Interested in this property?
6 ኪሎ ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 80 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (Location)
️ 6 ኪሎ መከላከያ ኮሌጅ ያለበት አካባቢ B+G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 1 መኝታ ፣ 1 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry
️ ስፋት: 80 ካሬ ሜትር ( 70sqm - net)
️ 5ኛ ፎቅ ላይ ።
️ ህንፃው ፦ ሊፍት፣ ጀኔሬተር ፣ የውሃ ታንከር እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት።
ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው።
ዋጋ = 12 ሚሊዮን ብር
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
Investment Analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 45,000 ብር
ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 61,800 ብር
Metrics፦ Yield: 4.5% Capital Appreciation: 20%-25% በዓመት
ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: 160k-180k/ካሬ የዚህ ቤት: 150,000/ካሬ
ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ማዕከላዊ ቀጠናዎች ለሚገኙ መደበኛ አፓርትመንቶች የሚጠበቀውን የተለመደና መካከለኛ የትርፍ መጠን (Moderate Yield) የሚያስገኝ የተረጋጋ የኢንቨስትመንት ደረጃ ላይ ይገኛል።
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1651
| Property Ref: 10177 | Added On: 31 May 2026 | Last Updated: 31 May 2026 |
| Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 1 |
| Bathrooms: 1 | Toilets: 1 | Parking Spaces: 1 |
| Total Area: 80 sqm | Covered Area: 70 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.