Self contained (single rooms) for sale
Luxury 2 Bed Room Apartment
ለአመታት በግንባታዉ ዘርፋ ከፍተኛ ስም እና ዝናን ያተረፈዉ DMC Realestate ... አሁን ደግሞ ... ለሚገባዎ ኑሮ ከምቾትዎ የሚስማማ .. የቻድ ኤምባሲ እና የኮሪደር ልማቱ አዋሳኝ የሆነው ላፍቶ ፓርክ አጠገብ የሆነ ልዩ vip Block ለሽያጭ አቀርበናል ። የሚፈልጉትን ሁሉ በአንድ ቦታ የሚያገኙበት በልዩ ሁኔታ ዲዛይን የተደረገዉ ይህ ዉብ መንደር ለመንፈሳዊ ማንነቶ ከፍታ እጅግ ቅርብ የሆነ የሀይማኖት ቦታዎችን የሚያገኙበት በአንደ ወለል እስከ 6 ሊፍቶች የተገጠሙላቸዉ ከባለ አንድ መኝታ ጀምሮ ... ባለ ሁለት ባለ ሶስት እና ባለ አራት መኝታ ቤት አፓርትመንት ቤቶችን የያዘ ከኮመን ባዝ ሩም በተጨማሪ ለሳሎን ቅርብ የሆነ ተጨማሪ ፓውደር ሩም ያለው ሙሉ ለሙሉ የከተማ እይታ እንዲኖረዉ ሆኖ ዲዛይን የተደረገ ራሱ swimming pool ያለው አጅግ ዉብ የትሪያንግል ቅርፅ የያዘ .. የቪላ ያህል privecy እንዲሰማን የሚያደርግ ... ከፊት ለፊቶ ምንም አይነት ሌላ አፓርትመንት የማያዩበት ነዉ ። ለቤተሰቦ የደህንነትና የምቾት ምንጭ የሆኑ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ እስከ 30 በመቶ ቅናሽ የተደረገላቸዉን አፓርትመንት ቤቶች ወደ 09 86 80 66 99 በመደወል አሁኑኑ በእጅዎ ያድርጉ !! "ዲኤምሲ ሪል እስቴት ደስታዎ እዚህ ይጀምራል"