Apartment for sale
Apartment for sale
CMC Figa, Apartment .......47SQM
About this property
CMC ፊጋ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 47 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሲ.ኤም.ሲ ፊጋ አካባቢ በፊሊንቲስቶን በተገነባ የመኖሪያ መንደር ውስጥ G+4 ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ ፣ 1 መታጠቢያ ፣ Closed Kitchen ፣ ️ ስፋት: 47 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ። ️ በአንድ ፎቅ 4 ቤቶች ብቻ ስለሚኖሩበት ጸጥታው ለመኖሪያ ምቹ ነው። ግቢው በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ አሉው ። ማስታወሻ 1 ፦ የአንድ አመት የኪራይ ውል ቤቱን የሚሰጡት ሰው ይፈልጋሉ። ማስታወሻ 2 ፦ ቶሎቶሎ ስለሚሸጡ የተጠቀምነው ቪዲዮ ተመሳሳዩን ከዚህ በፊት የተሸጠን ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 5.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 35,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.64% (በጣም ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የኮምፓውንዱ መደበኛ: 110k-130k/ካሬ የዚህ ቤት: 117,021 ብር/ካሬ (ተመጣጣኝ ነው) ማጠቃለያ፦ የቤቱ ዋጋ ከፊሊንቲስቶን ኮምፓውንድ ወቅታዊ ገበያ ጋር ፍጹም የተመጣጠነ ነው። ከፍተኛና አስተማማኝ የኪራይ ተመላሽ (7.64% Yield) እንዲያገኝ የሚያደርግ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1673
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment
Apartment for sale
Luxury Penthouse Type Apartment ....220SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.