Apartment for sale
3 Bedroom Luxury Apartment
ካሳንቺስ ፡ አዋሬ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 175 ካ.ሜ Location: ካሳንቺስ አዋሬ አካባቢ በ2B+G+12+Terrace ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 12ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry, Kitchen, 4 Balconies ️ ስፋት: 175 ካሬ ሜትር ( 162sqm- net) ️ 12ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የከርሰ ምድር ውሃ (Groundwater)፣ 2 ሊፍቶች፣ ጀነሬተር፣ ቆሻሻ መወርወሪያ (Garbage Chute)፣ ቴራስ እና በካሜራ የታገዘ ጥብቅ የደህንነት ጥበቃ አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 27.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.36% 157,143 ብር/ካሬ Payback፦ 22.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ካሳንቺስ መሃል ከተማ አካባቢ የሚገኝ 4.36% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1766