Apartment for sale
1 Bedroom Luxury Apartment
ከዚህ በፊት በአፍሪካ ሕብረት ባለ 20 ወለል አፓርትመንት ገንብቶ ያስረከበ፤በሳር ቤት በቅርብ ጊዜ ለማስረከብ ግንባታውን እያጠናቀቀ ያለ እንዲሁም በአፍሪካ ሕብረት 3ኛ ፕሮጄክቱን በአንድ ዓመት ለማስረከብ ዝግጅት ላይ የሚገኝ አዲስ ላይፍ ሪል ስቴት 4ኛ ፕሮጄክቱን በቡልጋሪያ እጅግ ቅንጡ እና ዘመናዊ አፓርትመንት በ800,000 ብር ቅድመ ክፍያ ይዞላችሁ መጥቷል ባለ 1 መኝታ 85 እና 89 ካሬ ባለ 2 መኝታ 93፣108፣111 ካሬ ባለ 3 መኝታ 136፣147፣150 እና 155 ካሬ በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ3 ዓመት ጊዜ ተከፍሎ ይጠናቀቃል።