Apartment for sale
Apartment for sale
Bole Homes, Luxury Apartment .......275SQM
About this property
ቦሌ ሆምስ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 275 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ሆምስ አካባቢ G+9 ህንፃ ላይ ። በወለል 1 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Laundry ፣ Balcony ️ ስፋት: 275 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ 55,000 ሊትር የውሃ ማጠራቀሚያ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , የመኪና ማቆሚያ ፣ የህንፃ አስተዳደር ፣ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ማስታወሻ - 280 ካሬ ስፋት ያለው ቤት አንደኛ ላይ አለ። ተመሳሳይ አቀማመጥ ነው ያላቸው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 38 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 300,000 ብር/ወር Gross Yield: 9.47% (ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 135k-155k/ካሬ የዚህ ቤት: 138,182 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በቦሌ ሆምስ ሰላማዊ ቀጠና ውስጥ መገኘቱ፣ በወለል 1 ቤት ብቻ መሆኑ እና በዶላር ለሚከፍሉ የውጭ ዜጎች ተመራጭ መሆኑ የ 9.47% Yield ፈጣን የካፒታል እድገትና ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ የሚያስገኝ ምርጥ ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1681
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartments
Apartment for sale
Affordable 1-Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.