3 bedroom apartment for sale
Kazanchis Radisson Blu Hotel, Kirkos, Addis Ababa
ካሳንችስ radisson blu ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 250 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (location)
️ ካሳንችስ ራዲሰን ብሉ ሆቴል አካባቢ b+g+14 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ ፣ 5 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ closed kitchen ፤ laundry
️ ስፋት: 250 ካሬ ሜትር ( 200sqm-net)
️ 13ኛ ፎቅ ላይ ።
️ ህንፃው ዋናውን መንገድ የያዘ እና እስከ 12ኛ ፎቅ ድረስ የተረጋጋ የቢሮ ቦታዎች ያሉት ሲሆን ለኗሪው፦ 2 ሊፍት ፤ ጀኔሬተር ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤የህፃናት ማቆያ እና ጥበቃ አገልግሎቶች አሉት ።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ
ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
investment analysis
ኪራይ: 385,000 ብር/ወር ግብር (50% ቅናሽ): 731,100 ብር/ዓመት
gross yield: 13.20% (እጅግ በጣም ከፍተኛ እና ምርጥ የኪራይ ተመላሽ)
ንፅፅር፦ የአካባቢው: 140k-170k/ካሬ የዚህ ቤት: 140,000 ብር/ካሬ (ከገበያው ዝቅተኛ ወለል ላይ ያለ ቅናሽ ዋጋ ነው)
ማጠቃለያ፦ በዲፕሎማቲክ ቀጠናው ምክንያት በሚገኘው እጅግ አስደናቂ የኪራይ ተመላሽ (13.20% gross yield) ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
to buy or sell https://forms.gle/nlxcvmvermwvtgpy5
telegram link :- https://t.me/nexuspropertymarketing
.dm https://t.me/belegrateful
+251939703030
code1...
More details
Added Yesterday
Br 35,000,000
Nexus Property Marketing
+251939703030