Apartment for sale
2 Bedroom Apartment,
ገርጅ ፡ ዩኒቲ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 90 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 90 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የእንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት አደጋ ማጥፊያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ እና የህንፃ አስተዳደር አለው። ️ ማስታወሻ: አሁን ላይ ለመረከብ አንድ ወር አካባቢ ጊዜ ይቀረዋል (New Building)። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። (ግብይቱ የሚሆነው በመተካካት ነው።) 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ዋጋ = 16 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 50,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 3.75% 177,778 ብር/ካሬ Payback፦ 26.7 yrs ማጠቃለያ፦ በመሃል ከተማ ገርጂ ዩኒቲ አካባቢ የሚገኝና ጥሩ የካፒታል እድገት የሚያስገኝ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1798