Residential land for sale
Commercial land for sale
Commercial Land
About this property
Land For Sale ቄራ ፡ አልማዝዬ ሜዳ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 696 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ከአስፓልት ዳር በሚገኝ እጅግ ምርጥ እና ለተለያዩ ስራዎች ምቹ ቦታ ላይ ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ በአሁኑ ሰዓት ለመኪና መሸጫ (Car Sales / Showroom) ተከራይቶ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ አዋጭ ንብረት ሲሆን፣ ከአስፓልት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ለወደፊትም ለተለያዩ የንግድ እና የልማት ህንፃዎች ግንባታ በጣም ተመራጭ ነው።
- የመሬቱ ቅርፅ: 3 መአዘን
- የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ
- የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: በአሁኑ ወቅት ለመኪና መሸጫ አገልግሎት እየዋለ ያለ
- አዋሳኝ መንገዶች: ከአስፓልት መንገድ ጋር የተያያዘ
- ግንባታ አመቺነት: ለንግድ ህንፃ፣ ለመኪና መሸጫና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ
- የግንባታ ፈቃድ: የለውም
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash ዋጋ = 85 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማስታወሻ : 85M ብሩ Capital Gain አይጨምርም ሻጭ የመጨረሻ ዋጋቸው ነው። ️ ማስታወሻ 2 : Capital Gain ገዢ ነው የሚከፍለው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Estate facilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Kirkos
More land for sale in Kirkos
Mixed-use land for sale
Meskel Flower Lancha, Old Villa House ......2200SQM..
Mixed-use land for sale
Bole -Dembel Gazebo, Construction Land ...........1100SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.