Apartment for sale
It may have been rented or sold, be under offer, or have been taken down for now.
Click one of the links below to see similar property.
Self contained (single rooms) for sale
Luxury Apartment on Bulgariya Temer Realestate /ቴምር ፕሮፐርቲስ/ቴምር ሪልስቴት
About this property
ቡልጋሪያ፦ መኖሪያ እና ሱቅ? የ30% ታላቅ የዋጋ ቅናሽ! ቴምር ፕሮፐርቲስ (Temer Properties) በከተማዋ እምብርት በሆነው ቡልጋሪያ፣ ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እና ለንግድዎ ስኬት የሚሆኑ ሱቆችን በልዩ ቅናሽ ይዞላችሁ ቀርቧል። ለላቀ ምቾት - የመኖሪያ አማራጮች (ከ7ኛ ፎቅ ጀምሮ) በአዲስ አበባ ውብ እይታ እየተደሰቱ የሚኖሩባቸው ሰፊ ቤቶች፦ ባለ 1 መኝታ፦ ከ 60 ካሬ ሜትር ጀምሮ ባለ 2 መኝታ፦ ከ 95 ካሬ ሜትር ጀምሮ ባለ 3 መኝታ፦ ከ 125 ካሬ ሜትር ጀምሮ ️ ለንግድዎ ስኬት - ዘመናዊ ሱቆች ከ 1ኛ - 5ኛ ፎቅ የሚገኙ፣ ለትራንስፖርት ምቹ እና ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ባለበት ስፍራ ላይ ያረፉ ሰፊ ሱቆች ለሽያጭ ቀርበዋል። የዋጋ ዝርዝር እና የክፍያ አማራጮች ከ7ኛ - 10ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 120,000 Etb ከ11ኛ - 13ኛ ፎቅ፦ በካሬ ሜትር 115,000 Etb የቅድመ ክፍያ፦ 20% ብቻ! ልዩ ስጦታ፦ 100% ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ ደንበኞች የ30% ታላቅ ቅናሽ እናደርጋለን! የህንፃው ልዩ ገፅታዎች 6ኛ ፎቅ፦ ለነዋሪዎች የጋራ መዝናኛ እና መገልገያ (Communal Space) ተብሎ የተለየ። አካባቢው፦ በቡልጋሪያ ዋና መንገድ ላይ የሚገኝና ለትራንስፖርት እጅግ ምቹ። እይታ፦ አዲስ አበባን ቁልቁል የሚመለከቱበት ማራኪ ቪው። አድራሻ፦ ቡልጋሪያ (Bulgaria) አሁኑኑ ይደውሉና የቤት ባለቤት ይሁኑ፦ ️️0928739745 #SomiTube #IsehacBaba #TemerRealEstate #RealEstateEthiopia #AddisAbabaHousing #InvestInEthiopia #የቤትሽያጭ #ቡልጋሪያ
Property details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
Bole Dembel, Luxury Apartment .......70SQM
Apartment for sale
Kazanchis Radisson Blu, Luxury Apartment .........304SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Temer Realestate. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.