House for sale
Ayat, G+1 Luxury House ......250SQM
አያት ፣ G+1 ቤት ሽያጭ ------ 250 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ አያት ሆሴ ሪልስቴት ግቢ ውስጥ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 250 ካሬ ሜትር ️ ኮምፓውንድ ግቢ ውስጥ ️ በደንብ ጥቅቅ ብሎ የተሠራ ሰነድ:- የተሟላ ዶክመንት ካርታ ያለው ዋጋ = 45 ሚሊዮን ብር ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። Investment Analysis ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 120,000 ብር የኪራይ ገቢ ግብር (በ50% ቅናሽ መሠረት): ️ ዓመታዊ ግብር: 227,400 ብር የአዋጭነት መለኪያ (Financial Metrics) ️ የኪራይ ተመላሽ (Rental Yield): 3.2% ️ የካፒታል እድገት (Capital Appreciation): በዓመት ከ20% እስከ 25% ያድጋል። የዋጋ ንፅፅር (Price comparison) ️ የአካባቢው አማካኝ የG+1 (250 ካ.ሜ) ዋጋ: ከ43 ሚሊዮን እስከ 48 ሚሊዮን ብር ️ የዚህ ቤት ዋጋ: 45 ሚሊዮን ብር (ከገበያው ጋር ሙሉ በሙሉ የተመጣጠነ ነው) ማጠቃለያ: ቤቱ በአስተማማኝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ለረጅም ጊዜ እሴት እድገት እጅግ አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1647