Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment in Sarbetprime Location
Location : Sarbet -Type : Apartment -3 bedroom -2 bathroom -parking -Lift -TotalArea163 Net (153)sqm
81–100 of 706 properties for sale
Get alerts for this search You'll get alerts for this search
We'll email you when a new listing matches Apartments for Sale in All areas.
Apartment for sale
Location : Sarbet -Type : Apartment -3 bedroom -2 bathroom -parking -Lift -TotalArea163 Net (153)sqm
Apartment for sale
ቦሌ ደንበል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 143 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ B+G+17+T ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry , Open Kitchen , ️ ስፋት: 143 ካሬ ሜትር (127sqm - net) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2ሊፍት , የከርሰምድር ውሃ , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , ኢንተርኮም እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 19 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 100,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.32% 132,867 ብር/ካሬ Payback: 15.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ የተረጋጋ የኪራይ ምርትና መካከለኛ የካፒታል መመለሻ ጊዜ ያለው ሲሆን , ከቦታው ተደራሽነትና ፍላጎት አንጻር ጊዜ የእሴት እድገት የሚያሳይ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1712
Apartment for sale
ቦሌ አትላስ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 170 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ አትላስ አካባቢ 4B+G+14 ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen , ️ ስፋት: 170 ካሬ ሜትር (130sqm - net) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , የከርሰምድር ውሃ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , በቤት ቁጥር/ስም የተመዘገበ የመኪና ማቆሚያ , ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ : ቪዲዮ የ8ኛው ቤት ሲሆን 7ኛ ላይ ያለውም ተመሳሳይ ቤት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 29 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 231,000 ብር/ወር ($1,500) Gross Yield: 9.56% 170,588 ብር/ካሬ Payback: 10.5 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ጠንካራ የኪራይ ምርትና ፈጣን የካፒታል መመለሻ ያለው ሲሆን , የተረጋጋ የጥሬ ገንዘብ ፍሰትና የረጅም ጊዜ የእሴት እድገት የሚያሳይ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1711
Apartment for sale
ቦሌ ደንበል , አፓርትመንት ሽያጭ ------ 231 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry ️ ስፋት: 231 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ጂም , የእንግዳ መቀበያ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , ሊፍት , ጀኔሬተር , የስብሰባ አዳራሽ , በቂ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች ያሉት ሲሆን አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ዘመናዊ ኑሮን ለማኖር ዝግጅቱን ጨርሷል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 37.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 385,000 ብር/ወር ($2,500) Gross Yield: 12.32% የካሬ ዋጋ: 162,338 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 8.1 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በመሃል ቦሌ ደንበል ካለው የዲፕሎማቲክ የኪራይ ፍላጎት አንጻር እጅግ ፈጣን የካፒታል መመለሻና ከፍተኛ ወርሃዊ የጥሬ ገንዘብ ፍሰት (Cash-flow) የሚያስገኝ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። የካሬ ዋጋው በአካባቢው ካለው የአፓርታማዎች አማካኝ የገበያ ዋጋ ጋር ሲነፃፀር ተመጣጣኝ እና ቅናሽ የሚባል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1705
Apartment for sale
ቦሌ ደንበል , አፓርትመንት ሽያጭ ------ 204 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store , Laundry ️ ስፋት: 204 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ጂም , የእንግዳ መቀበያ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , ሊፍት , ጀኔሬተር , የስብሰባ አዳራሽ , በቂ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች ያሉት ሲሆን አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ዘመናዊ ኑሮን ለማኖር ዝግጅቱን ጨርሷል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 34.2 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 338,800 ብር/ወር ($2,200) Gross Yield: 11.89% የካሬ ዋጋ: 167,647 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 8.4 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በመሃል ቦሌ ደንበል ካለው የዲፕሎማቲክ የኪራይ ተፈላጊነት አንጻር እጅግ ጠንካራና ፈጣን የፋይናንስ መመለሻ ያለው ልዩ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ለአንድ ካሬ የተጠየቀው የሽያጭ ዋጋ በአካባቢው ካለው የወቅቱ የቅንጦት አፓርታማዎች አማካኝ ተመን አንጻር ሲነጻጸር ተመጣጣኝ እና ቅናሽ የሚባል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1704
Apartment for sale
ቦሌ ወሎሰፈር - ወንጌላዊት ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 154 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት ህንፃ አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Open Kitchen ፣ Balcony ️ ስፋት: 154 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ እና 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጂም ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ ቴራስ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 100,000 ብር/ወር Gross Yield: 5.71% የካሬ ዋጋ: 136,364 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 17.5 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በቦሌ ወሎሰፈር ተፈላጊ የንግድና የመኖሪያ ቀጠና ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ በህንፃው ላይ የተካተቱት እንደ ጂም እና መሰብሰቢያ አዳራሽ ያሉ ምቹ አገልግሎቶች ለኪራይ ገበያው ይበልጥ ተመራጭ ያደርገዋል። ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚያስገኘው የሪል እስቴት መመለሻ አስተማማኝና ወርሃዊ የኪራይ ገቢ ለሚፈልጉ ኢንቨስተሮች ጥሩ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1696
Apartment for sale
ቦሌ ጋዜቦ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 161 ካ.ሜ Location ️ ቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ B+G+6+T ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ 4 Balconies ️ ስፋት: 161 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ እና 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 26 ሚሊዮን ብር ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 150,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.92% የካሬ ዋጋ: 161,491 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 14.4 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ እጅግ ተፈላጊና ማዕከላዊ በሆነው የቦሌ ደንበል ቀጠና ውስጥ መገኘቱና በወለል ሁለት አፓርትመንቶች ብቻ ያሉበት መሆኑ ምቾትንና ግላዊነትን ለሚፈልጉ ነዋሪዎች ተመራጭ ያደርገዋል። ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚያስገኘው የሪል እስቴት መመለሻ አስተማማኝና ወርሃዊ የኪራይ ገቢ ለሚፈልጉ ኢንቨስተሮች አዋጭ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1694
Apartment for sale
ጃክሮስ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 182 ካ.ሜ Location ️ ጃክሮስ መብራት አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry , Store , Closed Kitchen ️ ስፋት: 182 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ , የቅርጫት ኳስ ሜዳ , የሩጫ መለማመጃ ቦታ , Daycare , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 24,570,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 140,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.84% የካሬ ዋጋ: 135,000 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 14.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ካለው ከፍተኛ የግንባታ ደረጃና ምቹ መገልገያዎች አንጻር በኪራይ ገበያው ውስጥ ተመራጭ ያደርገዋል። ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚያስገኘው የፋይናንስ መመለሻ አስተማማኝና ወርሃዊ ገቢ ለሚፈልጉ ኢንቨስተሮች አዋጭ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1690
Apartment for sale
መገናኛ ሾላ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 172 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ መገናኛ ሾላ ገባየ አካባቢ G+21 ቅይጥ ህንፃ ላይ ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry , 3 Balcony ️ ስፋት: 172 ካሬ ሜትር ️ 16ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ በሶላር የሚሠራ 2 ሊፍት , ጀኔሬተር , የከርሰምድር ውሃ , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ , የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 100,000 ብር/ወር Gross Yield: 5.22% (አስተማማኝ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 125k-145k/ካሬ የዚህ ቤት: 133,721 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በመገናኛ ሾላ የንግድና የመኖሪያ ማዕከል ውስጥ መገኘቱና በከፍተኛ ፎቅ (16ኛ ፎቅ) ላይ ውብ እይታ ያለው መሆኑ ለኪራይ እጅግ ተመራጭ ያደርገዋል። ይህ የ 5.22% Yield የተረጋጋ የኪራይ ገቢና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1682
Apartment for sale
ቦሌ ሆምስ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 275 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ሆምስ አካባቢ G+9 ህንፃ ላይ ። በወለል 1 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Laundry ፣ Balcony ️ ስፋት: 275 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ 55,000 ሊትር የውሃ ማጠራቀሚያ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , የመኪና ማቆሚያ ፣ የህንፃ አስተዳደር ፣ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ማስታወሻ - 280 ካሬ ስፋት ያለው ቤት አንደኛ ላይ አለ። ተመሳሳይ አቀማመጥ ነው ያላቸው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 38 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 300,000 ብር/ወር Gross Yield: 9.47% (ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 135k-155k/ካሬ የዚህ ቤት: 138,182 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በቦሌ ሆምስ ሰላማዊ ቀጠና ውስጥ መገኘቱ፣ በወለል 1 ቤት ብቻ መሆኑ እና በዶላር ለሚከፍሉ የውጭ ዜጎች ተመራጭ መሆኑ የ 9.47% Yield ፈጣን የካፒታል እድገትና ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ የሚያስገኝ ምርጥ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1681
Apartment for sale
𝐄𝐥𝐞𝐠𝐚𝐧𝐭 𝐀𝐩𝐚𝐫𝐭𝐦𝐧𝐞𝐭 𝐟𝐨𝐫 𝐬𝐚𝐥𝐞 & 𝐫𝐞𝐧𝐭 - 𝐁𝐨𝐥𝐞 𝐇𝐨𝐦𝐞𝐬, 𝐀𝐝𝐝𝐢𝐬 𝐀𝐛𝐚𝐛𝐚 Price: Etb 38,000,000 Property Features 3 Spacious Bedrooms 4 Modern Bathrooms Maid's Room Store Room Laundry Room Closed Kitchen Located on the 1st, 2nd, or 8th Floor 281 m² Gross Area About the Building This beautiful apartment is located in the highly sought-after Bole Homes area, within a well-constructed G+9+Terrace residential building. The building offers excellent privacy, with only one apartment per floor, ensuring a quiet and comfortable living environment. Residents enjoy premium amenities including: Ample Parking Space Reception Area Spacious Terrace Elevator Access Backup Generator 24/7 Secure Environment Conveniently located in one of Addis Ababa's most desirable neighborhoods, with easy access to shopping centers, restaurants, schools, and major roads. Contact us today to schedule a viewing and secure this exceptional property. 𝐏𝐫𝐢𝐜𝐞: Etb 30,000,000 𝐀𝐠𝐞𝐧𝐭: Samson Abera 𝐖𝐞𝐛𝐬𝐢𝐭𝐞: https://www.fournirproperties.com/ 𝐄𝐦𝐚𝐢𝐥: [email protected] 𝐏𝐡𝐨𝐧𝐞: +251 91 112 3605 +251 91 112 3831 +251 98 270 7172 #BoleHomes #AddisAbabaRealEstate #ApartmentForSale #LuxuryLiving #PropertyForSale #AddisAbabaHomes #EthiopianRealEstate #DreamHome #InvestmentOpportunity #BoleProperty #RealEstateEthiopia #LuxuryApartment #HomeBuyers #PropertyInvestment #AddisLiving #ModernLiving #HouseHunting #ForSale #PrimeLocation #EthiopiaProperty See less
Apartment for sale
ካዛንችስ ራዲሰን ብሉ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 304 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካዛንቺስ ራዲሰን ብሉ አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 5 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ፣ Store ️ ስፋት: 304 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ የራሱ ትራንስፎርመር ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር ፣ ሰፊ ሰገነት እና ግቢ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ ማስታወሻ 1 : ቤቱ የሚገኘው የመኖሪያ ግቢ ውሰጥ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 50 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 350,000 ብር/ወር Gross Yield: 8.40% (ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 165k-190k/ካሬ የዚህ ቤት: 164,474 ብር/ካሬ ቅናሽ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በካዛንቺስ ዲፕሎማቲክ ማዕከል መገኘቱና ሰፊ ግቢ መኖሩ ለውጭ ዜጎች ኪራይ እጅግ ተመራጭ ያደርገዋል። ይህ የ 8.40% Yield ፈጣን የካፒታል እድገትና አስተማማኝ ገቢ የሚያስገኝ ምርጥ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1678
Apartment for sale
ቦሌ ደምበል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 155 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ G+12 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ️ ስፋት: 155 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ ጄኔሬተር ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 26.3 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 160,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.30% (ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 155k-175k/ካሬ የዚህ ቤት: 169,677 ብር/ካሬ (ተመጣጣኝ ነው) ማጠቃለያ፦ ቤቱ በቦሌ ኦሎምፒያ/ደምበል የንግድ እና ዲፕሎማቲክ ማዕከል ውስጥ መገኘቱ ለውጭ ሀገር ዜጎች ኪራይ እጅግ ተመራጭ ያደርገዋል። ይህም ፈጣን የካፒታል እድገትና ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (7.30% Yield) የሚሰጥ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1677
Apartment for sale
በካሬ 95,000 ብር ብቻ በመሐል ቡልጋሪያ በ10% ቅድመ ክፍያ በቁፋሮ ላይ የሚገኝ ሳይት ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከዚህ በፊት በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ባለ 20 ወለል አፓርትመንት ገንብቶ ያስረከበ፤በሳር ቤት በ5 ወር ጊዜ ውስጥ የሚያስረክብ እንዲሁም በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት 3ኛ ፕሮጄክቱን በ1 ዓመት ሊያስረክብ እየሰራ የሚገኝ እውቅ እና የተመሰከረለት የሪል ስቴት አልሚ አዲስ ላይፍ ሪል ስቴት
Apartment for sale
ቦሌ አትላስ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 200 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ አትላስ አካባቢ G+21 ቅይጥ ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ️ ስፋት: 200 ካሬ ሜትር ️ 14ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ ጄኔሬተር ፤ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የካርድ መግቢያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 290,000 ብር/ወር Gross Yield: 9.94% (እጅግ በጣም ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 170k-195k/ካሬ የዚህ ቤት: 175,000 ብር/ካሬ (ተመጣጣኝ ነው) ማጠቃለያ፦ ቤቱ በቦሌ አትላስ ማዕከል መገኘቱና ለዲፕሎማቶች ኪራይ እጅግ ተመራጭ ያደርገዋል። ይህም ፈጣን የካፒታል መመለሻና አስደናቂ የኪራይ ተመላሽ (9.94% Yield) የሚሰጥ ልዩ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1676
Apartment for sale
3bedroom 3bathroom Maidroom+bathroom Including furniture and fixtures 1st floor Sarbet Gross(173)sqm
Apartment for sale
3 bedroom 2 bathroom 171 sqm 10th floor Meskel flower Price 25,000,000 ቤቱ የሚገኘው መስቀል ፍላወር ሆቴል አካባቢ ሲሆን በG+10 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የተጠናቀቀ ህንፃ ውስጥ ነው። ህንፃው በእያንዳንዱ ወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ስለሆነ ዝቅተኛ እንቅስቃሴ አለው። ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በመገጠም ላይ ያለ ሊፍት (2ሳምንት) ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ቴራስ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ቀላል የትራንስፖርት መገኛ ቦታ ላይ ነው ያለው።
Apartment for sale
3 bedroom 2 bathroom 12th floor 143 sqm net: (127 sqm) ቤቱ የሚገኘው በቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ ሲሆን B+G+17+T በተገነባ እና በእያንዳንዱ ወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ ሲሆን የከርሰምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ እና የህንፃ አስተዳደር አገልግሎት ለነዋሪዎች ይሰጣል።
Apartment for sale
ፒያሳ ራስ ደስታ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 170 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ፒያሳ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፣ ️ ስፋት: 170 ካሬ ሜትር ( 144sqm-net) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የእንግዳ መቀበያ ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ አሁን ላይ ተከራይቷል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 70,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.00% የካሬ ዋጋ: 123,529 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 25.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ፒያሳ ቀጠና ውስጥ መገኘቱና በአሁኑ ወቅት ወዲያውኑ ገቢ የሚያስገኝ ተከራይ ያለው መሆኑ ለኢንቨስተሮች ትልቅ ምቾት ይሰጣል። ከቦታው ስልታዊነትና ከሚያስገኘው አስተማማኝ የረጅም ጊዜ የካፒታል ዕድገት አንጻር ሲታይ እጅግ አዋጭ የሆነ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1671
Apartment for sale
ካሳንችስ Radisson Blu ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 250 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ካሳንችስ ራዲሰን ብሉ ሆቴል አካባቢ B+G+14 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 5 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፤ Laundry ️ ስፋት: 250 ካሬ ሜትር ( 200sqm-net) ️ 13ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው ዋናውን መንገድ የያዘ እና እስከ 12ኛ ፎቅ ድረስ የተረጋጋ የቢሮ ቦታዎች ያሉት ሲሆን ለኗሪው፦ 2 ሊፍት ፤ ጀኔሬተር ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤የህፃናት ማቆያ እና ጥበቃ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 385,000 ብር/ወር ግብር (50% ቅናሽ): 731,100 ብር/ዓመት Gross Yield: 13.20% (እጅግ በጣም ከፍተኛ እና ምርጥ የኪራይ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 140k-170k/ካሬ የዚህ ቤት: 140,000 ብር/ካሬ (ከገበያው ዝቅተኛ ወለል ላይ ያለ ቅናሽ ዋጋ ነው) ማጠቃለያ፦ በዲፕሎማቲክ ቀጠናው ምክንያት በሚገኘው እጅግ አስደናቂ የኪራይ ተመላሽ (13.20% Gross Yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1670
Showing 81–100 of 706 properties