Apartment for sale
Apartment for sale
4 Bedroom Apartment with Servant Quarters
About this property
ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ አፓርትመንት! ሳርቤት፡ አፍሪካ ህብረት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 205 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሳርቤት አፍሪካ ህብረት (AU) አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 6ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 4 መኝታ, 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Open & Closed Kitchen, Store, Laundry (6 Total Rooms)
- ስፋት: 205 ካሬ ሜትር (165sqm - net)
- 6ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ 2 የጋራ የመኪና ማቆሚያዎች እና የጋራ ቴራስ ያሟላ ሲሆን ከፍታው G+6+T ነው። አፓርትመንቱ 4 መኝታ ክፍሎች፣ የሰራተኛ ክፍል፣ ክፍት እና ዝግ ማብሰያ ቤቶች (Open & Closed Kitchen)፣ ላውንደሪ እና በጠቅላላ 6 ክፍሎችን ያካተተ ሰፊ ቤት ነው። በአሁኑ ሰዓት በወር $2,000 usd (~308,000 ብር) ሊከራይ የሚችል ከፍተኛ የገቢ አቅም ያለው ንብረት ነው። ዶክመንት፡- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል፡- - Cash ዋጋ = 32 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Security & Safety
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.