Residential land for sale
Land in Prime Location
የሚሸጥ ቦታ ️520 ካሬ ️ከ እዳ ነፃ ️ከ ዋናው አስፓልት 10 ሜትር ገባ ብሎ ️ወደ ayat የሚወስደው መንገድ ️ድርድር ይኖረዋል ይደውሉ #0936535218
21–40 of 89 properties
Residential land for sale
የሚሸጥ ቦታ ️520 ካሬ ️ከ እዳ ነፃ ️ከ ዋናው አስፓልት 10 ሜትር ገባ ብሎ ️ወደ ayat የሚወስደው መንገድ ️ድርድር ይኖረዋል ይደውሉ #0936535218
Land for sale
G+3 ቤት ሽያጭ 500 ካ.ሜ አድራሻ ቦሌ አትላስ አካባቢ ቆንጆ መኖሪያ ቤት ያለው (ለግምባታም መሆን የሚችል) 60 ሚሊዮን የባንክ ብድር አለበት ለእጅ 70 ሚሊየን ብር የወር ገቢ 400,000 ብር አለው ጠቅላላ ዋጋ = 130 ሚሊየን ብር * ኮሚሽን - 2%
Land for sale
መሃል ቦሌ ብራስ ፤ G+2 ቤት ሽያጭ 500 ካ.ሜ ከዋና መንገድ 50ሜ ብቻ ( የአስፋልት ግልባጭ, ለግምባታም ምቹ የሆነ ቦታ) ቢፈልጉ ለመኖሪያ፤ ለቢሮ፤ ለንግድ እንዲሁም ለአፓርትመንት መገንቢያ መሆን የሚችል አመቺ ቦታ በቅርቡ ለ ngo ተከራይቶ ነበረ ( ቢከራይ 350,000 ብር ማስገባት የሚችል) ቤቱን ለማየት ይደውሉልን ኮሚሽን - 2% Thank You
Mixed-use land for sale
An Amazing and Suitable Land for Sale @ Kotebe kara on the main Road. The Size is 1122msq. The Frontage is 30 msq. It has all legal documents. The Carta is Digital. There are houses and Shops on this Land and Currently rented by 200,000 birr monthly. It is Suitable for Constructing Apartments, Real estate, Hospital, Warehouse, School e.t.c Contact Us for Viewing. We will love to show it to You! 2% Commission is Payable. Thank You.
Mixed-use land for sale
Service house is available for Sale @ Gerji totot. The Size is 405 msq. It is Suitable for Construction Purpose. Legal Documents are available. You can Contact Us for Viewing We will love to show it to You. 2% Commission is payable. Thank You.
Land for sale
A Land is available for Sale @ Goro Summit in nice residential area. The Size is 150 msq. It already has a Permit to Construct G+3 House. Contact Us for Viewing. we will love to show it to You. 2% Commission is payable.
Land for sale
There is a Land available for Sale @ Goro Summit in nice residential area. The Size is 300 msq. Contact Us for Viewing, we will love to show it to You. 2% Commission is payable.
Land for sale
There is a Land available for Sale @ Summit Residential area. The Size is 140 msq. L Positioned. Contact Us for Viewing, we will love to show it to you. Commission charge is 2%
Residential land for sale
22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አለፍ ብሎ ፍሪደም አካባቢ የሚገኝ ሲሆን አዲስ እየተሰራ ከሚገኘው የአደይ አበባ ስታዲየም በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል። ቦታው Lላይ (መስቀለኛ መንገድ ላይ) የሚገኝ ስለሆነ በሁለት በኩል ፊት ያለው ሲሆን ለሁለት ለመቁረጥ(ለመክፈል) አመቺ ነው። በጣም የሞቀ የንግድ አካባቢ ስለሆነ የንግድ ማዕከል እና አፓርትመንት ለመገንባት የተመቸ ነው። በወር ባለበት ሁኔታ ከ 200 ሺ ብር በላይ ገቢ ማስገባት የሚችል የንግድ ሱቆች እና ለመኖሪያ የሚሆን ቪላ እና ሰርቪሶች ያሉት። የተሟላ ህጋዊ ሰነድ አለው። እኔ ደላላ ነኝ ኰሚሽን 2% ይከፈላል። ለማየት እና ለመነጋገር በነዚህ ስልኰች ይደውሉልን፤ ማሳሰቢያ፣ ህጋዊ ያልሆነ ቤት አናሻሽጥም። ህንጻ፤ሆቴል፤አፓርታማ ለመገንባት ምቹ ቦታ ህንጻዎች፤ሆቴሎች፤ እና አፓርታማወዎች ተገንብተው የሚገኙበት አካባቢ ስፋት፡ 434 ካ.ሜ አድራሻ፡ ቦሌ ከዋና አስፋልት 50 ሜትር ብቻ ገባ ያለ ዋጋ፡ 87 ሚሊዮን ብር 2% ኮሚሽን Land for sale Very attractive to build hotels, business complex building, and apartments Area: 434 sqm Address: Around Bole Price: 87 Million Commission: 2%
Land for sale
ቦሌ ፡ ሆምስ Old ቪላ ቤት ሽያጭ ------ 104 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ሆምስ አካባቢ ሲሆን፣ እድሳት የሚፈልግ የቆየ የቪላ ሰርቪስ ቤት ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 104 ካሬ ሜትር ️ የክፍል_ዝርዝር - 2 መኝታ ቤቶች - 3 መታጠቢያ ቤቶች - ማዕድ ቤት - እቃ ግምጃ ቤት (Store) ️ - Condition: Old Villa Service / Needs Renovation ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል: - Cash / Bank ዋጋ = 16 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Residential land for sale
አዋሬ ፡ Arada Sub City የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 604 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 (አዋሬ አካባቢ) የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ከተገነባ ቆየት ያለ ቤት ያለበት መሬት ነው። ያለበት አካባቢ ለተለያዩ ለመኖሪያ የሚሆኑ ህንፃዎች እየተገነቡ በመሆኑ፣ ለሪል እስቴት ባለቤቶች እና ኑሮን ለመመስረት አትራፊ እና አዋጭ ሰፈር ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ጠቅላላ የቦታ ስፋት = 604 ካሬ ሜትር ️ 604 Sqm = ነባር ይዞታ 500 ካ.ሜ + በሊዝ 104 ካ.ሜ ️ - የመሬቱ ቅርፅ: 14 የኮርነር ነጥቦች ያሉት (Multi-sided / Polyline shape) - የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ - የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: የቆየ ቪላ (እድሳት የሚፈልግ) - አዋሳኝ መንገዶች: ከፊት ለፊት መንገድ ጋር አዋሳኝ የሆነ - ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 10m - ግንባታ አመቺነት: ለመኖሪያ እና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ (Permitted Use: ለመኖሪያ) - የግንባታ ፈቃድ: የለውም ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። (ነባር ይዞታ 500 ካ.ሜ + በሊዝ 104 ካ.ሜ ) 🧾 አከፋፈል: - Cash / Bank ( Buyer Side) ዋጋ = 80 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030
Mixed-use land for sale
ቦሌ ፡ 24 Old Villa ( የግንባታ ቦታ ) ሽያጭ ------ 500 ካ.ሜ Location: የሚገኘው 24 ውሃ ልማት አካባቢ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ከተገነባ የቆየ ቪላ ነው። ያለበት አካባቢ ለተለያዩ ንግዶች፣ ኑሮን ለመመስረት የተመቸ በመሆኑ፣ ለሪል እስቴት ባለቤቶች አትራፊ እና አዋጭ ሰፈር ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ጠቅላላ የቦታ ስፋት = 500 ካሬ ሜትር ️ የመሬቱ ቅርፅ: Rectangular - የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ - የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: የቆየ ቪላ (እድሳት የሚፈልግ) - አዋሳኝ መንገዶች: L ላይ ያለ የመንገድ አቀማመጥ - ግንባታ አመቺነት: ለተለያዩ ንግዶች እና ኑሮን ለመመስረት የተመቸ (Mixed Use / የንግድ እና የመኖሪያ) ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ( Buyer Side) ዋጋ = 80 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030
Residential land for sale
አያት ፡ 49 የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 400 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አያት -49 አለፍ ብሎ አንድሮ ሜዳ ት/ቤት አካባቢ ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ - የልማት ተነሽ ምትክ ህጋዊ ቦታ - ስፋት: 400 ካሬ ሜትር - ከአስፓልት 100 ሜትር ገባ ብሎ - እየለማ ያለ ቆንጆ ሰፈር ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 25 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ በማንኛውም ቀን +251939703030
Residential land for sale
location semmit figa, it has digital karta, price 57million there is negotiation, phone +251921222790
Residential land for sale
አስቸኳይ ! Urgent ️ ቦሌ አትላስ _ ኡራኤል ፣ የግንባታ ቦታ ሽያጭ .....150 ካ.ሜ ኡራኤል/አትላስ 150ካሬ ️ ለአስፓልት ቅርብ ️ ለግንባታ ምቹ ️ ሰፊ መንገድ ያለው ️ ዲጅታል ካርታ እና ፕላን ስምምነት አለው (minimum G+2 እስከ 8 ድረስ) ️ ህንፃውን 150ላይ ማሳረፍ ይቻላል set back ጠብቆ ዋጋ:- 27 ሚሊየን ብር ። ይፍጠኑ commision 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030
Residential land for sale
ቦሌ አራብሳ አቦ ፡ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 250 ካ.ሜ Location: ከ አያት-49 ወደ አራብሳ በሚወስደው መንገድ ቦሌ አራብሳ አቦ አካባቢ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ በጣም ቆንጆ አቀማመጥ ያለው ። 15 ሜትር የውስጥ አስፓልት የያዘ ️ ስፋት: 250 ካሬ ሜትር ️ ነባሩ ዲያስፖራ ሰፈር ዝቅ ብሎ ። እየለማ ያለ ቆንጆ አካባቢ ️ ሰሙና ቁርጥ ቆንጆ አቀማመጥ ያለው። ️ በልማት ተነሺ የተሰጠ የተሟላ ዶክመንት ዶክመንት:- አስተማማኝ ህጋዊ ኢ - ካርታ ያለው ። ዋጋ = 14 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030
Residential land for sale
ሰሚት ፡ ፍየልቤት የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 150 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሰሚት ፍየልቤት አካባቢ ። ለአስፓልት በጣም ቅርብ ቦታ ላይ ። ቆንጆ የለማ ሰፈር የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ የለማ ሰፈር ውስጥ ሰሚት ፍየል ቤት አካባቢ ️ ስፋት: 150 ካሬ ሜትር ️ ግንባሩ ሰፊ የሆነ ቆንጆ አቀማመጥ ያለው ምርጥ ቦታ ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 16 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ በማንኛውም ቀን +251939703030 Code1807
Mixed-use land for sale
Prime 10,500 M² commercial development land for sale --- mekanisa, addis ababa. Mekanisa, Addis Ababa Approximately about 50 meters from Kore Square 10,500 m² 370,000,000 Etb --- Negotiable for serious buyers A large-scale development opportunity I am representing a prime 10,500 m² commercial development property in Mekanisa, Addis Ababa, offering a rare opportunity for serious investors, developers, companies and businesses seeking a substantial site in a strategic location. Potential development opportunities may include: - Apartment / residential development - Large-scale mixed-use development - Commercial development - Industrial / manufacturing development, subject to applicable approvals - Warehouse / logistics facilities, subject to applicable approvals - Other approved investment and development projects Key property features - Strategic Mekanisa location - Approximately 40--50m from Kore Square - Large 10,500 m² development site - Excellent accessibility and visibility - Digital map available - Building permit prepared - Ownership documentation available - Ready-for-transfer status - 370M etb asking price - Negotiable for serious buyers Who should consider this property? This opportunity may be of interest to: - Apartment developers - Industrial/manufacturing companies - Investment companies - Construction & development companies - Warehouse/logistics operators - Local investors - Diaspora investors Agents with qualified buyers are also welcome to cooperate under an agreed referral/commission arrangement. I am the representing real-estate agent and can arrange further property information and direct owner verification for qualified buyers. Contact:+251943918111 WhatsApp +251943918111 for more information Best Regards Salim Ahmed
Residential land for sale
Land For Sale መገናኛ ፡ Top View የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 445 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መገናኛ (Top View) በተለምዶ ዳንጎቴ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ ከብራዚል ኤምባሲ አካባቢ ነው።ሰፈሩ ከፍታ ቦታ ላይ ስላለ እጅግ ያማረ እይታ አለው። ሰፈሩ የከተማው ስኬታማ ሰዎች እና ባለሃብቶች በብዛት ኑሮአቸውን የመሰረቱበት ነው። ስፋት = 445 ካሬ ሜትር ️ ፈራሽ ቤት ያለበት ️ City View + ተራራ + Rich neighborhood የመሬቱ_አቀማመጥ ዝቅ ብሎ ጀምሮ ከፍ ብሎ የሚያልቅ አቀማመጥ ነው። ️ አገልግሎቱ ለአፓርትመንት ግንባታ እና ዘመናዊ የመኖሪያ ቪላ ለመገንባት ተመራጭ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 50 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1771
Mixed-use land for sale
መርካቶ ፡ አማኑኤል የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 950 ካ.ሜ Location: ከ መርካቶ 7ኛ ወደ አማኑኤል የሚወስደውን አስፓልት የያዘ ቆንጆ ቦታ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ አስፓልት ፊት ለፊት የሆነ የድሮ ፈራሽ ቤት ያለበት ቆንጆ ቦታ ️ ስፋት: 950 ካሬ ሜትር ️ የግንባታ ፍቃድ እና የስራ ፍቃድ ያለው ️ ለቅይጥ ህንፃ ( Mixed Use Building ) ተመራጭ ቦታ ️ ማስታወሻ ፦ የኮሪደር ስጋት የለበትም። መንገዱን ለማስፋት ከፊት ለፊቱ ያሉት ቤቶች ስለሚፈርሱ ቦታው አስፓልት ዳር ይሆናል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 40 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ለስራ ቦታ መከራየት የሚፈልግ ካለም ኪራይ = 200,000 ብር ይከራያል። Land & Development Analysis የቦታው የካሬ ዋጋ፦ 42,105 ብር/ካሬ የአካባቢው ዋጋ በመርካቶ/አማኑኤል አስፓልት የያዘ የመሬት ዋጋ በአማካይ ከ 60,000 -- 90,000+ ብር/ካሬ ። ከገበያ ዋጋ በታች የቀረበ (Undervalued Investment) ነው። ማጠቃለያ፦ ቦታው በመርካቶ የንግድ ማዕከል በጥሩ ዋጋ የቀረበ አጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ Capital Appreciation የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት እድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1762
Showing 21–40 of 89 properties