Commercial land for sale
Commercial land for sale
Land for Commercial Development on Main Road
About this property
Land For Sale ..... On Main Road ፒያሳ ፡ ኤንሪኮ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 532 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ፒያሳ ኤንሪኮ ጀርባ ሲሆን፣ ከ20 ሜትር አስፋልት መንገድ ዳር የሚገኝ እጅግ ውብ እና ለንግድም ሆነ ለተለያዩ ኢንቨስትመንቶች ፍጹም አዋጭ የሆነ ቦታ ነው። ቦታው ላይ ዲጂታል ካርታ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ለ19 ፎቅ የሚሆን የግንባታ ፈቃድ የወጣለት እና ገብቶ መቆፈር ብቻ የቀረው ዝግጁ ንብረት ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ
- የመሬቱ ቅርፅ: በካርታው ላይ እንደሚታየው የተስተካከለ
- የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ እና ለግንባታ ምቹ የሆነ አቀማመጥ
- የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: ባዶ መሬት (ገብቶ ለመቆፈር ዝግጁ)
- አዋሳኝ መንገዶች: 20 ሜትር ሰፊ አስፋልት መንገድ ዳር
- ፊትለፊት መንገድ ስፋት: 20 ሜትር
- ግንባታ አመቺነት: ለባለ ብዙ ፎቅ (እስከ 19 ፎቅ) የንግድ እና የመኖሪያ (Mixed Use) ልማት የተመቸ
- የግንባታ ፈቃድ: አዎ (ለ19 ፎቅ የወጣ)
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash / Bank ( buyer side) ዋጋ = 75 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Estate facilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Arada
More land for sale in Arada
Residential land for sale
Residential Old Villa
Land for sale
4 Kilo Friendship Park, Construction Land for Sale ......350SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.