Interested in this property?
ሆሴዕ ሪል እስቴት
ሽያጭ ላይ ነን!!!
በ 8% ቅድመ ክፍያ ቦሌ ኤድናሞል ጋር የቤት ባለቤት ይሁኑ
ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ቦሌ መድሐኒዓለም አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት።
G+25 ሲሆን፦
️የመዋኛ ገንዳ
️ላውንጅ(የጋራ መዝናኛ)
️ጂም እና ሰፋፊ የመጫዎቻ ቦታዎች
️የተለየ የሕፃናት መጫወቻ
️የልጆች ማቆያ
️ የጋራ ቤተ-መጽሐፍት
️በቂ የመኪና ማቆምያ(5 ቤዝመንት እስከ G+2 )
️ለተለያዩ የጋራ ጉዳዮች የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ
️ የጋራ ሬስቶራንት፣ የጋራ ላውንድሪ
️7 ዘመናዊ አሳንስሮች
️በቂ የቆሻሻ ማስወገጃዎች
የቤቶቹ ይዘት፦
ስቱዲዮ ፦57 ካሬ
ባለ1 መኝታ፦81,84 እና 86 ካሬ
ባለ 2 መኝታ፦134,150,151 እና 156 ካሬ
ባለ 3 መኝታ፦ 168 ካሬ
ዱፕሌክስ ፦279 ካሬ
ፔንት ሀውስ፦600ካሬ ናቸው
ለኢንቨስትመንት ሆነ ለመኖርያ ምቹ በሆነ ቦታ
ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ
ሁሉም ቤቶቻችን ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ አላቸው
ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ።
ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው
️በ 0946443286ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።
Property Ref: 6748 | Added On: 08 Oct 2024 | Last Updated: 08 Oct 2024 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 1 |
Bathrooms: 1 | Toilets: 1 | Parking Spaces: 1 |
Furnishing: Furnished | Total Area: 81 sqm | Covered Area: 2,244 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Hosea Realestate. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.