Commercial property for sale
Bole Imperial, G+7 Building .......280SQM
ቦሌ ኢምፔሪዪል ፤ G+7 ህንፃ ሽያጭ ------ 280 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ኢምፔሪያል አካባቢ የሚገኝ የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ መሃል ከተማ ቆንጆ ቦታ ላይ የሚገኝ G+7 ህንፃ ️ ስፋት: 280 ካሬ ሜትር ️ ለአስፓልት ቅርብ ቦታ ላይ በወር 800,000 ብር ገቢ ያለው ዋጋ = 140 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ወቅታዊ ወርሃዊ ኪራይ: 800,000 ብር ዓመታዊ ግብር (በ50% ቅናሽ): 1,655,,400 ብር Financial Metrics፦ Gross Yield: 6.86% Capital Appreciation: 15%-20% በዓመት (በቦሌ ከፍተኛ የንግድ ፍላጎት ምክንያት) ንፅፅር፦ ተመሳሳይ ህንፃ ለመገንባት የአካባቢው አማካኝ (የመሬትና ጠቅላላ ግንባታ): ከ135 ሚሊዮን - 155 ሚሊዮን ብር የዚህ ህንፃ: 140 ሚሊዮን ብር ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በአሁኑ ሰዓት ዝግጁ የሆነና አስተማማኝ ወርሃዊ የኪራይ ገቢ ያለው ከመሆኑም በላይ፣ የሽያጭ ዋጋው ከአካባቢው አማካኝ አንጻር ሚዛናዊ በመሆኑ ጠንካራ የኪራይ ተመላሽ (Healthy Yield) እና ፈጣን የካፒታል ዕድገት የሚያስገኝ እጅግ አዋጭ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። --- ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1661