Apartment for sale
Apartment for sale
Piyasa, Luxury Apartment ......170SQM
About this property
ፒያሳ ራስ ደስታ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 170 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ፒያሳ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ G+8 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Closed Kitchen ፣ ️ ስፋት: 170 ካሬ ሜትር ( 144sqm-net) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የእንግዳ መቀበያ ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ አሁን ላይ ተከራይቷል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 21 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 70,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.00% የካሬ ዋጋ: 123,529 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 25.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ፒያሳ ቀጠና ውስጥ መገኘቱና በአሁኑ ወቅት ወዲያውኑ ገቢ የሚያስገኝ ተከራይ ያለው መሆኑ ለኢንቨስተሮች ትልቅ ምቾት ይሰጣል። ከቦታው ስልታዊነትና ከሚያስገኘው አስተማማኝ የረጅም ጊዜ የካፒታል ዕድገት አንጻር ሲታይ እጅግ አዋጭ የሆነ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1671
Property details
Similar properties in Arada
More apartments for sale in Arada
Apartment for sale
Affordable 1bedroom Apartment
Apartment for sale
6 Kilo, Luxury Apartment .....80SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.