Apartment for sale
Bole Dembel, Luxury Apartment .......161SQM
ቦሌ ደምበል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 161 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ከ ደንበል ሞል 300 ሜትር አካባቢ ። G+12 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Store ፣ Laundry. ️ ስፋት: 161 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ፦ 2 ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር ፣ ትራንስፎርመር ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ አነስ ያለ ግቢ የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት። ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው። / for cash ዋጋ = 32 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 385,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 698,400 ብር Financial Metrics፦ Yield: 14.4% Capital Appreciation: 14%-18% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ: ከ210k-240k/ካሬ የዚህ ቤት: 198,757 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ከአካባቢው አማካኝ ዋጋ በታች የቀረበ በመሆኑ፣ እጅግ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (Excellent Yield) እና አስተማማኝ የካፒታል ዕድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ Code1656