Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
About this property
ቦሌ : መድሃኒያለም አፓርትመንት ሽያጭ ------ 207 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ መድሃንያለም ሰላም ሲቲ ሞል ጀርባ በሚገኝ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ B+G+8+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 3 መኝታ , 4 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry
- ስፋት: 207 ካሬ ሜትር
- 1ኛ ፎቅ ላይ
- ህንፃው ፦ ለነዋሪው ሊፍት፣ ቴራስ፣ መኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም እና የህንፃ አስተዳደር አገልግሎቶችን ይሰጣል።
አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና አዲስ ሲሆን ነዋሪዎች እየኖሩበት ይገኛል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank (የገዢው አቅም ለባንኩ አቅርበን፣ ከጠቅላላ ዋጋ ውስጥ እስከ 10M ብር የባንክ ብድር እናመቻቻለን) ዋጋ = 37 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 320,000 ብር ($2,000)/ወር Gross Yield፦ 10.38% 178,744 ብር/ካሬ Payback፦ 9.6 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ መድሃኒያለም ሰላም ሲቲ ሞል ጀርባ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ውሱንነት ያለው፣ አዲስና ዲጂታል ካርታ ያለው ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Interior & Finishing
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury Apartment
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.