House for sale
Ayat, G+1 House.....150sqm
አያት ፣ G+1 ቤት ሽያጭ ------ 150 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ አያት አካባቢ የሚገኝ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ ዋናው ቤት G+1 ሲሆን እንድሁም ተጨማሪ G+1 ሰርቪስ ያለው። ️ ስፋት: 150 ካሬ ሜትር ️ ጥሩ የመኖሪያ ሰፈር ️ በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 80,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 88,000 ብር Financial Metrics፦ Yield: 3.84% Capital Appreciation: 12%-15% በዓመት ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ (G+1 ለዚህ ስፋት): ከ23 ሚሊዮን - 30 ሚሊዮን ብር የዚህ ቤት: 25 ሚሊዮን ብር ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በተመጣጣኝ የገበያ ዋጋ ላይ የቀረበ እና ተጨማሪ የሰርቪስ ቤት ያለው በመሆኑ ለመኖሪያነት በጣም ምቹ ቢሆንም፣ ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚገኘው የኪራይ ተመላሽ ( Grosd Yield) ዝቅተኛ በመሆኑ ለኪራይ ገቢ ኢንቨስትመንት ፈጣን አዋጭነቱ አነስተኛ ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1658