Apartment for sale
3 Bedroom Apartment on 7th Floor
መገናኛ ፡ ሲግናል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 230 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ G+14 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 7ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ: - 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen , Store - ስፋት: 230 ካሬ ሜትር ( 175sqm - net ) - 7ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል: - 2 ሊፍቶች - 2 ጀነሬተሮች - የእንግዳ መቀበያ - በካሜራ የታገዘ ጥበቃ - የአደጋ ጊዜ መውረጃ በወለል 5 ቤቶችን ይዟል። አሁን ላይ ህንፃው ሙሉ ለሙሉ አልቆ ሰዎች እየኖሩበት ይገኛል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- - Cash / Bank (አጭር የመክፈያ ጊዜ ያለው የባንክ በገዢ በኩል እንቀበላለን) ዋጋ = 22.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 8.00% 97,826 ብር/ካሬ Payback፦ 12.5 yrs ማጠቃለያ፦ ለኢንቨስትመንትም ሆነ ለመኖሪያ የሚሆን፣ ከፍተኛ የኪራይ ገቢ ሊያስገኝ የሚችልና ዝግጁ የሆነ ንብረት። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030