለራስዎ መኖሪያነት ወይም በከፍተኛ ዋጋ አከራይቶ ለአትራፊነት የሚሆን ስለሆነ ። 4ኛ.​ ደህንነቱ የተጠበቀ ስለ ሆነ፦ አስተማማኝ ጥበቃ፣ ዘመናዊ ሊፍት እና ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው። ​ ፈጥነው ይደውሉ፣ መጥተው ይጎብኙ! ​ስልክ ቁጥር፦ 0922707589 / 0994632773 ​ቴሌግራም / ዋትስአፕ (Telegram/WhatsApp)፦ቀጠሮ ለመያዝ ወይም መልዕክት ለመላክ ስልኮቹን ይጠቀሙ። ​ኢሜይል (Email)፦ [email protected] ​አያት ሪል እስቴት - የህልምዎን ቤት ዛሬውኑ ይረከቡ!

Ayat Real Estate, Kazanchis, Addis Ababa
1 bed 1 bath 2 toilets 1 Parking
Ayat Real Estate Share Company
Luxury Apartment in Addis Ababa — Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5
Br 9,625,000

Apartment for sale

Luxury Apartment in Addis Ababa

አዲስ ሳይት በማስታወቂያ ዋጋ Dema Hope Real Estate +251-913-9534-61 => ሾላ ሚክስድ ዩዝ አፓርትመንት 2B+G+ 16 ከግራውንድ እስከ 4ኛ ፎቅ የንግድ ሱቆች (ሞል) ከ5ኛ - 15ኛ አፓርትመንቶች ዓይነቶች፡- 1 መኝታ ቤት 77ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት 108,109,እና 114ካሬ ሜትር 3 መኝታ ቤት 157ካሬ ሜትር ቅድሚያ ክፍያ 15% መገልገያዎች ከከርሰ ምድር ውሃ በታች ጂም እና ስፓ 24/7 ደህንነት የእንግዳ መቀበያ የመጠባበቂያ ጀነሬተር መዋኛ ገንዳ ፓርኪንግ #realestate #ethiopia #addisababa #fyp #demahoperealestate #addisababa #apartmentforsale #shopsforsale #ሱቅ #አፓርታማ #አፓርትመንት #የሚሸጥ

Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Fitsum Real Estate
1 Bedroom Luxury Apartment — Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
6
Br 800,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

ከዚህ በፊት በአፍሪካ ሕብረት ባለ 20 ወለል አፓርትመንት ገንብቶ ያስረከበ፤በሳር ቤት በቅርብ ጊዜ ለማስረከብ ግንባታውን እያጠናቀቀ ያለ እንዲሁም በአፍሪካ ሕብረት 3ኛ ፕሮጄክቱን በአንድ ዓመት ለማስረከብ ዝግጅት ላይ የሚገኝ አዲስ ላይፍ ሪል ስቴት 4ኛ ፕሮጄክቱን በቡልጋሪያ እጅግ ቅንጡ እና ዘመናዊ አፓርትመንት በ800,000 ብር ቅድመ ክፍያ ይዞላችሁ መጥቷል ባለ 1 መኝታ 85 እና 89 ካሬ ባለ 2 መኝታ 93፣108፣111 ካሬ ባለ 3 መኝታ 136፣147፣150 እና 155 ካሬ በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ3 ዓመት ጊዜ ተከፍሎ ይጠናቀቃል።

Bulgaria St, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Mebratu Alene
Affordable 1-Bedroom Apartment — Mesekel Flower, Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 5,000,000

Apartment for sale

Affordable 1-Bedroom Apartment

መስቀል ፍላዎር / ቪላ ቬርዴ ሎጅ ታላቅ ቅናሽ 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት 🫆 ከ4.8 ሚሊየን ብር ጀምሮ ! በካሬ 105,000 ብር ብቻ! የካሬ አማራጮች ስቱዲኦ 48ካሬ ባለአንድ መኝታ 96 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ 102 & 125ካሬ ባለሶስት መኝታ 179 እና 180 ካሬ አፓርታማው ያካተታቸው! 3B+G+17 2000 ካሬ ይዞታ ላይ ያረፈ ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያን ያካተተ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድርጊያ ከፍተኛ አቅም ያላቸው የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች በቂ ዘመናዊ አሳንሰሮች የከርሰምድር ውሃ ከበቂ ውሃ ታንከሮች ጋር የደህንነት ካሜራ በየወለሉ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( Garbage shooter ) ጥራታቸውን በጠበቁ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች የሚጠናቀቅ ለተለያዪ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ የጂምናዚየም አገልግሎት መስጫ ማስታወሻ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የማይኖርበት 50% ቀስ ብለው ከፍለው ቀሪውን በባንክ የሚመቻችሎት ️09-78-50-63-56 Andualem@Cappadocia Realestate.

Mesekel Flower, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Ak Property
Luxury 1 Bedroom Apartment in a Prime Location — Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5
Br 9,625,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Apartment in a Prime Location

One bedroom 77sqm 5th-10th floor 77sqm=9,625,000 birr DP 15%=1,443,750 birr 11th-15th floor 77sqm =10,395,000 birr DP 15%=1,559,250 birr

Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Fitsum Real Estate
Bright 1-Bedroom Apartment -- Old Airport — Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
Featured
8
$1,500 /mo

Apartment for rent

Bright 1-Bedroom Apartment -- Old Airport

New. Modern. Well located. A stylish and comfortable apartment designed for modern city living, featuring bright interiors, quality finishes, and beautiful city views. Apartment Features - 1 spacious bedroom 1 modern bathroom - Bright living & dining area with plenty of natural light and city view - Open modern kitchen with quality appliances - Brand-new furniture and tasteful décor - Washing machine included Building Amenities - Fully equipped gym - Steam & sauna - Elevator and backup generator - Dedicated parking space - 24/7 security service - CCTV surveillance - High-speed internet access Prime Location -- Old Airport Conveniently located with easy access to major roads and key areas of the city. Walking distance to cafés, restaurants, supermarkets, shops, and other daily conveniences.

Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1 bed 1 bath
Addis Home Locator
2 Bedroom Luxury Apartment — Au St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
8
Br 9,800,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ምርጫህ ከተባልክ፡ ሰላም እና ደህንነት በተረጋገጠበት ፤ ፀጥታ በሰፈነበት ከየት ካሉህ ፣ ኑሮየን ከፍታ ላይ ገቢየን በአጭር ጊዜ በማሳድግበት እና ያወጣሁትን በአጭር ጊዜ በምመልስበት ከማን ከተባለ ግን፡ ትንናት ገንብቶ ካስረከበ ፣ዛሬ እያስረከበ እና እየገነባ ካለው እንዲሁም ነገን በትክክል የት እና ምን እንዲስጠኝ እንዲሁም ምን መቀበል እንዳለብኝ ከአመንኩበት ከአዲስ ላይፍ ሪል ስቴት በአፍሪካ ሕብረት ሰላም እና ደህንነት ከፍተኛ ዋጋ በተሰጠበት 100% የተጠናቀቁ ቁልፍዎን ዛሬውኑ እጅ በእጅ የሚረከቡት እንድሁም 57% የተገነባ እና በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው ፣ 94% የተጠናቀቁ G+24 ቅንጡ እን ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በዲፕሎማት መንደር በሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ ፤ ካናዳ ኤምባሲ ብሎም EU ባሉበት የገቢ መጠንዎ ከፍ ያለበት እና በትክክል ቅንጦትን እና ዘመናዊ የኑሮ ዘይቤን የሚያጣጥሙበት የትውልድ ቅርስ ቤቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል ። ለበለጠ መረጃ ፡0915625415

Au St, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet
Mebratu Alene
Luxury 1 Bedroom Apartment in a Prime Location — Filwuha / Amibara Properties, Arada, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 11,050,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Apartment in a Prime Location

አሚባራ ፕሮፕርቲስ - አሁን ካልገዛህ ትዘገያለህ! ዋጋዎች እየጨመሩ ነው --- እድሉን አትርፍ! - ዘመናዊ አፓርታማ -- ፍልዉሃ - 120,000 ብር በካሬ -- ለ10 ገዢዎች ብቻ! => ተመራጭ ቦታ => ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተመላሽ (ROI) => ቀላል የክፍያ እቅድ 0913953461 Amibara Properties "Build Different"

Filwuha / Amibara Properties, Arada, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Fitsum Amibara
1 Bedroom Luxury Apartment — Au St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
6
Br 8,900,000

Apartment for sale

1 Bedroom Luxury Apartment

በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት የሚገኝ ሳይታች AU1 100% ያለቀ እና AU 2 67% ያለቀ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ሁሉንም ዓይነት መገልገያ ያሟላ እና ቅንጡ አፓርትመንት ውስን ቤቶች ይቀሩናል

Au St, Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet
Mebratu Alene
Luxury 1 Bedroom Apartment House in Ethiopia — Bole / Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 2,948,310

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Apartment House in Ethiopia

=> ቦታ: ቦሌ ኤድናሞል -- ከአለምነሽ ፕላዛ አጠገብ - 1 መኝታ አፓርትመንት - መጠን: 71.91 ካሬ ሜትር => ጠቅላላ ዋጋ: 14,741,550 ብር => 20% ቅድመ ክፍያ: 2,948,310 ብር Available floor: 9-15 - የማስረከቢያ ጊዜ: 1 ዓመት ከ6 ወር - ቀሪ ክፍያ: በ8 ዙር / በ18 ወራት

Bole / Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Fitsum Amibara
Bright Studio Apartment -- Near Giz / Uneca (Kazanchis) — Kirkos, Addis Ababa
Featured
7
$600 /mo

Apartment for rent

Bright Studio Apartment -- Near Giz / Uneca (Kazanchis)

Smart. Efficient. Well lit. This modern studio apartment is ideal for professionals who want comfort and location. Studio Features Open-plan studio layout Fully equipped open kitchen with modern appliances Bright living/sleeping area with city view Brand-new furniture and décor Washing machine included Building Amenities Elevator & backup generator Parking space 24/7 security CCTV surveillance High-speed internet Location Prime Kazanchis. Near giz & uneca. Easy access to main roads. Close to shops, cafés, restaurants, and supermarkets.

Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath
Addis Home Locator
Bright 1-Bedroom Apartment -- Near Giz / Uneca (Kazanchis) — Kirkos, Addis Ababa
Featured
6
$800 /mo

Apartment for rent

Bright 1-Bedroom Apartment -- Near Giz / Uneca (Kazanchis)

Clean. Bright. Well furnished. This modern one-bedroom apartment is built for city living with comfort and views. Apartment Features 1 Bedroom 1 Bathroom Open kitchen with modern appliances Bright living & dining area with city view Brand-new furniture and décor Washing machine included Building Amenities Elevator & backup generator Parking space 24/7 security CCTV surveillance High-speed internet Location Prime Kazanchis. Near giz & uneca. Easy access to main roads. Walking distance to shops, cafés, restaurants, and supermarkets.

Kirkos, Addis Ababa
1 bed 1 bath
Addis Home Locator
Safe and Profitable Property in Bole - Ideal for Diaspora Buyers — Bole Ednamall / Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 2,948,318

Apartment for sale

Safe and Profitable Property in Bole - Ideal for Diaspora Buyers

=> ቦታ: ቦሌ ኤድናሞል -- ከአለምነሽ ፕላዛ አጠገብ - 1 መኝታ አፓርትመንት - መጠን: 71.91 ካሬ ሜትር - ጠቅላላ ዋጋ: 14,741,550 ብር - 20% ቅድመ ክፍያ: 2,948,310 ብር - የማስረከቢያ ጊዜ: 1 ዓመት ከ6 ወር - ቀሪ ክፍያ: በ8 ዙር / በ18 ወራት

Bole Ednamall / Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Fitsum Amibara
Safe & Profitable Property in Bole - Ideal for Diaspora Buyers — Bole / Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 2,948,310

Apartment for sale

Safe & Profitable Property in Bole - Ideal for Diaspora Buyers

=> ቦታ: ቦሌ ኤድናሞል -- ከአለምነሽ ፕላዛ አጠገብ - 1 መኝታ አፓርትመንት - መጠን: 71.91 ካሬ ሜትር - ጠቅላላ ዋጋ: 14,741,550 ብር - 20% ቅድመ ክፍያ: 2,948,310 ብር - የማስረከቢያ ጊዜ: 1 ዓመት ከ6 ወር - ቀሪ ክፍያ: በ8 ዙር / በ18 ወራት

Bole / Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Fitsum Real Estate
Luxury 1 Bedroom Apartment in a Prime Location — Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 9,625,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Apartment in a Prime Location

አዲስ ሳይት በማስታወቂያ ዋጋ Dema Hope Real Estate +251-913-9534-61 => ሾላ ሚክስድ ዩዝ አፓርትመንት 2B+G+ 16 ከግራውንድ እስከ 4ኛ ፎቅ የንግድ ሱቆች (ሞል) ከ5ኛ - 15ኛ አፓርትመንቶች ዓይነቶች፡- 1 መኝታ ቤት 77ካሬ ሜትር 2 መኝታ ቤት 108,109,እና 114ካሬ ሜትር 3 መኝታ ቤት 157ካሬ ሜትር ቅድሚያ ክፍያ 15% መገልገያዎች ከከርሰ ምድር ውሃ በታች ጂም እና ስፓ 24/7 ደህንነት የእንግዳ መቀበያ የመጠባበቂያ ጀነሬተር መዋኛ ገንዳ ፓርኪንግ #realestate #ethiopia #addisababa #fyp #demahoperealestate #addisababa #apartmentforsale #shopsforsale #ሱቅ #አፓርታማ #አፓርትመንት #የሚሸጥ

Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Fitsum Real Estate
Fully Furnished One Bedroom Luxury Apartment — Gurd Shola / Megenagna, Yeka, Addis Ababa
Featured
6
Br 11,960,000

Apartment for sale

Fully Furnished One Bedroom Luxury Apartment

Location: Megenagna century mall 1bedroom and 1bathroom 94 sqm የሚገኘው መገናኛ ጉርድ ሾላ አካባቢ በG+5 ሆኖ በተገነባ እና በፍሎር 3 ቤቶች ብቻ ያሉበት አጠቃላይ 16 ቤቶች ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች የሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት፣ እንግዳ መቀበያ፣ ጥበቃ፣ ጄኔሬተር እና የመኪና ማቆሚያ ሲኖረው ህንፃው አሁን ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ኑሮን ለመጀመር ዝግጁ የሆነ ነው።

Gurd Shola / Megenagna, Yeka, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Presitage Addis Homes
Luxury Apartment Properties in a Prime Location — Bole / Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 14,741,550

Apartment for sale

Luxury Apartment Properties in a Prime Location

- ቦታ: ቦሌ ኤድናሞል -- ከአለምነሽ ፕላዛ አጠገብ - 1 መኝታ አፓርትመንት - መጠን: 71.91 ካሬ ሜትር => ጠቅላላ ዋጋ: 14,741,550 ብር - 20% ቅድመ ክፍያ: 2,948,310 ብር Available floor: 9-15 የማስረከቢያ ጊዜ: 1 ዓመት ከ6 ወር ቀሪ ክፍያ: በ8 ዙር / በ18 ወራት

Bole / Dema Hope Real Estate, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Fitsum Real Estate

Showing 21–40 of 884 properties