Apartment for sale
Fully Furnished 1 Bedroom Apartment
ከነ እቃው የሚሸጥ ቦሌ ፡ ጋዜቦ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 114 ካ.ሜ Location: ቦሌ ደምበል ጋዜቦ አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 114 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ቤቱ ከነ ሙሉ የቤት ዕቃዎቹ (Fully Furnished) የሚሸጥ ሲሆን ገበያው ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆነ ባለ 1 መኝታ አፓርትመንት ነው። ️ ህንፃው ፦ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በወለል 5 ቤቶች፣ 2 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ እና ጠንካራ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 14 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 70,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 122,807 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ ደምበል ጋዜቦ አካባቢ መገኘቱና ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው መሆኑ ለተከራይ ተፈላጊ ሲሆን ፣ የ 6.00% Gross Yield በኪራይ ገቢ ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1748