Land for sale
Land @ Summit
There is a Land available for Sale @ Summit Residential area. The Size is 140 msq. L Positioned. Contact Us for Viewing, we will love to show it to you. Commission charge is 2%
There are 80 land for sale across Ethiopia as of 19 Aug 2026, with an average price of Br 50M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.
21–40 of 80 properties for sale
Land for sale
There is a Land available for Sale @ Summit Residential area. The Size is 140 msq. L Positioned. Contact Us for Viewing, we will love to show it to you. Commission charge is 2%
Residential land for sale
22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አለፍ ብሎ ፍሪደም አካባቢ የሚገኝ ሲሆን አዲስ እየተሰራ ከሚገኘው የአደይ አበባ ስታዲየም በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል። ቦታው Lላይ (መስቀለኛ መንገድ ላይ) የሚገኝ ስለሆነ በሁለት በኩል ፊት ያለው ሲሆን ለሁለት ለመቁረጥ(ለመክፈል) አመቺ ነው። በጣም የሞቀ የንግድ አካባቢ ስለሆነ የንግድ ማዕከል እና አፓርትመንት ለመገንባት የተመቸ ነው። በወር ባለበት ሁኔታ ከ 200 ሺ ብር በላይ ገቢ ማስገባት የሚችል የንግድ ሱቆች እና ለመኖሪያ የሚሆን ቪላ እና ሰርቪሶች ያሉት። የተሟላ ህጋዊ ሰነድ አለው። እኔ ደላላ ነኝ ኰሚሽን 2% ይከፈላል። ለማየት እና ለመነጋገር በነዚህ ስልኰች ይደውሉልን፤ ማሳሰቢያ፣ ህጋዊ ያልሆነ ቤት አናሻሽጥም። ህንጻ፤ሆቴል፤አፓርታማ ለመገንባት ምቹ ቦታ ህንጻዎች፤ሆቴሎች፤ እና አፓርታማወዎች ተገንብተው የሚገኙበት አካባቢ ስፋት፡ 434 ካ.ሜ አድራሻ፡ ቦሌ ከዋና አስፋልት 50 ሜትር ብቻ ገባ ያለ ዋጋ፡ 87 ሚሊዮን ብር 2% ኮሚሽን Land for sale Very attractive to build hotels, business complex building, and apartments Area: 434 sqm Address: Around Bole Price: 87 Million Commission: 2%
Mixed-use land for sale
location: አርሲ ሮቤ (Arsi robe) ከተማዉ መገቢያ መንገድ ዳር (Beside the main road at the entrance of the city) Best for gas station Road is on construction I am seller
Industrial land for sale
ለገጣፎ ፡ ለገዳዲ ሰፊ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 20,000 ካ.ሜ Location: ለገጣፎ ለገዳዲ በሸገር ሲቲ ( Sheger City ) አካባቢ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 20,000 ካሬ ሜትር ️ ሰፊ ህጋዊ ቦታ ️ ለኢንዱስትሪ፣ለቆዳ ፋብሪካ፣ለወተት ማቀናበሪያ፣ ለተለያየ ፕሮጀክቶች መሆን የሚችል... ️ ከከተማ ወጣ ብለው ለሚሰሩ ፋብሪካዎች ተመራጭ ቦታ ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 55 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1777
Residential land for sale
Land For Sale መገናኛ ፡ Top View የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 445 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መገናኛ (Top View) በተለምዶ ዳንጎቴ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ ከብራዚል ኤምባሲ አካባቢ ነው።ሰፈሩ ከፍታ ቦታ ላይ ስላለ እጅግ ያማረ እይታ አለው። ሰፈሩ የከተማው ስኬታማ ሰዎች እና ባለሃብቶች በብዛት ኑሮአቸውን የመሰረቱበት ነው። ስፋት = 445 ካሬ ሜትር ️ ፈራሽ ቤት ያለበት ️ City View + ተራራ + Rich neighborhood የመሬቱ_አቀማመጥ ዝቅ ብሎ ጀምሮ ከፍ ብሎ የሚያልቅ አቀማመጥ ነው። ️ አገልግሎቱ ለአፓርትመንት ግንባታ እና ዘመናዊ የመኖሪያ ቪላ ለመገንባት ተመራጭ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 50 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1771
Mixed-use land for sale
መርካቶ ፡ አማኑኤል የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 950 ካ.ሜ Location: ከ መርካቶ 7ኛ ወደ አማኑኤል የሚወስደውን አስፓልት የያዘ ቆንጆ ቦታ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ አስፓልት ፊት ለፊት የሆነ የድሮ ፈራሽ ቤት ያለበት ቆንጆ ቦታ ️ ስፋት: 950 ካሬ ሜትር ️ የግንባታ ፍቃድ እና የስራ ፍቃድ ያለው ️ ለቅይጥ ህንፃ ( Mixed Use Building ) ተመራጭ ቦታ ️ ማስታወሻ ፦ የኮሪደር ስጋት የለበትም። መንገዱን ለማስፋት ከፊት ለፊቱ ያሉት ቤቶች ስለሚፈርሱ ቦታው አስፓልት ዳር ይሆናል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 40 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ለስራ ቦታ መከራየት የሚፈልግ ካለም ኪራይ = 200,000 ብር ይከራያል። Land & Development Analysis የቦታው የካሬ ዋጋ፦ 42,105 ብር/ካሬ የአካባቢው ዋጋ በመርካቶ/አማኑኤል አስፓልት የያዘ የመሬት ዋጋ በአማካይ ከ 60,000 -- 90,000+ ብር/ካሬ ። ከገበያ ዋጋ በታች የቀረበ (Undervalued Investment) ነው። ማጠቃለያ፦ ቦታው በመርካቶ የንግድ ማዕከል በጥሩ ዋጋ የቀረበ አጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ Capital Appreciation የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት እድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1762
Land for sale
አራብሳ ፡ ዲያስፖራ G+1 ላይ የደረሰ ስኬለተን ሽያጭ ------ 150 ካ.ሜ Location: ከ አያት ወደ ብሌ አራብሳ ዲያስፖራ ሳይት በሚባለው አድስ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በቃፅላ በኩል። የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ለ G+3 ቤት. አንደኛው ወለል የተሞላ G+1 ላይ የደረሰ ስኬለተን ️ ስፋት: 150 ካሬ ሜትር ️ ተመሳሳይ ባቶች እየተሠሩ ያሉበት አካባቢ። ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ዶክመንት:- የተሟላ ዶክመንት ኢ- ካርታ አለው። ስም መዞር የሚችል ዋጋ = 11 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1761
Residential land for sale
ቡልጋሪያ ፡ የግንባታ ቦታ ሽያጭ------ 320 ካ.ሜ Location: ቡልጋሪያ አርባምንጭ አሳቤት የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት = 320 ካ.ሜ ️ ለአስፓልት 250 ሜትር ኤል ላይ የተከራየ የድሮ ቪላ ቤት እና ሰርቪስ አለው። ዶክመንት : ድጅታል ካርታ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር ። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1757
Residential land for sale
Its an old property, that has been inherited. 288 sqm. Urgent sell.Has E-carta.
Land for sale
4 ኪሎ ፍሬንድሽፕ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 350 ካ.ሜ Location ️ 4 ኪሎ ፍሬንድሽፕ ፓርክ አካባቢ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ መሃል ከተማ 4ኪሎ ️ ስፋት: 350 ካሬ ሜትር ️ የብሎኬት ቪላ እና ሰርቪስ አለው ️ መንገዱ ለግንባታ ምቹ ️ አድስ ፕላን ስምምነት የወጣለት ️ በብዙ አፓርታማዎች የተከበበ ቆንጆ ሎኬሽን ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 48 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1703
Mixed-use land for sale
ቦሌ ሻላ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 500 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ሻላ ፣ 24 ሻላ አካባቢ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ የውስጥ አስፓልት የያዘ ሁኖ አስፓልት ግልባጭ ️ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ️ ግንባታ ፍቃድ የወጣለት ️ ግንባሩ 10 ሜትር ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 75 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1701
Mixed-use land for sale
ቦሌ ቡልቡላ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 18,000 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ቡልቡላ አስፓልት ዳር የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 18,000 ካሬ ሜትር ️ ፕላን ስምምነት ያለው እስከ 70 ሜትር ይፈቀዳል ️ ለሪልስቴት የተፈቀደ ️ 3 መንገድ የሚያዋስነው። ️ ፈራሽ ቤት አለው። ️ ግማሽ ካሽ ከፍሎ መቆየት ይቻላል ዶክመንት:- ኢ- ካርታ አለው። ዋጋ = 800 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Strategic Investment Analysis የወቅታዊ ገበያ ንፅፅር፦ - ቡልቡላ ዋና አስፋልት የግንባታ መሬቶች አማካኝ የገበያ ዋጋ ከ 55,000 እስከ 75,000 ብር/ካሬ ይደርሳል። - ይህ ቦታ 44,444 ብር/ካሬ (Underpriced) ። የግንባታ ከፍታና የቦታው ስትራቴጂካዊ እሴት፦ - እስከ 70 ሜትር ከፍታ (High-rise Zoning) ግንባታ የተፈቀደለት በመሆኑ፣ ከ20 በላይ ፎቆችን የያዘ Mega Project ለመገንባት ምቹ ነው። - በ3 አቅጣጫዎች መንገድ የሚያዋስነው (3-way Road Access) መሆኑ ለግንባታ ዲዛይን፣ ለተሽከርካሪዎች መግቢያና መውጫ እንዲሁም ለህንፃው ውጫዊ እይታ (Façade) የላቀ ምቾት ይሰጣል። - 50% (ግማሽ ካሽ) ከፍሎ ቀሪውን ማቆየት መቻሉ ጥሩ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1687
Mixed-use land for sale
ካዛንቺስ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 10,000 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ መሃል ካዛንቺስ አካባቢ ቆንጆ ቦታ ላይ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 1ዐ,000 ካሬ ሜትር ️ ፕላን ስምምነት ያለው ️ ለሪልስቴት የተፈቀደ ️ ቆንጆ አቀማመጥ ያለው ️ ኮሪደር የተሠራለት ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 1.1 ቢሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Strategic Investment Analysis የወቅታዊ ገበያ ንፅፅር፦ - የአካባቢው መደበኛ የመሬት ዋጋ: 100,000 - 140,000 ብር/ካሬ - የዚህ ቦታ ዋጋ: 110,000 ብር/ካሬ (ከካዛንቺስ እምብርት አንጻር ተመጣጣኝና የድርድር ዕድል ያለው ነው) የስትራቴጂክ እሴትና የኮሪደር ልማት፦ - ቦታው ዘመናዊው የኮሪደር ልማት የተሠራለት መሆኑ ለታላላቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተመራጭ ያደርገዋል። የካፒታል እድገትና ዝግጁነት፦ - የፕላን ስምምነት (Pre-approved Zoning) እና ዲጂታል ካርታ ያለው በመሆኑ የቢሮክራሲና የካሳ ወጪ ያስቀራል። ማጠቃለያ፦ በመሃል አዲስ አበባ የንግድ ማዕከል ውስጥ 10,000 ካሬ ሜትር መሬት በአንድ ላይ ማግኘት እጅግ ብርቅዬ ዕድል ነው። ህጋዊ የሆነ እና ለአልሚዎች (Developers) ከፍተኛ የትርፍ ህዳግና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ታላቅ ፕሮጀክት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1685
Residential land for sale
Land for sale -- kotebe kidane mihret, addis ababa a prime 496 m² plot of land is available for sale in the highly desirable Kotebe Kidane Mihret area, Yeka Sub-City, Addis Ababa. Asphalt road access Excellent location Water and electricity available Suitable for residential or investment purposes Good neighborhood and easy transportation access Clean and ready for transfer Price: 45,000,000 Etb For more information or to arrange a visit, please contact the owner.
Mixed-use land for sale
ቦሌ - ደምበል ጋዜቦ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 1100 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ደንበል ጋዞቤ አካባቢ ከ አስፓልት 20 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ መሃል ከተማ ቆንጆ ቦታ ️ ስፋት: 1100 ካሬ ሜትር ️ ቆንጆ አቀማመጥ ያለው ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 90 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ፦ ለቅንጦት መኖሪያ አፓርትመንት ወይም ለቢሮ/ንግድ ህንፃ ፍጹም ምቹ። ንፅፅር፦ የአካባቢው እውነተኛ ዋጋ: 95k-115k/ካሬ የዚህ ቦታ: 81,818 ብር/ካሬ (ከአካባቢው የገበያ ዋጋ በታች ቅናሽ ነው)። ማጠቃለያ፦ ቦታው ከአስፓልት 20 ሜትር ብቻ የራቀ ሆኖ በካሬ 81,818 ብር መቅረቡ ከአካባቢው የወቅቱ የገበያ ክልል አንጻር ሲታይ ቅናሽ ያደርገዋል። ዋጋው ከአካባቢው ያነሰ በመሆኑና ተጨማሪ ድርድር ስላለው፣ ለአልሚዎች (Developers) ጥሩ የትርፍ ህዳግ የሚሰጥ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1668
Residential land for sale
ቦሌ - መስቀል ፍላወር ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 607 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ መስቀል ፍላወር ። ከመስቀል ፍላወር ሆተል ወይም ከ አስፓልት 200 ሜትር አካባቢ ገባ ብሎ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ እስከ G+12 ድረስ የሚያስገነባ የግንባታ ፍቃድ ፕላን ስምምነት ያለው ️ ስፋት: 607 ካሬ ሜትር ️ በ ህንፃዎች መካከል ያለ ቦታ ️ አቀማመጡ ( rectangular ) የሆነ ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። እንድሁም ፕላን ስምምነት ያለው። ዋጋ = 70 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ፦ በህንፃዎች መካከል በመሆኑ ለመኖሪያ አፓርትመንት (Pure Residential) ተመራጭ። ንፅፅር፦ የአካባቢው አማካኝ የልማት መሬት: 90k-125k/ካሬ የዚህ ቦታ ዋጋ: 115,321 ብር/ካሬ ። ከህንፃ ጀርባ ያለ እና የተከለለ ስለሆነ በደንብ ድርድር ይፈልጋል። ማጠቃለያ፦ ዝግጁ የፕላን ስምምነት ያለው፣ መስቀል ፍላወር መሃል ከተማ የሚገኝ እና Rectangular ቅርፅ ያለው ሆኖ እይታው በህንፃ የተሸፈነ ስለሆነ ጥሩ ድርድር ከተደረገ ለአልሚዎች ጥሩ የትርፍ ህዳግ ( Profit Margin ) ያለው ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1663
Mixed-use land for sale
ኮተቤ ካራ ዋና አስፓልት ላይ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 1122 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካራ በሬ ተራ አካባቢ ። ከኮተቤ በ መሳለሚያ ወደ ካራ የሚወስደውን አስፓልት የያዘ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ አሮጌ ቤቶች እና የሚያኖር ቪላ ቤት ያለበት ። ️ ስፋት: 1122 ካሬ ሜትር ️ በ setback ህግ መሠረት ኮሪደር ከተሠራ በኋላ 900 ካሬ አካባቢ ይቀራል። ️ ዋና አስፓልት የያዘ ቦታ ነው ። ️ ግንባሩ 30 ሜትር ስፋት አለው። ከፊት ለፊት ያሉት አሮጌ ቤቶች ለሱቅ እና ለተለያየ የንግድ ቤት ተከራይተው 200,000 ብር ወርሃዊ ገቢ አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 37 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis የልማት ምድብ (Development Type)፦ ለንግድ እና ለመኖሪያ ድብልቅ ህንፃ (Commercial & Residential Mixed-Use) ተመራጭ። በዞኑ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት ከፍ ያለ የፎቅ ከፍታ (Building Height) ለመገንባት ምቹ ነው። የመሬት አጠቃቀም ምጣኔ፦ ከsetback በኋላ የሚቀረው 900 ካ.ሜ የተጣራ መሬት እና 30 ሜትር ሰፊ የፊት ለፊት ግንባር (Frontage) ለፎቅ ግንባታ እጅግ ምቹ የሆነ ስፋትና ቅርፅ ይሰጣል። አሁን ያሉት ግንባታዎች ቀላል በመሆናቸው ቦታውን ለማፅዳትና ለመቆፈር (Excavation) የሚጠይቀው የመጀመሪያ ካፒታል አነስተኛ ነው። ንፅፅር፦ የአካባቢው የወቅቱ አማካኝ የልማት መሬት ዋጋ ከ42,000 - 47,000 ብር/ካሬ ሲሆን፣ የዚህ ቦታ ዋጋ (ከsetback በኋላ ባለው 900 ካሬ ሲሰላ) 41,000 ብር/ካሬ ይደርሳል። ከአካባቢው አማካኝ ወርዶ በቅናሽ የቀረበ ለገዢው ጥሩ የትርፍ ህዳግ ያስገኛል። ዕድገት (Capital Appreciation)፦ አካባቢው አሁን ላይ ገና በማደግ ላይ ያለ ቢሆንም፣ በዋና አስፓልት ዳር መገኘቱ እና የኮሪደር ልማቱ ወደዚህ አቅጣጫ ሲሰፋ የቦታውን ዋጋ በፍጥነት ያሳድገዋል። ማጠቃለያ፦ ቦታው ሰፊ ግንባር ያለውና ለወደፊት ትልቅ የልማት እምቅ አቅም (High Development Potential) ያለው ንብረት ነው። ትልቅ ጥቅሙ ባለሀብቱ የህንፃ ዲዛይን አውጥቶ ግንባታ እስኪጀምር ድረስ አሁን ካሉት ቤቶች የሚገኘው የ200,000 ብር ወርሃዊ ገቢ የያዘውን ካፒታል ሳይነካ የቦታውን የባንክ ወለድ ወይም የማስኬጃ ወጪዎችን ለመሸፈን ትልቅ አቅም የሚፈጥር መሆኑ ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code136
Land for sale
Great investment opportunity for Ethiopian diaspora.
Mixed-use land for sale
Meta Jacros ; Land for Sale .........1000 s.q.m Meta Jacros ️ Area = 1000 s.q.m ️ Has old villa house on it ️ Ideal location for realestate developers Please call us, if you are a buyer only. Price = 75 million birr. 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing . DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1606
Land for sale
Bole; Old Villa House for Sale ......... 1040 s.q.m Bole, infront of Cargo Bole ️ Area = 1040 sq.m ️ Old Villa House ️ Best Location towards sunrise Please call us, if you are a buyer only. Price = 150 million birr. 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing . DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1600
Showing 21–40 of 80 properties
The average price of land for sale in Ethiopia is Br 50,000,000.
The price of the most expensive land for sale in Ethiopia is Br 1,100,000,000.
The price of the cheapest land for sale in Ethiopia is Br 11,000,000.
There are 80 available land for sale in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.