House for sale
2 Bedroom Property for Sale in Addis Ababa
21–40 of 1,723 properties for sale
Get alerts for this search You'll get alerts for this search
We'll email you when a new listing matches For Sale in Addis Ababa.
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
ካሳንቺስ ፡ ኢሊሊ ሆቴል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 159 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ካሳንቺስ ኢሊሊ ሆቴል አካባቢ በሚገኝ B+G+12 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉት ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry , Balcony , Open Kitchen ️ ስፋት: 159 ካሬ ሜትር ( 134sqm-net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የጠዋት ፀሃይ ፣ ስራ የጀመሩ እንግዳ መቀበያ ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ፣ በቂ የውሃ ታንከር ፣ ጀነሬተር ፣ ሊፍት እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ️ ማስታወሻ : የመኪና ማቆሚያ ከህንፃው ውስጥ የለም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 140,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.72% 157,233 ብር/ካሬ Payback፦ 14.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በካሬ 157,233 ብር የቀረበ ሲሆን ከአካባቢው አማካይ (150,000-185,000) ጋር ይጣጣማል። 6.72% Gross Yield ያለውና ለካሳንቺስ ዲፕሎማቲክ አካባቢ ተመራጭ የካፒታል እድገት ያለው ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1779
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጊላዊት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 131 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ወሎሰፈር ወንጊላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ የተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen ️ ስፋት: 131 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ህንፃው በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎት መሃል ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ መአድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ይዟል። ️ አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ያለቀ እና ከተረከበ 2 ዓመት ገደማ ሆኖታል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 19 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.05% 145,038 ብር/ካሬ Payback፦ 19.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ ወሎሰፈር ወንጌላዊት አካባቢ የሚገኝ የ 5.05% Gross Yield ያለው እና የካፒታል እድገት ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1776
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
ቦሌ ፡ ደንበል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 110 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ B+G+17+T ተደርጎ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 12ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ ️ ስፋት: 110 ካሬ ሜትር (97sqm-net) ️ ህንፃው ፦ በእያንዳንዱ ወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪው የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ 2 ሊፍቶች፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ኢንተርኮም እና የህንፃ አስተዳደር አገልግሎቶችን ይሰጣል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 17.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.17% 159,091 ብር/ካሬ Payback፦ 20.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በቦሌ ደንበል ጋዜቦ አካባቢ የሚገኝ 6.17% Gross Yield የሚያስገኝ ሲሆን፣ ጥሪ የኪራይ ገቢ እና አስተማማኝ Capital Appreciation ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1774
Apartment for sale
Luxury Apartment
Eበ 20% ቅናሽ መተናል The Oldest Kazanchis Downtown በደማቁ ካዛንቺስ የህልምዎን መኖሪያ ይያዙ እንደፍላጎትዎ ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ባለ አንድ መኝታ 60ካሜ ባለ ሁለት መኝታ 80 ካሜ ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካሜ ዋጋ በFloor ከ3ኛ-10ኛ ፎቅ በካሬ=146,489.00ብር ከ11ኛ-18ኛ ፎቅ በካሬ=120,175.00ብር ከ19ኛ-26ኛ ፎቅ በካሬ=106,007.00ብር ከ27ኛ-31ኛ ፎቅበካሬ= 89,815.0 በግቢው ውስጥ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ መዋኛ ገንዳ የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች በጊቢው ዙሪያ ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል የእምነት ተቋማት የቤቶቹ ዕይታ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል ) ወደ ያካ ተራራ ጫካ ወደ ወንዝ ዳር ልማት ወደ ወዳጅነት ፓርክ ልብ ይበሉ # ከ 35% በላይ ሲከፍሉ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን - 100% ሲከፍሉ 20% ቅናሽ - 85% ሲከፍሉ 17% ቅናሽ - 70% ሲከፍሉ 14% ቅናሽ - 55% ሲከፍሉ 11% ቅናሽ - 40% ሲከፍሉ 8% ቅናሽ - 35% ሲከፍሉ 7% ቅናሽ እናደርጋለን። ለምዝገባ 0922707589 አሁኑ ይደውሉ
Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment
ቦሌ ፡ አትላስ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 130 ካ.ሜ Location: ቦሌ አትላስ አካባቢ በG+14 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 13ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry ️ ስፋት: 130 ካሬ ሜትር ️ 13ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በቤቱ ቁጥር የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ ሊፍቶች፣ ካፌ፣ ስፓ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር እና ጠንካራ የደህንነት ጥበቃ አለው። ️ አካባቢው ከፍተኛ የኪራይ ፍላጎት እና ጠንካራ ተፈላጊነት ካላቸው ስፍራዎች መሃል የሚገኝ ምርጥ ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 24 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 7.50% 184,615 ብር/ካሬ Payback፦ 16.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ አትላስ እጅግ ተፈላጊ እና ለ ዲፕሎማቶች ምቹ አካባቢ በወለል 3 ቤቶች ብቻ መኖራቸው ያለው ሲሆን የ 7.50% Gross Yield እና ጠንካራ Capital Appreciation ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1769
Apartment for sale
Two Bed Room Apartiment
የአያት ሪል እስቴት ታላቅ የቤት ባለቤትነት ዕድል! ከመንግስት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የሚገነባው እጅግ ዘመናዊና ሰፊው የቅንጦት መንደራችን በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ጋብዞዎታል። ዋናው ማዕከላዊ ሳይት፦ ካሳንቺስ (ከመለስ ፋውንዴሽን - ጊቢ ገብርኤል) በ226,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ይህ ግዙፍ መንደር 40% ብቻ ለህንጻ ግንባታ የተመደበ ሲሆን፣ ቀሪው 60% ለግሪን ኤሪያ (Water Park)፣ ለስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ ለገበያና ጤና ማዕከላት እንዲሁም ለእግረኛና ሳይክል መንገዶች የተለየ ራሱን የቻለ ሙሉ ከተማ ነው። ️ ሌሎች አማራጭ ሳይቶቻችን፦ አያት ባቡር ጣቢያ ለሚኩራ (ክብር ደመና/ዞን 8 እና ዞን 3) መሪ ተክለ ብርሃን (ፀሐይ ሪል እስቴት አጠገብ) ሲኤምሲ ሚካኤል (ወደ ወሰን መውጫ)። የቤት አማራጮች፣ ዋጋና ምቹ ክፍያ የመኝታ አማራጮች፦ ከባለ 1፣ 2፣ 3 እስከ 4 መኝታ ቤቶች (በተለያዩ ሰፊ የካሬ አማራጮች) (እንደየ ፎቁ ደረጃ የተለያየ የዋጋ አማራጭ አለው) ️ የአያት ልዩ ዋስትና (No Price Escalation)፦ አንዴ ውል ከተፈራረሙ በኋላ፣ የዶላር ምንዛሬ ቢጨምርም ሆነ የግንባታ ማቴሪያል ዋጋ ቢንር፣ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ (Price Inflation) አይደረግቦትም! ለበለጠ መረጃ ፦ 0937704075
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
ቡልጋሪያ ፡ መብራት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 88 ካ.ሜ Location: ቡልጋሪያ መብራቱ ጋር G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 3ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 88 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ የቆሻሻ መጣያ ስርዓት፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ቤቱ ጥሩ የኑሮ ዘይቤን ለሚፈልጉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጠንካራ የኢንቨስትመንት ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 13.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 60,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.33% 153,409 ብር/ካሬ Payback፦ 18.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቡልጋሪያ መብራት አካባቢ ምቹ የመኖሪያ ሰፈር ሲሆን የ 5.33% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1755
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment
በቦሌ ጋዜቦ ዘመናዊ ሙሉ የመኖሪያ አፓርታማ በአዲስ አበባ ተፈላጊ አካባቢ በሆነው ቦሌ ጋዜቦ የሚገኝ ይህ ዘመናዊ ሙሉ የመኖሪያ ፕሮጀክት ምቹ ኑሮን እና ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤን ያቀርባል። የፕሮጀክቱ መገልገያዎች ️ሙሉ በሙሉ የመኖሪያ ፕሮጀክት ️24 ሰዓት የደህንነት ጥበቃ ️ዘመናዊ ኤሌቬተሮች ️የመኪና ማቆሚያ ️የአካል ብቃት ማዕከል (Gym) ️የልጆች መጫወቻ ስፍራ ️የመጠባበቂያ ጀነሬተር ️ቋሚ የውሃ አቅርቦት ️አረንጓዴ መዝናኛ ቦታዎች በቦሌ ጋዜቦ ያለው ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ ምርጫ ሲሆን በከፍተኛ የእሴት እድገት ያለው አካባቢ ይገኛል። 09-99-20-42-59 ለተጨማሪ መረጃ፣ የዋጋ ዝርዝር እና የሳይት ጉብኝት ቀጠሮ አሁኑኑ ያነጋግሩን።
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment
ሰሚት ፡ ካምብሪጅ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 94 ካ.ሜ Location: ሰሚት በተለምዶ ካምብሪጅ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በ G+7 ህንፃ ላይ ነው። በወለል 2 ቤቶች ብቻ አሉት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 94 ካሬ ሜትር ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ግቢው ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ: ሊፍቱ ለጊዜው አገልግሎት አይሰጥም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 40,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.17% 122,340 ብር/ካሬ Payback፦ 24.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በሰሚት ካምብሪጅ ሠላማዊ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ የሚገኝ የ 4.17% Gross Yield የኪራይ ገቢ የሚያስገኝ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1818
Apartment for sale
Two Bedroom Apartment
ለበለጠ መረጃ 09-35-71-33-66 ይደውሉ በፒያሳ ልብ ውስጥ ዘመናዊ አፓርታማ! በከተማው ታሪካዊ እና ዋና የንግድ ማዕከል በሆነው ፒያሳ የሚገኝ ዘመናዊ ፕሮጀክት አሁን ለሽያጭ ቀርቧል። የፕሮጀክት ዝርዝር - ቦታ፡ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ - አፓርታማ፡ 5ኛ እስከ 19ኛ ፎቅ - 2 መኝታ (2BR) አፓርታማ በ15% ቅድመ ክፍያ የራስዎን ቤት ይጀምሩ! የንግድ ቦታን እና ምቹ የመኖሪያ አካባቢን በአንድ ላይ የሚያቀርብ ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያም ሆነ ለወደፊት ኢንቨስትመንት ትክክለኛ ምርጫ ነው። ለበለጠ መረጃ 09-99-20-42-59 ይደውሉ / መልእክት ይላኩ
Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment
ለ 8 ቀን ብቻ የሚቆይ ልዩ ዋጋ! ቦሌ ፡ ደምበል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 128 ካ.ሜ Location: ቦሌ ደምበል አካባቢ G+10 ሆኖ የተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen, Laundry። ️ ስፋት: 128 ካሬ ሜትር ️ 7ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ 2 ሊፍት፣ ዘመናዊ ጥበቃ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። አካባቢው ለመኖር እና ለኪራይ ገቢ እጅግ ተፈላጊ ነው። ️ ማስታወሻ : የባለቤቱ አስቸኳይ የመሸጥ ፍላጎት በፈጠረው የዋጋ ቅናሽ ምክንያት ይህ ልዩ ዕድል የሚቆየው ለ8 ቀናት ብቻ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 19 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 180,000 ብር/ወር (Furnished) Gross Yield፦ 11.37% 148,438 ብር/ካሬ Payback፦ 8.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በዕቃ ተሟልቶ ሲከራይ የሚያስገኘው 11.37% Gross Yield እጅግ ማራኪ እና ፈጣን የመዋዕለ ነዋይ መመለሻ (8.8 ዓመታት) ያለው ጠንካራ የኢንቨስትመንት አማራጭ ያደርገዋል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1746
Apartment for sale
2 Bedroom Fully Furnished Apartment
ከነ እቃው የሚሸጥ ቦሌ ፡ አለም ሲኒማ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 175 ካ.ሜ ( with furniture ) Location: ቦሌ አለም ሲኒማ ጀርባ ባለ አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ። በወለል 3 ቤቶች። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ, Laundry። ️ ስፋት: 175 ካሬ ሜትር ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ? ️ ህንፃው ፦ ሊፍት፣ ጂም ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ሌላው ህንፃው አነስ ያለ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ልጆች ላለው ቤተሰብ ጥሩ የመጫወቻ ቦታ ይሰጣቸዋል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ( 50% ባንክ በገዥ በኩል) ዋጋ = 27 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 200,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 8.89% 154,286 ብር/ካሬ Payback፦ 11.3 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ከነእቃው መሆኑና ቦሌ አካባቢ መገኘቱ ጥሩ የ 8.89% Gross Yield የሚሰጥ ኢንቨስትመንት ነው ። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1743
Apartment for sale
Luxury Penthouse Type Apartment ....220SQM
ቦሌ ፡ ኤድናሞል Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ ------ 220 ካ.ሜ Location: ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+12 ሆኖ የተሰራ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 12ኛ ወለል ላይ የተሠራ Penthouse ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Open Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 220 ካሬ ሜትር (200sqm-net) ️ 12ኛ ፎቅ ላይ ️ ቤቱ ሙሉ በሙሉ በዘመናዊ መልኩ የተጠናቀቀ (Fully Finished) ሲሆን፣ ማራኪ የከተማ ዕይታ (City View) የሚያሳይ ሰፊ በረንዳ አለው። ️ ህንፃው ፦ ጥራት ያላቸው ሊፍቶች፣ ካፍቴሪያ፣ እንግዳ መቀበያ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ዘመናዊ ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ( መስፈርት አለው) ዋጋ = 80 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 431,200 ብር ($2,800)/ወር Gross Yield፦ 6.47% 363,636 ብር/ካሬ Payback፦ 15.5 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ፕሪሚየም ቦታና የ 6.47% Gross Yield በኪራይ የሚያስገኝ ቆንጆ የከተማ እይታ ያለው Penthouse Type Apartment ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1741
Apartment for sale
Fully Furnished Luxury Apartment .....84SQM
ከነ እቃው የሚሸጥ ( Furnished ) ወሎሰፈር ፡ ወንጌላዊት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 84 ካ.ሜ Location: ቦሌ ወሎሰፈር ወንጊላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ህንፃ ላይ በወለል 5 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 84 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ ማዕድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 15 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ፦ 65,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.20% 178,571 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቦታው ለካፒታል እድገትና ተመራጭ ሲሆን ፣ በወቅቱ መጠነኛ የ 5.2% Yield በኪራይ ገቢ ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1735
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment Fully Completed
Location : Bole Japan -Type : Residential apartment -G+9 building -2 bedroom -2 bathroom -Terace -4th floor -parking -3 Apartment per floor -Lift and garbage shooter -TotalArea 119 sqm -Total price 21,999,999
Apartment for sale
2 Bedroom Luxury Apartment
መገናኛ ለምሆቴል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 147 ካ.ሜ Location: መገናኛ ለምሆቴል አካባቢ በሚገኝ G+13 ቅይጥ ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store , Laundry , Balcony ️ ስፋት: 147 ካሬ ሜትር ( 118sqm-net) ️ 12ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ የራሱ የሆነ የመኖሪያ ቤት መግቢያ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ 2 አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ሊፍቶች ፣ ጀነሬተር ፣ ቴራስ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ማስታወሻ 1 : ህንፃው ያለው መንገድ ዳር በመሆኑ ምንም አይነት የእይታ መከለል ፣ የብርሃን ማጣት አይገጥመውም። ️ማስታወሻ 2 : አሁን ስለተከራየ ከሁለት ቀን በፊት የጉብኝት ቀጠሮ መያዝ አለብን። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 136,054 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ የተፈጥሮ ብርሃንና ያልተከለለ እይታ ያለው ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ተከራይቶ ገቢ ያለው እና የባንክ አማራጭ ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1727
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment in Gerji Fully Furnished
Location : Gerji -Type : Apartment -2 bedroom -2 bathroom -parking -Lift -TotalArea113 Net (105)sqm -Total price 17,999,999
Apartment for sale
2 Bedroom Condominum
need slight renovation,1st floor ,sami building
Apartment for sale
Luxury Apartment .....113SQM
ገርጅ - ሰንሻይን አፓርትመንት ሽያጭ ------ 113 ካ.ሜ Location: ገርጂ ሰንሻይን ሪል እስቴት አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ። በወለል 1 ቤት ብቻ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store ️ ስፋት: 113 ካሬ ሜትር (105sqm-net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት ( ገና አልተገጠመም ) , ደህንነት ካሜራ , ቀድሞ በመጣ መጠቀም የሚያስችል ትንሽ የመኪና ማቆሚያ , የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ 1: በጉብኝት ሰአት የሚታየው የቤቱ ተመሳሳይ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 18 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 105,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 7.0% 159,292 ብር/ካሬ Payback፦ 14.3 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በወለል አንድ ቤት ብቻ መሆኑ የተለየ ነጻነትና ግላዊነት የሚሰጥ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት አስቀድሞ ተከራይቶ የሚገኝ መሆኑ ያለምንም መቆራረጥ ቀጥታ የገቢ ፍሰት ለሚፈልግ ባለሀብት አስተማማኝ ምርጫ ያደርገዋል። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1723
Showing 21–40 of 1,723 properties