Ethiopia Property Centre

1 Bedroom Furnished Property for Sale in Bole, Addis Ababa

There are 9 flats, houses, land and commercial properties for sale in Bole as of 12 Oct 2026. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches For Sale in Bole, Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
Fully Furnished 1 Bedroom Apartment — Bole Dembel Gazebo, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 14,000,000

Apartment for sale

Fully Furnished 1 Bedroom Apartment

ከነ እቃው የሚሸጥ ቦሌ ፡ ጋዜቦ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 114 ካ.ሜ Location: ቦሌ ደምበል ጋዜቦ አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 114 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ቤቱ ከነ ሙሉ የቤት ዕቃዎቹ (Fully Furnished) የሚሸጥ ሲሆን ገበያው ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆነ ባለ 1 መኝታ አፓርትመንት ነው። ️ ህንፃው ፦ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በወለል 5 ቤቶች፣ 2 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ እና ጠንካራ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 14 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 70,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 122,807 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ ደምበል ጋዜቦ አካባቢ መገኘቱና ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው መሆኑ ለተከራይ ተፈላጊ ሲሆን ፣ የ 6.00% Gross Yield በኪራይ ገቢ ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1748

Bole Dembel Gazebo, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Nexus Property Marketing
22 Golagol, Luxury Apartment for Sale .......93SQM — 22 Golagol, Bole, Addis Ababa
Featured
7
Br 11,600,000

Apartment for sale

22 Golagol, Luxury Apartment for Sale .......93SQM

22 ጎላጎል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 93 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ 22 ጎላጎል አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ️ ስፋት: 93 ካሬ ሜትር ( 80sqm- net ) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ አካባቢው ብዙ የውጭ ሃገር ነዋሪ ስላለበት ለማከራየት በጣም ቀላል ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 11.6 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 60,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.21% (ከፍተኛና ፈጣን ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው መደበኛ ዋጋ: 120,000 - 140,000 ብር/ካሬ የዚህ ቤት ዋጋ: 124,731 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በ22 ጎላጎል የንግድና የመኖሪያ ቀጠና ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ ከአካባቢው አማካኝ የገበያ ዋጋ ተመጣጣኝ ነው። አካባቢው ለውጭ ሀገር ዜጎችና ለድርጅት ሰራተኞች ባለው ከፍተኛ ፍላጎት ምክንያት የ 6.21% Gross Yield እና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1684

22 Golagol, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Nexus Property Marketing
1 Bed Room in Bole Medhanialem Sait — Bole Medanialem Rode, Bole, Addis Ababa
Featured
6 Video
Br 10,000,000

Apartment for sale

1 Bed Room in Bole Medhanialem Sait

Hosea Real Estate (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ቦሌ መድሃንያለም ሳይት ሽያጭ ጀምረናል ከ8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ️57_ 81 ካሬ :-studio ️84_86 ካሬ:- ባለ አንድ መኝታ ️134_156 ካሬ:- ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) ️168.60 ካሬ:- ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) ️ 279 ካሬ :- duplex ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል። በዚህ የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ወቅት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ለዚህም ደግሞ Hosea Real Estate ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ አፓርትመንቶችን ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው በአዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒያለም መገንባታቸው ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ 🟥 የጋራ መገልገያዎች የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር ጂምናዝየም የልጆች መጫወቻ የልጆች ማቆያ የወጣቶች መዝናኛ የስብሰባ አዳራሽ ላውንደሪ ካፌ ላይብረሪ 7 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት) የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች 7 ወለል የመኪና ማቆምያ የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ለበለጠመረጃ ️ 0931238133 ሆሴዕ ከቃል በላይ

Bole Medanialem Rode, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Hosea Real Estate
Studio Apartment — Bole Bulbula, Bole, Addis Ababa
1
Br 1,700,000

Mini flat for sale

Studio Apartment

አዎ ሙሉ ዋጋው ነው 1.7 ሚልዮን ነው ሙሉ ዕቃ የትሟላለት 18 ካሬ ስፋት አለው ቅድመ ክፍያው 50%ብቻ ነው እና በግንባታ ላይ ነው ሚገኘው

Bole Bulbula, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Elemental Trading
Luxury 1 Bedroom Flats with Excellent Facilities — Atlas Road, Bole, Addis Ababa
1
Br 10,000,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Flats with Excellent Facilities

Atlas Road, Bole, Addis Ababa
1 bed 2 baths 2 toilets 1 Parking
Hosea Realestate
Luxury 1 Bedroom Flats with Excellent Facillities — Atlas Road, Bole, Addis Ababa
4 Video
Br 10,300,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Flats with Excellent Facillities

ሆሴዕ ሪል እስቴት ሽያጭ ላይ ነን!!! በ 8% ቅድመ ክፍያ ቦሌ ኤድናሞል ጋር የቤት ባለቤት ይሁኑ ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ቦሌ መድሐኒዓለም አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት። G+25 ሲሆን፦ ️የመዋኛ ገንዳ ️ላውንጅ(የጋራ መዝናኛ) ️ጂም እና ሰፋፊ የመጫዎቻ ቦታዎች ️የተለየ የሕፃናት መጫወቻ ️የልጆች ማቆያ ️ የጋራ ቤተ-መጽሐፍት ️በቂ የመኪና ማቆምያ(5 ቤዝመንት እስከ G+2 ) ️ለተለያዩ የጋራ ጉዳዮች የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ ️ የጋራ ሬስቶራንት፣ የጋራ ላውንድሪ ️7 ዘመናዊ አሳንስሮች ️በቂ የቆሻሻ ማስወገጃዎች የቤቶቹ ይዘት፦ ስቱዲዮ ፦57 ካሬ ባለ1 መኝታ፦81,84 እና 86 ካሬ ባለ 2 መኝታ፦134,150,151 እና 156 ካሬ ባለ 3 መኝታ፦ 168 ካሬ ዱፕሌክስ ፦279 ካሬ ፔንት ሀውስ፦600ካሬ ናቸው ለኢንቨስትመንት ሆነ ለመኖርያ ምቹ በሆነ ቦታ ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ ሁሉም ቤቶቻችን ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ አላቸው ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ። ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው ️በ 0946443286ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።

Atlas Road, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Hosea Realestate
Apartment for Better Live — Addis Abeba, Bole, Addis Ababa
1
Br 2,900,000

Apartment for sale

Apartment for Better Live

ምቹና ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ቤቶች ከኦቪድ ሪል እስቴት! ብዙዎችን በአጭር ጌዜ ውስጥ የቤት ባለቤት ለማድረግ ጥራታቸውን የጠበቁ እና ለኑሮ ምቹ የሆኑ ከ60,000 በላይ ቤቶች በቦሌ ቡልቡላ ሳይት በመገንባት ላይ ይገኛል። የኦቪድ ሪል እስቴት ቤትን ምርጫዎ ያድርጉ! ከባለ አንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ #በ2.9 million ብር ብቻ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 0964406705 ላይ ይደውሉ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ይወዳጁን፦ #tiktok- @sundry1719

Addis Abeba, Bole, Addis Ababa
1 bed
Sundry-Homes
Apartment for You — Addis Abeba, Bole, Addis Ababa
1
Br 2,900,000

Apartment for sale

Apartment for You

When you buy a fully furnished home from us, you'll enjoy a modern, beautiful, and comfortable living space, complete with Ovid smart furniture. Ovid Real Estate is building over 60,000 homes at the Bole Bulbula site, dedicated to delivering high-quality units at affordable prices. #Only In 2.9 Million Birr Choose the perfect home for you, from One-bedroom to three-bedroom units: Fully finished Semi-finished Fully furnished Call us at 0964406705

Addis Abeba, Bole, Addis Ababa
1 bed
Sundry-Homes
Video
Br 4,000,000

Apartment for sale

Apartments in Bole

=> ቅንጡ አፓርትመንት በማይታመን ዋጋ - በኢምፔሪያል ገርጂ - በ ቦሌ መድሐኒዓለም - በቫቲካን => ከ11 በላይ በተለያዩ ቦታዎች ቅንጡ አፓርትመንቶችን ገንብተን አስረክበናል - በ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ =>> ይደውሉልን ሳይቱን ይጎብኙ ️ - 0913953461 - 0926173439

Bole / Jambo Real Estate, Bole, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Sheger Amibara Properties

Showing 1–9 of 9 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 9 available 1 bedroom furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Bole, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.