Ethiopia Property Centre

Self Contained (Single Rooms) for Sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa

There are 14 apartments for sale in Nifas Silk-Lafto. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Featured
Br 132,000

Self contained (single rooms) for sale

Luxury Studio with Amazing Facilities

ሰላም ጤና ይስጥልኝ DMC Real Estate እንባላለን። በአዲሱ አመት ቤት ገዝተው የቤት እንዲሁም የሱቅ ባለቤት መሆን አስበዋል? እኛ ጋር መልካም ዜና አለን። ከባለ 1 ስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ አፓርታማዎች ከ55 ካሬ እስከ 180 ካሬ ድረስ አለን በሙሉ እና በከፊል ሰርተን እናስረክባለን። በ15% ቅድሚያ ክፍያ በ ካሬ = 111,600.86 ብር ( ሙሉ የተጠናቀቀ ) በ ካሬ = 91,309.79 ብር ( ከፊል የተጠናቀቀ) ሱቆች ከ 22 ካሬ ጀምሮ አለን በAluminum Form Work structure ዘመናዊ አሰራር የሚጠቀም በ15% ቅድሚያ ክፍያ በ8 ዙር የአከፋፈል ስርዓት ለቡ ሳይት ለተለያዩ አማራጮች ተመራጭ የሆነ ቦታ ነው። የቤቱ ዋጋ የማህበረሰቡን አቅም የአማከለ መሆኑ በተጨማሪም ከበቂ በላይ ፋሲሊቲዎች ( 24 ሰዓት Standby ጄኔሬተር ፤ ዉሀ፤ ላውንደሪ ፤ የቆሻሻ መሰብሰቢያ፤ 24 ሰዓት ሊፍት (backup battery) ያለው በ Block 1 መዋኛ ገንዳ፤ የልጆች መጫወቻ እና መዝናኛ ቦታ ያለው) ሌሎችም መኖሩ ከሌሎች ተመራጭ ያደርገናል። እነዚህን እና ሌሎች መረጃዎች ለማግኘት በስራ ስዓት በ 0969144737 መደወል እንዲሁም ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ ። ምርጫው ስለ አደረጉን እናመሰግናለን ። መልካም በዓል

Lebu Mebrat Hayel, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1 1 1 56 sqm
Home Buy - Sell
Featured
Br 10,500,000

Self contained (single rooms) for sale

Apartments @ Garment and Ayat

️ለቀናት የሚቆይ ልዩ 20% ቅናሽ ️ በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን በ9 ዙር ቀስ እያሉ ይከፍላሉ። ለኑሮ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ በAfrican CDC ዲፕሎማቲክ አካባቢ #ግንባታው በፍጥነት እየተከናወነ ያለ ከዋና አስፋልት ዳር ጋርመንት እና አያት ላይ ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ሽያጭ 100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ 75% ለሚከፍል 10% ቅናሽ 50% ለሚከፍል 5% ቅናሽ በ $ ለሚከፍል 10% ቅናሽ ይደረጋል ጋርመንት ️139 m² ባለ 3 መኝታ 25% =2,625,189ብር አያት ️ 129m² ባለ 2 መኝታ 25% = 2,320,388 ብር ️ 154 m² ባለ 3 መኝታ 25% = 2,700,75 ብር ️ 180 m² ባለ 4 መኝታ 25% = 3,302,550 ብር እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) በቂ የመኪና ማቆሚያ 24 ሰዓት የሚሰራ ዘመናዊ ጄኔሬተር ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ መዝናኛ ቴራስ ( Roof Garden ) 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ/ ስቶር ቦታ አላቸው። 1000 ካሬ የጋራ አዳራሽ የህፃናት መጫወቻ እና ጂም ያካተተ በማንኛውም ሰዓት መልሰው መሸጥ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን 0924043348 0966903656

Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 2 2 1100 sqm
Temer Real Estate
Featured
Br 14,862,000

Self contained (single rooms) for sale

A Modern 2 Bedroom Apartment@l Lebu

A standard apartment for sale in a very big compound with lots of amenity. 90% completed compound 2 years payment plan 25% advance payment Call for more information and booking!!!

Lebu, Near German Adebabay, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 3 1 14110250 sqm
Robel
Featured
Br 27,565,760

Self contained (single rooms) for sale

2 Bedroom Luxury Apartment@ Bisrate Gebreal

A luxury and spacious 2 bedroom apartment for sale in the heart of Addis, Bisrate Gebreal. ፨ maids room ፨ both traditional and modern kitchen ፨ separated garbage shooter ፨ 4 bath room 70% advance payment 4 month delivery Call for more information!

Bisrate Gebreal, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
4 4 1 166 sqm
Robel
4 Bedroom Lexury DMC Real Estate
3
Br 19,000,000

Self contained (single rooms) for sale

4 Bedroom Lexury DMC Real Estate

ሁሌም ለደንበኞቹ እርካታ የሚተጋው ድጅታችን ዲ ኤም ሲ ሪልስቴት 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው! ቀሪውን ቢፈልጉ በ3 አመት ከ6 ወር ውስጥ በ 8ዙር የሚከፍሉት አልያም 40% በ3 ዓመት ከፍለው ቀሪውን 60% ክፍያ ቤቱን ተረክበው እስከ 25 አመት ቀስ ብለው እየኖሩበት የሚከፍሉት! እስከ 30% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ የሚያገኙበት! ከ27 ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት የዋና ገንዳዎች እና የመናፈሻ ቦታ ለህፃናት መጫወቻ የሚሆን ሰፊ ቦታ አራት ሶስት የመንገደኛ እና አንድ የእቃ አሳንሰር አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ የደህንነት መቆጣጠርያ ካሜራ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ መገልገያ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል እና ጂም ጋርቤጅ ሹተር (ቆሻሻ መጣያ) በየወለሉ የከርሰ ምድር ውሀ እና 24/7 የመብራት አገልግሎት ከስቱዲዮ 56 ካሬ እስከ ባለ አራት መኝታ 190 ካሬ በተለያየ የካሬ አማራጭ ከባለ2 መኝታ ጀምሮ በተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው። ፔንትሀውስ ባለ አራት መኝታ = ከ 190 እስከ 295 ካሬ ባለ 3 መኝታ = ከ 150 ካሬ ጀምሮ ባለ 2 መኝታ = ከ 110 ካሬ ጀምሮ ባለ 1 መኝታ = ከ 77.2 ካሬ ጀምሮ ስቱዲዮ 59 ካሬ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ️09-29-26-83-57 ይደውሉልን:: #Ethiopia #addisababa #realestate #apartment #dmcrealestate #luxury

Lafto, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
4 4 1 205 sqm
DMC Real Estate
Video
Br 10,854,258

Self contained (single rooms) for sale

Luxury 2 Bed Room Apartment

ለአመታት በግንባታዉ ዘርፋ ከፍተኛ ስም እና ዝናን ያተረፈዉ DMC Realestate ... አሁን ደግሞ ... ለሚገባዎ ኑሮ ከምቾትዎ የሚስማማ .. የቻድ ኤምባሲ እና የኮሪደር ልማቱ አዋሳኝ የሆነው ላፍቶ ፓርክ አጠገብ የሆነ ልዩ vip Block ለሽያጭ አቀርበናል ። የሚፈልጉትን ሁሉ በአንድ ቦታ የሚያገኙበት በልዩ ሁኔታ ዲዛይን የተደረገዉ ይህ ዉብ መንደር ለመንፈሳዊ ማንነቶ ከፍታ እጅግ ቅርብ የሆነ የሀይማኖት ቦታዎችን የሚያገኙበት በአንደ ወለል እስከ 6 ሊፍቶች የተገጠሙላቸዉ ከባለ አንድ መኝታ ጀምሮ ... ባለ ሁለት ባለ ሶስት እና ባለ አራት መኝታ ቤት አፓርትመንት ቤቶችን የያዘ ከኮመን ባዝ ሩም በተጨማሪ ለሳሎን ቅርብ የሆነ ተጨማሪ ፓውደር ሩም ያለው ሙሉ ለሙሉ የከተማ እይታ እንዲኖረዉ ሆኖ ዲዛይን የተደረገ ራሱ swimming pool ያለው አጅግ ዉብ የትሪያንግል ቅርፅ የያዘ .. የቪላ ያህል privecy እንዲሰማን የሚያደርግ ... ከፊት ለፊቶ ምንም አይነት ሌላ አፓርትመንት የማያዩበት ነዉ ። ለቤተሰቦ የደህንነትና የምቾት ምንጭ የሆኑ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ እስከ 30 በመቶ ቅናሽ የተደረገላቸዉን አፓርትመንት ቤቶች ወደ 09 86 80 66 99 በመደወል አሁኑኑ በእጅዎ ያድርጉ !! "ዲኤምሲ ሪል እስቴት ደስታዎ እዚህ ይጀምራል"

Lebu Mebrat Haile, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 2 2 65000 sqm
Betelhem
በለቡ መብራት ከስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ
1
Br 432,000

Self contained (single rooms) for sale

በለቡ መብራት ከስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ

በአሉን ምክንያት በማድረግ ልዩ የበአል ቅናሽ ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ በካሬ ከ 78,000 ብር ጀምሮ 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት ቅንጡ የመኖሪያ ቤቶችን ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ። ሳያመልጥዎ የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ! Smart Properties ምርጥ ቦታና ቤት ከእስማርት ! ️️ለበለጠ መረጃ +251 972 222 000 0911598781 +251 982 222 000 0116675031 የቢሮ አድራሻዎቻችን አድስ አበባ - ላምበረት ከማዕድን ሚኒስቴር አለፍ ብሎ ኩል ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ደሴ - ፒያሳ ሰይድ ያሲን ህንፃ 5ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል ሌሎች አማራጮችን ለማግኜት የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ጆይን ያድርጉ! Website www.smart4ethiopia.com Telegram https://t.me/SmartProperties1 Facebook https://www.facebook.com/SmartPropertiesS4Et?mibextid=ZbWKwL TikTok tiktok.com/@smart4ethiopia YouTube https://youtube.com/@smart4ethiopia?si=pqqhKODMEDYkep7f #realestate #forsale #homesforsale #property #realtor #househunting #dreamhome #investmentproperty #newhome #listing #realestateagent #homesweethome #realestateinvesting #realestateexperts #homeforsale #realestatebroker #propertyinvestment #propertyforsale #homeselling #buyinghomes #ethiopia #addisababa #addis #hosirealestate #addisababa

Lebu Mebrat, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
46 sqm
Smart Properties
Br 5,000,000

Self contained (single rooms) for sale

Big Discount on Our Kera Site

ቄራ አካባቢ የቅንጦት አፓርታማ ከባንክ ብድር ጋር ተመቻችቷል (50% ክፍያ ከባንክ ጋር የተገናኘ) ቦታ - ሶፊያ የገበያ ማዕከል 50 ሜትር ምርት - 2,3 መኝታ ቤት መጠን - ባለ 2 መኝታ ዓይነት A - 101m² ዓይነት B-109m² 3 መኝታ ቤት TypeB -129m² የውሃ ማጠራቀሚያ መለዋወጫዎች- ዘመናዊ አሳንሰሮች (እስከ 10 ሰዎች እና የከባድ መዘዋወሪያዎች) ግዙፍ ምድር ቤት በአንድ ፎቅ 4 ቤት በጎተራ አካባቢ የመጠባበቂያ ጀነሬተር 24×7 የውሃ አቅርቦት 24×7 የኤሌክትሪክ አቅርቦት ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የተረጋጋ የመኖሪያ አካባቢ የ CCTV ካሜራዎች ደህንነት የክፍያ መጠን - 1,400,000 1990$ ዶላር በአንድ m² ወይም 110000ብር በ m² ክፍያ - 15% ቅድመ ክፍያ 2 ዓመት ተኩል የመላኪያ ጊዜ ይደውሉ ወይም inbox +251932084420 ቴሌግራም What'Sapp

Kera Sofia Mall, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 3 3 129 sqm
Rise Addis Properties
Kera Site Apartments with 50% Bank Offer
4 Video
Br 9,000,000

Self contained (single rooms) for sale

Kera Site Apartments with 50% Bank Offer

ቦታ ቄራ ሶፍያ ሞል ከስቱዲዮ 40 ካሬ 1 መኝታ 70 ካሬ 2 መኝታ 98 ካሬ ፣ 101 ካሬ፣ 109 ካሬ 3 መኝታ 120 ካሬ ፣ 129 ካሬ በ ካሬ 88 ሺ ብር 50 % ባንክ አማራጭ ያለው በ0932084420 ይድውሉ

Kera/Dalol Real Estate, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 2 2 101 sqm
Rise Addis Properties
Studio - 3 Bedroom Apartment with Cheapest Price
3 Video
Br 4,000,000

Self contained (single rooms) for sale

Studio - 3 Bedroom Apartment with Cheapest Price

ቦታ ቄራ ሶፍያ ሞል ከስቱዲዮ 45 ካሬ 1 መኝታ 70 ካሬ 2 መኝታ 102 ካሬ ፣ 111 ካሬ፣ 124 ካሬ 3 መኝታ 129 ካሬ በ ካሬ 88 ሺ ብር 50 % ባንክ አማራጭ ያለው በ0932084420 ይድውሉ

Kera/Sofia Mall/Dalol Real Estate, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1 1 1 124 sqm
Rise Addis Properties
Video
Br 1,560,000

Self contained (single rooms) for sale

The Cheapest Luxury Apartment in Addis Ababa

Around kera down town Luxury Apartment with Bank loan facilitated (50% fee linked with Bank) Location- Sofia mall 50 meter Product- 2,3 bedroom Size- 2bedroom Type a- 101m² Type B- 109m² 3 bedroom TypeB -129m² water reservoir Accessories- modern elavator(upto 10 people and heavy duty pulleys) huge basement 4 house per floor around Gotera Backup generator 24×7 water supply 24×7 Electricity supply Suitable for investment Calm living environment CCTV cameras security Payment scale- 1,400,000 1820$ dollar per m² or 193000birr per m² Payment- 15% down payment 2 year and a half delivery time Call or inbox +251932084420 Telegram What'Sapp

Kera Downtown, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 2 2 101 sqm
Rise Addis Properties
Br 10,500,000

Self contained (single rooms) for sale

3 Bedroom Apartments at Garment

️ለቀናት የሚቆይ ልዩ 20% ቅናሽ ️ በ25% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን በ9 ዙር ቀስ እያሉ ይከፍላሉ። ለኑሮ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭ በAfrican CDC ዲፕሎማቲክ አካባቢ #ግንባታው በፍጥነት እየተከናወነ ያለ ከዋና አስፋልት ዳር ጋርመንት እና አያት ላይ ለጥቂት ቀናት የሚቆይ ሽያጭ 100% ለሚከፍል 20% ቅናሽ 75% ለሚከፍል 10% ቅናሽ 50% ለሚከፍል 5% ቅናሽ በ $ ለሚከፍል 10% ቅናሽ ይደረጋል ጋርመንት ️139 m² ባለ 3 መኝታ 25% =2,625,189ብር አያት ️ 129m² ባለ 2 መኝታ 25% = 2,320,388 ብር ️ 154 m² ባለ 3 መኝታ 25% = 2,700,75 ብር ️ 180 m² ባለ 4 መኝታ 25% = 3,302,550 ብር እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) በቂ የመኪና ማቆሚያ 24 ሰዓት የሚሰራ ዘመናዊ ጄኔሬተር ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ መዝናኛ ቴራስ ( Roof Garden ) 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ/ ስቶር ቦታ አላቸው። 1000 ካሬ የጋራ አዳራሽ የህፃናት መጫወቻ እና ጂም ያካተተ በማንኛውም ሰዓት መልሰው መሸጥ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን 0924043348 0966903656

Garment and Ayat, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 2 2 1100 sqm
Temer Real Estate
Br 12,666,500

Self contained (single rooms) for sale

50% Bank Loan

50% bank loan Only 15% dawn payment Delivery time 2 years Per floor 4units 1bedroom=5,820,780 birr

Kera Behind Sofia Moll, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 2 129 sqm
Yodiya Home
Br 5,774,933

Self contained (single rooms) for sale

Luxury Apartment 2&3 Bedroom

Al ehwan real estate በጀሞ 1 30% ቅድመ ክፍያ ብቻ ባለ 2&3መኝታ አፓርትመንቶች ከ 105-170 ካሬ ለበለጠ መረጃ 0912029210 0979077877

Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 2 105 sqm
Marketing Solution

Showing 1–14 of 14 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 14 available self contained (single rooms) for sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.