3 bedroom apartment for sale
Kazanchis Hilton Hotel, Kirkos, Addis Ababa
ካሳንቺስ ሂልተን ፣ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 141 ካ.ሜ
መገኛ ቦታ (location)
️ ካሳንቺስ ሂልተን ሆቴል አካባቢ b+g+12 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ laundry ፣ closed kitchen
️ ስፋት: 141 ካሬ ሜትር
️ 1ኛ ፎቅ ላይ ።
️ ቤቱ corner unit ሲሆን ጥሩ ብርሃንና ሰፊ ባልከኒ አለው።
️ ህንፃው ፦ 24/7 ጥበቃ ፣የውሃ ታንከር ፣ ሊፍት ፣ parking የመሳሰሉት አገልግሎቶች አሉት።
ሰነድ:- ዲጅታል ካርታ አለው።
ዋጋ = 22 ሚሊዮን ብር
ኮሚሽን: 2%
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
investment analysis
ግምታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 150,000 ብር
ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 290,400 ብር
የአዋጭነት መለኪያ (financial metrics)
️ yield: 8.2% capital appreciation: 20%-25% በዓመት
የዋጋ ንፅፅር (price comparison)
️ የአካባቢው አማካኝ: ከ170k-195k ብር በካሬ
️ የዚህ ቤት ዋጋ: 156,028 ብር በካሬ (ከገበያ በታች ነው)
ማጠቃለያ: በካሳንቺስ ሂልተን አካባቢ ከገበያ ዋጋ በታች የቀረበና 8.2% እጅግ ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ ያለው አዋጭ ኢንቨስትመንት ነው።
to buy or sell https://forms.gle/nlxcvmvermwvtgpy5
telegram link :- https://t.me/nexuspropertymarketing
.dm https://t.me/belegrateful
+251939703030
code1...
More details
Added Today
Br 22,000,000
Nexus Property Marketing
+251939703030