Apartment for sale
1 Bedroom Apartment with Swimming Pool
ቦሌ ፡ አለም ሲኒማ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 78 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ በሚገኝ G+13 ተደርጎ የተሰራ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , 1 Laundry , 1 Balcony ️ ስፋት: 78 ካሬ ሜትር (71 ካ.ሜ Net) ️ ህንፃው :- በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል መዋኛ ገንዳ (Swimming Pool)፣ ጂም፣ በወለል 4 ቤቶች ብቻ፣ 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ፣ ለቤቱ ተለይቶ የተሰጠ የራሱ የመኪና ማቆሚያ፣ ጠንካራ ጥበቃ፣ ቴራስ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የድግስ ቦታ በተጨማሪ እንግዳ መቀበያ እና አነስ ያለ ግቢ አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ብቻ ዋጋ = 19.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 240,000 ብር/ወር ($1,500) Gross Yield፦ 14.77% 250,000 ብር/ካሬ Payback፦ 6.8 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ ህንፃ ውስጥ ያለ፣ የመዋኛ ገንዳ (Swimming Pool)፣ ጂም፣ ቴራስ እና የራሱ የመኪና ማቆሚያ ያለው፣ በከፍተኛ ደረጃ ለውጭ ዜጎችና ኤክስፓቶች በኪራይ ገቢ ለሚያስገኙ ኢንቨስተሮች እጅግ ተስማሚ ባለ 1 መኝታ አፓርትመንት ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1805